በቤንች ሸኮ ዞን እየተገነቡ ያሉ የካፒታል ፕሮጀክቶች ምልከታ ተደረገ
በቤንች ሸኮ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሀብታሙ ካፍትን የተመራ የዞን አመራሮች ቡድን በዞኑ እየተገነቡ ያሉ ካፒታል ፕሮጀክቶችን ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ በ2015 ዓመተ ምህረት የግንባታ ስራቸው የተጀመሩ የቤንች ሸኮ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤትና የዞኑ ግብርና አካባቢ ጥበቃና ህብረት ስራ መምሪያ የቢሮ ህንጻ ግንባታዎች ተጎብኝተዋል። በግንባታዎች አፈፃፀምም የዞኑ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ህንጻ ፊዚካል 40 በመቶ እንዲሁም ፋይናንሻያል 27…
