Trendings

የማህፀን በር ካንሰር የመከላከያ ክትባት ዘመቻ በይፋ ተጀመረ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የማህፀን በር ካንሰር የመከላከያ ክትባት ዘመቻ በዳውሮ ዞን ታርጫ ከተማ በይፋ ተጀምሯል። ዘመቻውን በይፋ ያስጀመሩ የክልሉ ጤና ቢሮ ጤናና ጤና ነክ ግብአት ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተርና የቢሮው ተወካይ አቶ ሙሉቀን አሰፋ ወላጆችና አሳዳጊዎች እድሜአቸው ከ9 – 14 የሆኑ ልጃገረዶችን በማስከተብ ከማህፀን በር ካንሰር መከላከል ይጠበቅባቸዋል ብለዋል። በክልሉ ከ157 ሺ…

Read More

የሌማት ትሩፋት ለግብርና ኢንቨስትመንትና ለሀገራዊ የስርዓተ ምግብ መሻሻል ጉልህ ሚና እየተጫወተ መሆኑ ተገለፀ

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በደብረ ብርሃን ከተማ በሌማት ትሩፋት የተሰማራ የውጭ ባለሃብት የሥራ እንቅስቃሴን ተመልክተዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሌማት ትሩፋት ኢኒሼቲቭ ባቀድነው መሠረት በውጤታማነት እየተተገበረ ነው ብለዋል። የተመጣጠነ የምግብ ዋስትና ስርዓትን ለማረጋገጥ በሁሉም መስክ የተጀመሩ ሥራዎች የሚበረታቱ ናቸው ያሉት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ የደብረ-ሆላንድ የዶሮና እንቁላል ምርት ማዕከልም ሀገራዊ ውጥንን ለማሳካት የሚያግዝ መሆኑን አንስተዋል፡፡ ማዕከሉ…

Read More

በክልሉ ዓለምአቀፍ የህጻናት ቀን በተለያዩ ዝግጅቶች ተከበረ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ሴቶችና ህፃናት ጉዳይ ቢሮ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ 35ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ19ኛ ጊዜ “ህፃናት የሚሉት አላቸው እናዳምጣቸዉ !” በሚል መሪ ቃል ዓለም አቀፍ የህፃናት ቀን በተለያዩ ዝግጅቶች በቦንጋ ከተማ ተከብሯል። የህጻናት መብትና ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በሚደረገው ጥረት የባለድርሻ አካላት ተሳትፎ ተጠናከሮ መቀጠል እንዳለበት የገለጹት የክልሉ ሴቶችና ህፃናት ጉዳይ ቢሮ ኃላፊ…

Read More

ኢትዮጵያና ቻይና በአየር ንብረት ለውጥ መከላከል ያላቸውን ትብብር ለማጠናከር እንደሚሰሩ ገለጹ

ኢትዮጵያ እና ቻይና በአየር ንብረት ለውጥ መከላከል ያላቸውን ትብብር ይበልጥ ለማጎልበት እንደሚሰሩ አስታወቁ። 29ኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ(ኮፕ 29) በአዘርባጃን ባኩ መካሄድ ከጀመረ ዛሬ ሰባተኛ ቀኑን አስቆጥሯል። ከጉባኤው ጎን ለጎን ቤልት ኤንድ ሮድ ኢኒሼቲቭ (Belt and Road Intiative) የአየር ንብረት ለውጥ መከላከልና ተፅዕኖ መቋቋም አላማው ያደረገ ውይይት ተካሂዷል። በኢትዮጵያና ቻይና የጋራ መድረክ…

Read More

በዘንድሮው በጀት አመት ከ1ሺህ 7ሄክታር በላይ መሬት በበጋው መስኖ ስንዴ ለማልማት መታቀዱ ተገለፀ።

በምዕራብ ኦሞ ዞን የ2016 የበጋው መስኖ ስንዴ እቅድ አፈጻጸም እና የ2017 እቅድ እንዲሁም በልማት ትሩፋት ሥራዎች ዙሪያ ዉይይት እየተደረገ ይገኛል። በመድረክ የዞኑ ዋና አስተዳደሪ አቶ ጌታቸዉ ኬኒ እንደተናገሩት የበጋ መስኖ ስንዴ የልማት ሥራዎች ከአምናው በነበረው ልምዶች በዘንድሮው የተሻለ ምርት ለማግኘት መትጋት ይጠበቃል ብልዋል። አያይዘውም በ2016ዓም 488ሄክታር መሬት በበጋ መስኖ ስንዴ መሸፈኑ የገለፁት ዋና አስተዳደሪ ይህ…

