በሰሜን ቤንች ወረዳ በወረዳው የዘንድሮው የ2017 ዓ/ም የተቀናጀ ተፋሰስ ልማት ስራ ጌንጃ ቀበሌ በይፋ ተጀምሯል
በሰሜን ቤንች ወረዳ የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ስራ 2966.25 ሄክታር መሬት እንደሚለማ ተገለፀ በይፋ ማስጀመሪያ ስነስርዓቱ ላይ በመገኘት ንግግር ያደረጉት የሰሜን ቤንች ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ስንታየሁ በፍቃዱ ሠውና ተፈጥሮ ተቻችለው እና ተከባብረው መኖር ከቻሉም በጠራራ ጸሀይ ዝናብ ይመጣል ሲሉም ተናግረዋል። የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ቀድሞ ተግባራዊ ሲደረግ የነበረ እና ቀጣይነት ያለው የአፈርና ውሃ ጥበቃን በማሳደግ የአፈር…
