የአርሶ አደር መስክ ትምህርት ቤቱ ችግርን በራስ አቅም ለመፍታት እንዳገዛቸው አርሶ አደሮችና ተሳታፊዎች ገለጹ
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ግብርና ቢሮ ተሳትፏዊ ግብርናና የአየር ንብረት ሽግግር (PACT) ፕሮግራም ድጋፍ በምዕራብ ኦሞ ዞን በማጂ ወረዳ አኩ የመሬት ገጽታ (Land scape) በኑቹ አርሶ አደር መስክ ትምህርት ቤት የመስክ ልምድ ልውውጥ ተካሂደዋል። በአርሶ-አደሮች መካከል የልምድ ልውውጥ መፍጠር ለተሻለ ምርታማነት እንደሚያበቃ ተሳታፊዎቹ ተናግረዋል። የአርሶ አደር መስክ ትምህርት ቤት በአነስተኛ ማሳ ትምህርት የሚወስዱበት፣ በአካል…
