ቆይታ ከእኛ ጋር!
የዛሬው ቆይታ ከእኛ ጋር ፕሮግራማችን የክልሉ ሥራና ክህሎት ቢሮ በሚሰራቸው የስራ ዕድል ፈጠራ፣ በቴክኒክና ሙያ ዘርፍ እና በአሰሪና ሠራተኛ ዘርፍ እየተከናወኑ ባሉ አጠቃላይ ተግባራት ዙሪያ ከቢሮ ኃላፊ ጋር ጋር ቆይታ አድርገዋል። መልካም ንባብ ! መ/ኮ፡- ስምና ኃላፊነትዎን ቢገልጹልኝ ?ዶክተር አብይ፡, ዶ/ር አቢይ አንደሞ እባላለሁ፤ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ሥራና ክህሎት ቢሮ ኃላፊ ነኝ፡፡መ/ኮ፡- በ2017…
