Trendings

Getenesh Gebeyehu

ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ለክልሉ ምክር ቤት የ2017 በጀት ዓመት የአስፈጻሚ አካላት ሪፖርት ማቅረባቸውን ቀጥለዋል ፡፡

ርዕሰ መስተዳድሩ ባቀረቡት ሪፖርት በመሠረተ ልማት ዘርፍ ውጤታማ ሥራዎች መከናወናቸውን አብራርርዋል ፡፡በዚህም ካነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች ፡- በሸካ ዞን የእርምጭ ኩቢጦ አዲስዓለም ምዕራፍ አንድ እና በካፋ ዞን የተቺቢ ቀበሌ ንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶችን በማጠናቀቅ 8,573 ህብረተሰብ ተጠቃሚ ማድረግ ተችሏል፡፡ የቦባ ገጫ የንጹህ የመጠጥ ዉሃ ግንባታ አፈፃፀም 82% መድረስ መቻሉን ተጠቅሷል። በባስኬት ፈንድ በቱም ከተማ መጠጥ…

Read More

ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ለክልሉ ምክር ቤት የ2017 በጀት ዓመት የአስፈጻሚ አካላት ሪፖርት ማቅረባቸውን ቀጥለዋል ፡፡

ርዕሰ መስተዳድሩ ባቀረቡት ሪፖርት በኢኮኖሚ ልማት ዘርፍ የተከናወኑ ሥራዎች ው ጤታማ መሆናቸውን አብራርርዋል ፡፡በዚህም ካነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች ፡- በዋና ዋና የአዝርዕት ሰብሎች በመኸር፣ በበጋ መስኖ እና በበልግ ወቅት 745,090.5 ሄ/ር ማሳ በዘር ተሸፍኗል፡፡ በበጀት ዓመቱ 20 ሚሊየን 632 ሺህ 359 ኩንታል ምርት ተሰብስቧል፡፡ በበጋ መስኖ ስንዴ 5,017 ሄ/ር መሬት በዘር በመሸፈን 149 ሺህ106 ኩንታል…

Read More

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት ስራ ዘመን 8ኛ መደበኛ ጉባኤ መካሄድ ጀምሯል ፡፡

በጉባኤው ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ለምክር ቤቱ የ2017 በጀት ዓ/ም ዕቅድ አፈጻጸም ማቅረብ ጀምረዋል ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ ለምክር ቤቱ ባቀረቡት የአፈጻጸም ሪፖርት ያነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች ፡- በበጀት ዓመቱ በክልሉ የሚገኙ የተፈጥሮ ጸጋዎችንና የልማት ኃይሎችን በመጠቀም ፈጣንና ቀጣይነት ያለዉ ሁለንተናዊ እድገት ማስመዝገብ የሚያስችሉ ክልላዊ ስራዎች ተከናወነዋል ፡፡ በአብዛኛው ዘርፎች ካለፉት ዓመታት የተሻለ ውጤት…

Read More

በ2017 በጀት ዓመት በማህበራዊና ኢኮኖሚ ዘርፎች ስኬት የተመዘገበበት መሆኑን አፈ ጉባኤ የተከበሩ አቶ ወንድሙ ኩርታ ተናገሩ ፡፡

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 8ኛ መደበኛ ጉባኤ በታርጫ ከተማ ተጀምሯል ፡፡ ዋና አፈ ጉባኤ የተከበሩ ወንድሙ ኩርታ በጉባኤው መክፈቻ እንደተናገሩት ባለፉት የበጀት ዓመት ምክርቤቱ በህገ መንግስቱ የተሰጠዉን ሀላፊነት ለመወጣት የተለያዩ ጥረቶችን ሲያደርግ መቆየቱን ተናግረዋል። ምክር ቤቱ በህገ-መንግስትና በምክር ቤቱ የአሰራርና የአባላት ስነ-ምግባር ደንብ የተሰጠዉን ተግባርና በበጀት…

Read More

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል መንግስት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 8ኛ መደበኛ ጉባኤ በታርጫ ከተማ እየተካሄደ ነዉ ፡፡

ጉባኤው ከሐምሌ 14-16/2017 ዓ/ም የሚቆይ ሲሆን በዋናነት የክልሉ አስፈጻሚ አካላት የ2017 በጀት ዓመት የአፈጻጻም ሪፖርት፣የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ፤የ2018 ዓ/ም በጀት፣የጠቅላይ ፍርድ ቤት፣የዋናው ኦዲት መስሪያ ቤት ሪፖርቶችና ዕቅዶች ላይ ዉይይት ይደረግባቸዋል። በታጠቅ አበበ

Read More

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልልን ምን ያህል ያውቃሉ?

