የብልጽግና ፓርቲ 5ኛ ዓመት ምስረታ በዓል ምክንያት በማድረግ የጽዳት ዘመቻ ተደረገ
የብልፅግና ፓርቲ 5ኛ ዓመት የምስረታ በዓልን አስመልክቶ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦቸች ክልል ብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ሊግ አመራሮችና አባላት በቦንጋ ከተማ የፅዳት ዘመቻ ተካሂዷል። በመርሀ ግብሩ የክልሉ የብልፅግና ፓርቲ ሴቶች ሊግ ጽ/ቤት ሀላፊ ወ/ሮ ሰብለጸጋ አየለ እንደገለፁት የዛሬው የጽዳቱ ዋና አላማ የብልፅግና ፓርቲ 5ኛ ዓመት የምስረታ በዓልን አስመልክቶ የተዘጋጀ የጽዳት ፕሮግራም መሆኑን ተናግረዋል፡፡ ለነዋሪዎች ውብና የተመቸ…
