Trendings

Getenesh Gebeyehu

በቦንጋ ከተማ የወባ ወረርሽኝ የሚራባባቸውን አካባቢዎች የማጽዳትና ፍሳሾችን የማስወገድ ሥራ ተጠናክሮ ቀጥሏል።

የወባ ወረርሽኝ ስርጭት ለመግታት “ረቡዕን ለወባ” የሚል የጽዳት ዘመቻ ዛሬ በቦንጋ ከተማ ተካሂዷል። እንደ ሀገር የወባ ወረርሽኝ በህብረተሰቡ ጤና ላይ የሚያስከትለውን ጉዳት ከግንዛቤ በማስገባት በዞኑ በተለያዩ አካባቢዎች የግልና የአካባቢ ጽዳት ዘመቻ ሲደረግ መቆየቱ ይታወቃል። ይህንን አምራቹን ኃይል እየጎዳ ያለውን የወባ ወረርሽኝ ለመከላከል እንደ ካፋ ዞንም ይሁን እንደቦንጋ ከተማ የተለያዩ የጽዳትና የማፋሰስ ሥራዎች ዛሬም እየተሰሩ ይገኛሉ።…

Read More

ተቋማዊ የመፈጸም አቅምን በማሳደግ ውጤታማ ፖሊሳዊ ተግባራት መከናወቸዉ ተገለጸ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የ2016 በጀት ዕቅድ አፈጻጸም እና የ2017 በጀት አመት ጠቋሚ ዕቅድ ዙሪያ ከዞን፣ወረዳ የፖሊስ አመራሮችና ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር በቦንጋ ከተማ እየመከረ ይገኛል። በጉባኤው መክፈቻ ንግግር ያደረጉት የክልሉ ፖሊሲ ኮሚሽን ኮሚሽነር ሰብስበ ሸዋኖ በ2016 በጀት ዓመት ተቋማዊ የመፈጸም አቅምን በማሳደግና አሰራሮችን በማጎልበት በክልሉ ሁሉም መዋቅሮች ውጤታማ ተግባራትን ማከናወን መቻሉን…

Read More

ወጣቶች በተሰማሩባቸው የስራ መስኮች ውጤታማ እና ተወዳዳሪ እንዲሆኑ ትኩረት ሊሰጠው ይገባል፦ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ

በክልሉ የሚገኙ ወጣቶች በተሰማሩባቸው የስራ መስኮች ጥራት ያለውና በገበያ ተወዳዳሪ ሆነው ተጠቃሚ እንዲሆኑ ትኩረት ሰጥቶ መሥራት እንደሚገባ ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ተናግረዋል። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ስራና ክህሎት ቢሮ ክልላዊ የክህሎት መር የስራ ዕድል ፈጠራ የንቅናቄ መድረክ እንደቀጠለ ነው። በንቅናቄው መድረክ የተገኙት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ በክልሉ በርካታ የቴክኒክና…

Read More

የበለፀገች ሀገር የመገንባት ህልማችንን ለማሳካት ተቋማት ከእቅድ በላይ መፈፀም አለባቸው፦ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

የበለፀገች ሀገር የመገንባት ህልማችንን ለማሳካት ተቋማት ከእቅድ በላይ መፈፀም አለባቸው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። ተጠሪነታቸው ለጠቅላይ ሚኒስትሩ የሆኑ አስፈጻሚ ተቋማት የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት አፈጻጸም ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በተገኙበት ተገምግሟል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ እንዳሉት ባለፉት የለውጥ ዓመታት ለተቋማት ግንባታ በተሰጠው ትኩረት በርካታ ሀገራዊ ስኬቶች ተመዝግበዋል። ለአብነትም ተጠሪነታቸው ለጠቅላይ…

Read More

ሴቶች ሀገረ መንግስት በመገንባት ሂደት ውስጥ ያላቸውን ሚና አጠናክረው ሊወጡ ይገባል፦ አቶ ነጋ አበራ

ሴቶች ሀገረ መንግስት በመገንባት ሂደት ውስጥ ያላቸውን ሚና አጠናክረው ሊወጡ ይገባል ሲሉ የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ ኀላፊ አቶ ነጋ አበራ ገለጹ። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የቦንጋ ማዕከል ክልል ተቋማት የሴቶች ሊግ መሰረታዊ ድርጅት የአንደኛ ሩብ ዓመት የአባላት ኮንፈረንስ መድረክ እየተካሄደ ነው። የሀሳብ ልዕልና ለሁለንተናዊ ብልጽግና በሚል መሪ ሀሳብ የመሰረታዊ ድርጅት…

