የጤናው ዘርፍ ለሀገር እድገት ያለው ሚና ከፍተኛ መሆኑ ተገለፀ
በምዕራብ ኦሞ ዞን “የጤናው ዘርፍ አርበኝነት ለሀገር ዕድገት ዞናዊ የጤና ባለሙያዎች የዉይይት መድረክ ተደርጓል። በመድረኩ የዞኑ የመንግስት ዋና ተጠሪ አቶ በድሉ መዓዛ እንደተናገሩት ሀገራችን እያደረገ ያለው የብልጽግና ጉዞ የጤና ባለሙያዎች የበኩላቸውን ሃላፊነት በአግባቡ መወጣት እንዳለባቸው ገልጸዋል። ለበርካታ ሰዎች ከልጅነታቸው የሚመኙት የጤና ባለሙያነት ከፈጣሪ በታች ወድ የሆነ የሰው ህይወት በእናተ እጅ ከመሆኑም ጋር ተያይዞ በታታሪነት ማገልገል…