Read More

ኢትዮጵያን ተመራጭ መዳረሻ ለማድረግ

ኢትዮጵያን ተመራጭ የጎብኚ መዳረሻ ለማድረግ በሚከናወነው ሥራ የቱሪስት እና የኮንፈረንስ ቪዛዎች ላይ እስከ 25 በመቶ ቅናሽ መደረጉ የጎላ አስተዋጽኦ እያበረከተ መሆኑ ተመላከተ፡፡ የኢትዮጵያን የቱሪዝም ኢንዱስትሪ ለማበረታታት በ2016 ዓ.ም በፀደቀው የኢሚግሬሽን ደንብ ቁጥር 550/2016 የአገልግሎት ዋጋ ተመን የዋጋ ቅናሽ መደረጉን የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ማስተዋል ገዳ አስታውሰዋል፡፡ በዚህም የቱሪስት ቪዛ ከዚህ በፊት ከነበረው 25 በመቶ…

Read More

የቱሪዝም ሀብቶች መጠበቅ፣ለትውልድ መተላለፍ እና መጠቀም መቻል እንደለበት የቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ጌታቸው ነጋሽ ገለጹ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት የባህል ፣ ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ አቶ ፋንታሁን ብላቴ የተመራ የፌዴራል፣ የክልልና የተለያዩ ሚዲያ አካላት ልዑካን በካፋ ዞን ጉርጉቶ የእግዜር ድልድይ የቦንጋ ብሔራዊ የቡና ሙዝዬም ጎብኝተዋል። ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ጌታቸው ነጋሽ በጉብኝቱ በዩትና በሰሙት በጣም ደስተኛ መሆናቸውን ገልጸው በዚህ ቦታ የተገኝንበት ዋና አላማ የዓለም የቱሪዝም ቀንን ምክንያቱ…

Read More

የኤች.አይ.ቪ ኤድስ ስርጭት መከላከልና መቆጣጠር ላይ የባለድርሻ ተቋማት ሚና እንዲጠናከር ተጠየቀ

በክልሉ የኤች.አይ.ቪ ኤድስ ስርጭትን መከላከልና መቆጣጠር ላይ የባለድርሻ ተቋማትና አካላት ሚና እንዲጠናከር የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ጤና ቢሮ ጠይቋል። የክልሉ ጤና ቢሮ ለሴክተር መስሪያ ቤቶችና ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የኤች .አይ.ቪ ሜይንስትሪሚንግ ስልጠና በቦንጋ ከተማ እየሰጠ ይገኛል። የክልሉ ጤና ቢሮ ኤች.አይ.ቪ ኤድስ መከላከልና መቆጣጠር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ መንግስቱ ካሰሪ በክልሉ 14 ሺህ የቫይረስ ተጠቂ ይገኛል…

Read More

ሰው ተኮር ተግባር የበጎ ፈቃድ አገልግሎት መገለጫ ነው፦አቶ አለማየሁ አለሙ

የሸካ ዞን ሴቶች ህፃናት ወጣቶችና ማህበራዊ ጉዳይ መምሪያ የ2016 ዓ.ም የክረምት ወራት ወጣቶች በጎ ፈቃድ አገልግሎት መዝጊያ ፕሮግራም በማሻ ከተማ እያካሄደ ይገኛል። በፕሮግራሙ ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት በብልፅግና ፓርቲ ሸካ ዞን ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊና የመንግስት ዋና ተጠሪ አቶ አለማየሁ አለሙ ሰው ተኮር ተግባር የበጎ ፈቃድ አገልግሎት መገለጫ መሆኑን ጠቁመው ሁሉም በትኩረት ልተገብረው ይገባል ሲሉም ገልፀዋል። የበጎ…

Read More