ባለፉት ተከታታይ ወራት ‘’የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልልን ምን ያህል ያውቃሉ?’’ በሚል አምድ ሥር አጠቃላይ የክልላችንን ገጽታ፣ የምዕራብ ኦሞ፣ የካፋ፣ የዳዉሮ፣ የቤንች ሸኮ እና የሸካ ዞኖችን አጠቃላይ ገጽታን የሚያሳዩ፤ የካፋ ባህላዊ ዱሞ ስርዓትና የዳውሮ ዱቡሻ ስርዓትን የቃኙ ጽሁፎችን እንደየቅደምተከተላቸው ለውድ አንባቢያን አጋርተናል፡፡ አሁን ደግሞ የኮንታ ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ በዓል ህንግጫን እንቃኛለን፡፡ መልካም ንባብ!የኮንታ ብሔረሰብ በርካታ…

Read More

የክልሉ ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔዉን ሊያካሄድ ነዉ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 4ኛ የስራ ዘመን 8ኛ መደበኛ ጉባኤ ከሐምሌ 14_16/2017 ዓ.ም ድረስ በታርጫ ከተማ እንደሚካሄድ የክልሉ ምክር ቤት ዋና አፌ ጉባኤ የተከበሩ አቶ ወንድሙ ኩርታ ገልጸዋል። ከጉባኤው ጋር በተያያዘ ለሚዲያችን መግለጫ የሰጡ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክር ቤት ዋና አፌ ጉባኤ የተከበሩ አቶ ወንድሙ ኩርታ ለጉባኤው ስኬታማነት…

Read More

በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በብልጽግና እሳቤዎች ቅኝት በርካታ ተግባራት በስኬት ተከናውነዋል ፦አቶ በላይ ኮጁአብ

‎ ‎በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በብልጽግና እሳቤዎች ቅኝት በርካታ ተግባራት በስኬት ማከናወን እንደተቻለ የቦንጋ ብዝሃ ማዕከል የኢኮኖሚ ዘርፍ ብልጽግና ህብረት ሰብሳቢ አቶ በላይ ኮጁአብ ገለጹ ‎ ‎በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የብልጽግና ፓርቲ የቦንጋ ብዝኃ ማዕከል የኢኮኖሚ ዘርፍ ብልጽግና ህብረት የ2017ዓ.ም የአባላት ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው ‎ ‎የቦንጋ ብዝሃ ማዕከል የኢኮኖሚ ዘርፍ ብልጽግና ህብረት ሰብሳቢ አቶ በላይ…

Read More

በቤንች ሸኮ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የፐብሊክ ሰርቫንት ህብረት ማጠቃለያ መድረክ እየተካሄደ ነው።

በአስተዳደር ፣ በኢኮኖሚና በማህበራዊ ዘርፍ የፐብሊክ ሰርቫንት ህብረት ማጠቃለያ መድረክ በ3ቱ ህብረት ሰብሳቢዎች አጠቃላይ ሪፖርት ቀርቦ ውይይት እየተደረገበት ይገኛል። በመድረኩ የዞኑ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ደግፌ ኩድን ፣ በቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቱ የፖለቲካና ህዝብ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ወይዘሮ ፍርድ አወቅ አለሙን ጨምሮ የዞን ሴክተር አመራሮች ተገኝተዋል ሲል የዞኑ መንግስት ኮሙኒኬሽን ዘግቧል።

Read More

በምዕራብ ኦሞ ዞን የዞን ማዕከል ብልጽግና ፓርቲ ህብረት የአባላት ኮንፍረንስ ተካሄደ

በምዕራብ ኦሞ ዞን የዞን ማዕከል ፐብሊክ ሰርቫንት የአራተኛ ሩብ አመት እቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የአባላት ኮንፈረንስ ተካሂዷል። በመድረኩ የዞኑ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ በድሉ መዓዛ እንደተናገሩት ጠንካራ ፓርቲ ለመገንባት እና የፓርቲያችን ብልፅግናን ተቋማዊ አሰራር ለማጠናከር በሚያስችል መልኩ የብልፅግና ፓርቲ አባላት ኮፍረንሶች ወቅታቸውን ጠብቀው መካሄድ የሚገባቸው መሆኑ ተናግሯል። አቶ በድሉ አያይዘውም የብልፅግናን እሳቤ በአግባቡ…

Read More