Read More

የዜጎችን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የስራ ዕድል ፈጠራ ተግባራትን ከሀገሪቱ የኢኮኖሚ ልማት ስራዎች ጋር ማስተሳሰር ይገባል፦ አቶ ተስፋዬ እንዳሻው ።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ስራና ክህሎት ቢሮ ክልላዊ የክህሎት መር የስራ ዕድል ፈጠራ የንቅናቄ መድረክ በቦንጋ ከተማ ማድረግ ጀምሯል። በንቅናቄው መድረክ የተገኙት የክልሉ ስራና ክህሎት ቢሮ ኃላፊ አቶ ተስፋዬ እንዳሻው ገበያ መር የክህሎት ልማትን እውን በማድረግ ሁለንተናዊ ብልጽግናን በማረጋገጥ ዜጎች ፍትሐዊ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ቢሮው ተልዕኮውን እየተወጣ ይገኛል ብለዋል። ሀገራዊ ለውጡን ውጤታማ፣ዘላቂና ተቋማዊ በማድረግ ክልላዊ…

Read More

በሚቀጥሉት 10 ቀናት በአብዛኛው የሀገሪቱ አካባቢዎች ላይ ፀሐያማና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ ያመዝናል

በሚቀጥሉት 10 ቀናት በአብዛኛው የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የበጋው ደረቅ፣ ፀሐያማና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ የሚያመዝን መሆኑን የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታውቋል፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞ በሰሜን፣ ሰሜን ምሥራቅ፣ ምሥራቅ፣ መካከለኛው እና ደቡብ አከባቢዎች ላይ የሌሊቱና የማለዳው ቅዝቃዜ ቀጣይነት እንደሚኖረው ኢንስቲትዩቱ ገልጿል፡፡ በአጠቃላይ በሚቀጥሉት አስር ቀናት በጋ ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው በሆኑት ከኦሮሚያ ክልል ባሌ እና ምስራቅ ባሌ፣ ጉጂና ምዕራብ…

Read More

የሀገር ውስጥ የሥራ ስምሪቱን ከማስፋት ባሻገር ዓለም አቀፍ ዕድልን አሟጦ ለመጠቀም በትኩረት ይሰራል

የሀገር ውስጥ የሥራ ስምሪቱን ከማስፋትና ከማዘመን በሻገር ዓለም አቀፍ የሥራ ገበያው ያለውን ዕድል አሟጦ ለመጠቀም በትኩረት እንደሚሰራ ተገለጸ። በ5ኛው ሀገር አቀፍ ብሔራዊ የሥራ ኤክስፖ አፈፃፀምና የቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ ውይይት ተደርጓል። በውይይቱ ላይ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል እና የሥራ፣ሥራ ስምሪትና ገበያ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ሰለሞን ሶካን ጨምሮ የደረጃ ዶት ኮም እና የኢትዮ ጆብስ የሥራ…

Read More

ሁለንተናዊ ብልፅግናን የማረጋገጥ ጉዞ ከዳር ለማድረስ የጀመርነውን የህልም ጉዞ ለማሳካት ወጣቶች ሚናቸውን ሊወጡ ይገባል፦ የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል ወጣት ፍቃዱ ሀጥያ ።

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ሀብት አፈራለሁ፤ የሀገሬን ሰላም እጠብቃለሁ ፣የኢትዮጵያን ብልጽግና አፋጥናለው ” በሚል መሪ ሀሳብ በቦንጋ ከተማ ከወጣቶች ሊግ አባላትና ደጋፊዎች ጋር ውይይት ተካሂዷል። በመድረኩ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል ወጣት ፍቃዱ ሀጥያ የወጣቶችን ዘለቄታዊ ተሳትፎና ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ሠላም የሁሉም ነገር መሰረት መሆኑን…

Read More

የህብረት ስራ ማህበራት እንቅስቃሴ የሚያስቃኝ የፎቶ አውደ-ርዕይ እና ኤግዚቢሽን ተከፈተ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የሚገኙ የህብረት ስራ ማህበራት የስራ እንቅስቃሴ የሚያሳይ እንዲሁም ምርትና አገልግሎታቸውን የሚያስተዋዉቅ የፎቶ አውደ ርዕይና ኤግዚቢሽን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ኢ/ር ነጋሽ ዋጌሾ መርቀው ከፍተዋል። በሚዛን አማን ከተማ “የህብረት ስራ ማህበራት ለኢትዮጵያ ብልጵግና” በሚል መሪ ቃል እየተካሄደ በሚገኘው የህብረት ስራ ማህበራት ረፎርም ንቅናቄ መድረክ ተሳታፊዎች የፎቶ አውደ ርዕይና የማህበራት ምርት የሚያስተዋዉቅ…

Read More