በተከናወነዉ ሰፊ ርብርብ የወባ በሽታ ጫና ባለፈው ከነበረበት የቀነሰ ቢሆንም አሁንም ጠንካራ ስራ እንደሚያስፈልግ ተገለጸ
የክልሉ ጤና ቢሮ ሁሉተኛ ዙር ቀበሌን መሠረት ያደረገ የወባ በሽታ የመከላከልና የመቆጣጠር ዘመቻ በይፋ አስጀምሯል። ዘመቻውን በይፋ ያስጀመሩ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ተማም በሮው ሌሎች የባለድርሻ አካላትን በማስተባበር ባከናወናቸው ሰፊ ርብርብ የወባ በሽታ ጫና ባለፈው ከነበረበት የቀነሰ ቢሆንም አሁንም ጠንካራ ስራ እንደሚያሰፈልግ ገልጸዋል። የሚፈለገውን ግብ ለመድረስ ሁለተኛ ዙር ዘመቻ…
