ትውልድ ነቅቶ ከመባላት በመውጣት ሃብቱን ማልማትና ከልመና መውጣት ይገባዋል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
ትውልድ ልመናን እየተቀባበለ መሄድ የለበትም የሚል ፅኑ እምነት ይዘን ፀጋዎቻችንን በማልማት ሀገርን ወደ ብልጽግና ለማሸጋገር እየሠራን ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ “ኢትዮጵያ በባሌ ምድር ያለውን የተፈጥሮ ፀጋ ይዛ ለምን ለማኝ ሆነች የሚለውን ጥያቄ መመለስ አልቻልኩም” ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ ኢትዮጵያውያን ከኋላ ጋር ያለን ፀብ ወደፊት መራመድ እንዳንችል በእጅጉ ይዞናል፤ ወደኋላ ማየት ያለብን ለትምህርት…
