Trendings

በቦንጋ ማዕከል “የህልም ጉልበት፤ለእመርታዊ ጉልበት “!በሚል መሪ ሀሳብ እየሰለጠኑ የሚገኙ የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች የልማት ስራዎችን ጎበኙ

በካፋ ቦንጋ ከተማ እየተከናወኑ የሚገኙትን የኮሪደር ልማት ፣ፍቅሩ የዶሮ እርባታ እና ብሔራዊ የቡና ሙዚየም የልማት ስራዎችን ጉብኝት እያካሄዱ ይገኛል። የመስክ ምልከታዉ ሠልጣኞች ከንድፈ ሀሳብ ባሻገር ከተግባር ተሞክሮና ከልምድ መማማር የሚያስችል ነው። የኮሪደር ልማት ከተሞችን ለኑሮና ለስራ የተመቹ ዘመናዊ፤ ጽዱና ውብ ለማድረግ እየተደረገ ያለው ርብርብም ፓርቲያችን ዘመን በመዋጀት ረገድ ሊታበል የማይችል ፕሮጀክቶችን እየሠራ መሆኑ ማሳያ ነው።…

Read More

ሠልጣኝ አመራሮች የተለያዩ የልማትእና የኢንቨስትመንት ስራዎችን እየጎበኙ ይገኛል።

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የብልጽግና ፓርቲ የሁለተኛው ዙር የአቅም ግንባታ ሰልጣኝ የአመራሮች በቦንጋ ከተማ የተለያዩ የልማትና ኢንቨስትመንት ስራዎችን ተዘዋውሮ እየጎበኙ ይገኛል። “የህልም ጉልበት፤ለእመርታዊ እድገት” በሚል መሪ ቃል ባለፉት አንድ ሣምንት በቦንጋ ከተማ የአቅም ግንባታ ስልጠና በመከታተል ላይ የሚገኙ የብልጽግና ፓርቲ የአመራሮች በከተማው በእንስሳት እርባታና ወተት ምርት የተሰማራውን የአባይነሽ ፋርም እየጎበኙ ይገኛል። “የህልም ጉልበት ለእመርታዊ…

Read More

ኢትዮጵያ እና ማላዊ በፍልሰተኞች መብት አጠባበቅ፣ የሕግ እና የወንጀል ጉዳዮች ላይ በጋራ መስራት እንደሚፈልጉ ገለጹ

ኢትዮጵያ እና ማላዊ በፍልሰተኞች መብት አጠባበቅ፣ የሕግ እና የወንጀል ጉዳዮች ላይ በጋራ መስራት እንደሚፈልጉ አስታወቁ። የፍትሕ ሚኒስቴር የመንግስት ሕግና ፍትህ አገልግሎት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ በላይሁን ይርጋ ከማላዊ የአገር ውስጥ ደህንነት ሚኒስትር ዶክተር ኬን ዚካሌ ንጎማ ጋር ተወያይተዋል። ውይይቱ ሁለቱ አገራት በሰው የመነገድ እና ሰውን በሕገ-ወጥ መንገድ ድንበር የማሻገር ወንጀሎችን በጋራ መከላከልና መቆጣጠር በሚችሉባቸው ሁኔታዎች ላይ…

Read More

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ምሩቃን ቀን ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ በተገኙበት እየተከበረ ነው

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ምሩቃን ቀን የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ በተገኙበት በስድስት ኪሎ ካምፓስ እየተከበረ ነው። በመድረኩ ላይ ንግግር ያደረጉት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተጠባባቂ ፕሬዚዳንት ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር)፥ ዩኒቨርሲቲው ላለፉት 74 ዓመታት በርካታ ምሁራንን ማፍራቱን ገልፀዋል። ዩኒቨርሲቲው በተለያዩ ዘርፎች የተሰማሩ ምሁራንን ከማፍራትም ባለፈ በጥናትና ምርምር ዘርፍ ለሀገር የላቀ አስተዋጽኦ ማበርከቱንና አሁንም ይህንኑ አጠናክሮ መቀጠሉን ገልፀዋል።…

Read More

አቶ አደም ፋራህ የሸቤልለይ ሪዞርትን የግንባታ ሒደት ጎበኙ

በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ሃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የገበታ ለትውልድ ፕሮጀክቶች አካል የሆነውን የሸቤልለይ ሪዞርት ግንባታ ሒደት ጎብኝተዋል፡፡ አቶ አደም በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው እንደገለጹት÷ከጅግጅጋ 25 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በፋፈን ዞን ሸቤልለይ ወረዳ የተጀመረው የሸቤልለይ ሪዞርት ግንባታ 10 ወራትን አስቆጥሯል፡፡ ሪዞርቱ በውስጡ ለቱሪስት መስህብ የሚያገለግሉ 8 ዘመናዊ መንደሮች፣ 3…

Read More

የተሻለች ሀገር ለመገንባት ታዳጊ ሴቶች ላይ መስራት ይገባል – ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር)

የዘንድሮው አለም አቀፍ የታዳጊ ሴቶች ቀን በኢትዮጵያ ለ13ኛ ጊዜ “ታዳጊ ሴቶች ላይ መስራት የነገን የተሻለች ሀገር መገንባት ነው” በሚል መሪ መሪ ቃል በተለያዩ መርሀ ግብሮች እየተከበረ ይገኛል። በበዓሉ ላይ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) ታዳጊ ሴት ልጆች እየተጋፈጡት ያለውን ፈተና እንዲሻገሩ ለማስቻል በጋራ መረባረብና ትኩረት ሰጥተን መሰራት ይገባናል ብለዋል። ዛሬ ያልዘራነውን ነገ ማጨድ…

Read More

በጥቅምት ወር ኢትዮጵያ በርካታ ዓለም አቀፍ ኮንፈረንሶችን ለማስተናገድ ዝግጅት አድርጋለች – ሰላማዊት ካሳ

በጥቅምት ወር ኢትዮጵያ በርካታ ዓለም አቀፍ እና አህጉራዊ ኮንፈረንሶችን ለማስተናገድ ዝግጅት ማድረጓን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታውቋል፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴዔታ ሰላማዊት ካሳ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በመግለጫቸውም ካለፈው ነሐሴ ወር አጋማሽ ጀምሮ በመላ ሀገሪቱ የተለያዩ ሃይማኖታዊ እና ባህላዊ በዓላት በድምቅት መከበራቸውን አስታውሰዋል፡፡ በዓላቱ የሕዝቦችን ትስስር ከማጠናከር ባለፈ የአንድን ሀገር እምቅ ባህል እና እሴት…

Read More

በቤንች ሸኮ ዞን “በተሽከርካሪ አደጋ መሞት ይብቃ” በሚል መሪ ቃል 4ሺ ለሚጠጉ አሽከርካሪዎች የተሀድሶ ስልጠና በሚዛን አማን እየተሰጠ ነው።

የተሀድሶ ስልጠናው የዞኑ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት መምሪያ ያዘጋጀው ሲሆን ለ8 ቀናት የሚቆይ መሆኑም ታውቋል። የቤንች ሸኮ ዞን ምክትል አስተዳዳሪና የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ ኃላፊ አቶ መስፍን መንገሻ እንደተናገሩት የትራንስፖርት ዘርፍ ትልቅ የኢኮኖሚ አንቀሳቃሽ ዘርፍ ነው ብለዋል። ዘርፉ ከሰው የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ ጋር በጥብቅ የተቆራኘና ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ፋይዳው የጎላ መሆኑን ጠቁመዋል። ይሁንጂ በተለይም በህዝብ ትራንስፖርት ዘርፍ…

Read More