Trendings

በሸካ ዞን ከ2017 ዓ.ም ጀምሮ በትኩረት በሚፈፀሙ ተግባራት ላይ ያተኮረ ውይይት በቴፒ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል።

በዞኑ ከ2017 ዓ.ም ጀምሮ በኢኮኖሚ፣በማህበራዊ፣ በከተማ ልማት እንዲሁም በፖለቲካና ህዝብ ግንኙነት ዘርፎች በልዩ ትኩረት በሚፈፀሙ ተግባራት ዙሪያ ስትራቴጂካዊ ዕቅድ ቀርቦ ውይይት እየተካሄደ ነው። ውጤታማ ተግባራትን በመፈፀም የህብረተሰቡን እርካታ ለማረጋገጥ ብሎም የዞኑን ልማትና እድገት ለማፋጠን በየደረጃው የሚገኙ አመራሮችና ባለድርሻ አካላት ተሳትፎና ርብርብ ወሳኝ መሆኑም ተጠቁሟል። ከተማ ልማት፣ግብርና፣ገቢ አሰባሰብ፣ትምህርትና ጤና ዘርፍ ላይ እመርታ ማስመዝገብ ከርብርብ ማዕከላት ዋነኞቹ…

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት የሚከተሉትን ሹመቶች ሰጥተዋል

1. ዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር 2. ወ/ሮ ሰላማዊት ካሳ – የቱሪዝም ሚኒስቴር ሚኒስትር 3. ወ/ሮ ሃና አርአያስላሴ- የፍትህ ሚኒስቴር ሚኒስትር All reactions: 209Woldemariam Bezabih, Fikir Kebede and 207 others

Read More

በኢትዮጵያ የምግብ ሉዓላዊነትን በዘላቂነት ማረጋገጥ የሚያስችል አቅም እንዳለ በተግባር ማረጋገጥ ተችሏል – ቢቂላ ሁሪሳ(ዶ/ር)

በኢትዮጵያ የምግብ ሉዓላዊነትን በዘላቂነት ማረጋገጥ የሚያስችል አቅም እንዳለ በተግባር በማረጋገጥ ተጨባጭ ውጤት መገኘቱን በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማዕከል አስተባባሪ ሚኒስትር ቢቂላ ሁሪሳ(ዶ/ር) ገለጹ። “ሉዓላዊነት በምርታማነት” በሚል መሪ ሀሳብ የተዘጋጀ የፓናል ውይይት በአዳማ ከተማ እየተካሄደ ነው። የምግብ ሉዓላዊነት የኢትዮጵያ ቁልፍ ጉዳይ መሆኑን ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) መድረኩን በከፈቱበት ወቅት ገለጸዋል። ባለፉት ዓመታት ይህንን ለማረጋገጥ…

Read More

የክልሉ ግብርና ቢሮ የ2017 ምርት ዘመን የበጋ መስኖ ስንዴ እና መደበኛ ዕቅድ ላይ ንቅናቄ መድረክ እያካሄደ ነዉ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግሥት ግብርና ቢሮ የ2017 የምርት ዘመን የበጋ መስኖ ስንዴ እና መደበኛ መስኖ ዕቅድ ዙሪያ ከዞን፣ ከወረዳና ከባለድሻ አካላት ጋር የንቅናቄ መድክ በቦንጋ ከተማ በማካሄድ ላይ ይገኛል ። በንቅናቄው መድረክ ላይ ተገኝተው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት አቶ ማስረሻ በላቸው የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የግብርና ቢሮ ኃላፊ የመድረኩ ዓላማ ከዚህ በፊት ከተመዘገበው ውጤት…

Read More

የብሪክስ አባል ሀገራት ባለሐብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋያቸውን ቢያፈስሱ አትራፊ ይሆናሉ:- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሩሲያ ሞስኮ እየተካሄደ ባለው የብሪክስ ቢዝነስ ፎረም ላይ ባደረጉት ንግግር፤ በአባል ሀገራቱ ያሉ ባለሐብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋያቸውን ቢያፈስሱ አትራፊ እንደሚሆኑ ገልጸዋል፡፡ የብሪከስ አባል ሀገራት ወደ ግማሽ የሚጠጋ የዓለምን ሕዝብ ቁጥር ይይዛሉ ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ፤ በፍጥነት እያደገ ያለውን አጠቃላይ የሀገር ውስጥ ምርት (ጂዲፒ) እንደሚይዙ ተናግረዋል። በዚህ ከፍተኛ አቅምም ብሪክስ ለዓለም…

