ግብርናን በተመለከተ
ግብርና የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ዋለታ ነው። የወጪ ንግድ ገቢያችን ዋልታም ነው። በርካታ የኢትዮጵያ ህዝብ በቀጥታና በተዘዋዋሪ የሚሳተፍበት ነው። ይህም ትልቅ ስፍራ እንዲሰጠው ያደርጋል። ግብርና ቢዝህ ዓመት 6 ነጥብ 1 በመቶ ዕድገት እንዲያመጣ ነው የታቀደው። የግብርናው ዘርፍ ከሌሎች ዘርፎች ልዩ ትኩረት ያገኘው ኢትዮጵያ የምግብ ሉዓላዊነት ማግኘት አለባት፤ አምርታ መብላት ያልቻለች ሀገር ብሔራዊ ጥቀሞቿን ለማረጋገጥ ትቸገራለች በሚል የምግብ…
