የቱሪዝም ሀብቶች መጠበቅ፣ለትውልድ መተላለፍ እና መጠቀም መቻል እንደለበት የቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ጌታቸው ነጋሽ ገለጹ
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት የባህል ፣ ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ አቶ ፋንታሁን ብላቴ የተመራ የፌዴራል፣ የክልልና የተለያዩ ሚዲያ አካላት ልዑካን በካፋ ዞን ጉርጉቶ የእግዜር ድልድይ የቦንጋ ብሔራዊ የቡና ሙዝዬም ጎብኝተዋል። ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ጌታቸው ነጋሽ በጉብኝቱ በዩትና በሰሙት በጣም ደስተኛ መሆናቸውን ገልጸው በዚህ ቦታ የተገኝንበት ዋና አላማ የዓለም የቱሪዝም ቀንን ምክንያቱ…