Read More

“ከትላንት ታሪካችን በጎዎችን እያደስንና እያስዋብን፣ ህፀፆችን እያረምንና እያስተካከልን፣ በትናንትናው ብቻ ሳንታጠር፤ ዛሬን በአገልጋይነት ስሜትና በታታሪነት፣ በከፍተኛ የትጋት መንፈስ ጠንክረን በመስራት፤ የልፋትና ድካም ውጤታችን የሚንፀባረቅበት ያማረና የተዋበ ነጋችንን ለመጭው ትውልድ በማውረስ ታሪክ እንሰራለን!

ለዘመናት ጠፍሮ ከያዘን አዙሪት ተላቀን፤ ዕድሎቻችንን ሳናባክን፤ የገጠሙንን ችግሮች እየተጋፈጥን፤ በስኬቶቻችን ሳንዘናጋ ወደ ብልፅግናችን እንገሰግሳለን፡፡ በዚህም ሁለንተናዊ ሉዓላዊነቷ የተረጋገጠ አፍሪካዊት ልዕለ ኃያል ሀገር ለልጆቻችንን ለማቆየት ያገኘነውን መልካም ዕድል ሳናባክን እንጠቀማለን፡፡” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

Read More

አመራሩ የግብርና ዘርፉን በተለየ ሁኔታ በመምራት ከዘርፉ የሚመነጨውን ሀብት ማግኘት ወሳኝ ጉዳይ ይሆናል፦ ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግሥት ግብርና ቢሮ የ2017 የምርት ዘመን የበጋ መስኖ ስንዴ እና መደበኛ መስኖ ዕቅድ ዙሪያ ከዞን ከወረዳና ከባለድሻ አካላት ጋር የንቅናቄ መድክ በቦንጋ ከተማ አካሂዷል ። በንቅናቄ መድረክ ላይ መድረኩ የተገኙት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ የወተት ምርትን ለማሻሻል በእንስሳት ዝሪያ ማሻሻል ላይ በትኩረት መሠራት እንደሚገባ አንስተዋል ። በአትክልትና…

Read More

አዳዲስ የገጠር ተደራሽ መንገዶችን ለማስፋፋት የሚያስችል ፕሮግራም ይፋ መደረጉን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል መንግስት ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ቢሮ ገለጸ፡፡

በዓለም ባንክ የገንዘብ ድጋፍ የሚተገበረዉ “የገጠር ተደራሽ መንገድ ትስስር ለምግብ ዋስትና” የተሰኘዉን ፕሮግራም የሚመራዉ ስትሪንግ ኮሚቴ የመጀመሪያ ዙር ዉይይት በቦንጋ ከተማ አካሂዷል፡፡ የኮሚቴው ሰብሳቢ የሆኑት በክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የመሠረተ-ልማት ክላስተር አስተባባሪና የትራንስፖርትና መንገድ ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ ፋጇ ሳፒ በዚሁ ወቅት፣ በዚህ ፕሮግራም የክልሉ መንግስት የበጀቱን 30 በመቶ የሚሸፍን ሲሆን ቀሪውን 70 በመቶ…

Read More

የማዕድን ባለፀጋው ቤሮ ወረዳ በምዕራብ ኦሞ ዞን

የቤሮ ወረዳ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል በምዕራብ ኦሞ ዞን ውስጥ የሚገኝ ወረዳ ነው። የቤሮ ወረዳ ከአዲስ አበባ በ709 ኪ/ሜ፣ ከሚዛን አማን በ142 ኪ/ሜ ርቀት ላይ የሚገኝ ሲሆን ወረዳው የሚታወቀው ይበልጥ በወርቅ ነው። የቤሮ ወረዳ 12 ቀበሌዎች ያሉት ሲሆን አስራ ሁለቱም ቀበሌያት በማዕድንን ሀብቶችን የተጎናፀፉ ሲሆኑ ከእነዚህም ውስጥ ምቹ የአየር ፀባይ መኖሩ ለምርትና ምርትታማነት ለማሳደግ ምቹ…

Read More