Trendings

የግዥ ስርዓቱ ከአድሎኦ የጸዳ፣ ግልጽና ተጠያቂነት የሰፈነበት እንዲሆን የግዥ ባለሙያዎች የሚጠበቅባቸውን ሊወጡ ይገባል፦ወ/ሮ የሺሃረግ ደበበ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ፋይናንስ ቢሮ በመንግሥት ግዥ ንብረት ባለስልጣን ለወረዳ የግዥ ባለሙያዎች በካልም ፕሮግራም በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ በቦንጋ ከተማ ስልጠና እየሰጠ ይገኛል። የክልሉ መንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ የሺሃረግ ደበበ ከመንግስት በጀት ከ64% በላይ የሚሆነው በጀት ለግዥ እንደሚውልም ተናግረዋል። ለግዥ የሚመደበው ውስን በጀት ለታለመለት ዓለማ እንዲውል የግዥ ስርዓቱ ከአድሎኦ…

Read More

ኢትዮጵያ አህጉራዊ ግቦችን የሚያሳኩ ዘላቂና አካታች መሠረተ ልማቶችን እየገነባች ነው፦ ዓለሙ ስሜ(ዶ/ር)

ኢትዮጵያ አህጉራዊ ግቦችን የሚያሳኩ ዘላቂና አካታች መሠረተ ልማቶችን እየገነባች መሆኑን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ(ዶ/ር) ገለጹ። ስምንተኛው የአፍሪካ መሠረተ-ልማት ማስፋፊያ ፕሮግራም ሳምንት በአዲስ አበባ አፍሪካ ህብረት አዳራሽ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ ንግግር ያደረጉት የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ(ዶ/ር)፤ ዛሬ የምንገነባው መሠረተ ልማት የነገ አህጉራዊ እጣ ፈንታን የሚወስን ነው ብለዋል። በአፍሪካ ወሳኝ አህጉራዊ መሠረተ ልማቶችን ለመገንባት በቂ…

Read More

ሕብረቱ የመፈጸም አቅሙንና ውጤታማነቱን ለማሳደግ የሰው ኃይል ብቃትና ተወዳዳሪነት ላይ በትኩረት ሊሰራ ይገባል፦ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ

የአፍሪካ ሕብረት የመፈጸም አቅሙንና ውጤታማነቱን ለማሳደግ የሰው ኃይል ብቃትና ተወዳዳሪነት ላይ በትኩረት መስራት እንደሚገባው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ገለጹ። 23ኛው የአፍሪካ ሕብረት የስራ አስፈጻሚ ምክር ቤት አስቸኳይ ስብሰባ በበይነ መረብ ተካሂዷል። በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ የተመራ የኢትዮጵያ ልዑክ በስብሰባው ተሳትፏል። ስብሰባው የተደረገው እ.አ.አ በጁላይ 2024 በጋና አክራ በተካሄደው 45ኛው…

Read More

በዓለም መድረክ የአፍሪካን ድምጽ ለማሰማት ቀጣይነት ያለው ጥረት እንዲደረግ ተጠየቀ

በዓለም አቀፍ ደረጃ በሚካሄዱ መድረኮች የአፍሪካን ድምጽ ለማሰማት ቀጣይነት ያለው ጥረት እንዲደረግ የአፍሪካ ህብረት ስራ አስፈፃሚ ምክር ቤት ጠይቋል፡፡ በ23ኛው የአፍሪካ ህብረት ስራ አስፈፃሚ ምክር ቤት ስብሰባ ላይ በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ የሚመራ የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን ተሳትፏል። ስብሰባው በዚህ ዓመተ በጋና አክራ የተካሄደው 45ኛው መደበኛ ጉባኤ ባወጣው መመሪያ መሰረት የአፍሪካ ህብረት የክህሎት…

Read More

የኖርዌይ እና የዴንማርክ አምባሳደሮች በሁለቱ ሀገር መንግሥታት ድጋፍ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የተከናወነው ተግባራትን ጎበኙ

በኢትዮጵያ የኖርዌይ እና የዴንማርክ አምባሳደሮች በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የሚገኘውንና በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የቅርስ ጥበቃ UNESCO የተመዘገበውን የከፋ ጥብቅ ደን እንዲሁም በደኑ አከባቢ ያለውን የአሳታፊ ደን ማህበር እንቅስቃሴ ተዘዋውረው ጎብኝተዋል። አምባሳደሮቹ በጉብኝታቸው በሁለቱ ሀገራት መንግሥታት ድጋፍ በREDD+ እና CRLF ፕሮግራም በደን ጥበቃና የአየር ንብረት ለውጥ ቁጥጥር መርሀግብር የተሰሩ የደን ጥበቃና ልማት ፣ የኑሮ ማሻሻያ…

Read More

በ”ኢትዮጵያ ታምርት” ንቅናቄ በክልላችን በርካታ ውጤቶች ማስመዝገብ ችለናል፦ አቶ ማስረሻ በላቸው

“ኢንዳስትሪ ከመንደር ወደ ሀገር” በሚል መሪ ሀሳብ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ኢንዱስትሪ እና ኢኖቬሽን ቢሮ በ 3-2-1 የገጠር ኢንደስትሪላይዜሽን ተነሳሽነት ላይ ከክልል ስትሪንግ ኮሚቴዎች ጋር የምክክር መድረክ በቦንጋ ከተማ አካሂዷል፡፡ በመድረኩ ሰነድ ያቀረቡት የኢንዱስትሪ ሚንስትር የኢትዮጵያ ታምርት ክላስተር አስተባባሪ አቶ ታደሰ አስማራ የአምራች ኢንዱስትሪውን ዘርፍ የሚያጠናክሩ ስራዎች እየተሰሩ እንደሚገኙ ገልጸው በየዓመቱ በዘርፉ ያሉ የአሰራር…

Read More

የኢትዮጵያን የሰላም ጥረት ማገዝና መደገፍ የቀጣናውን ሰላም የማጽናት ስራ ነው – አምባሳደር ባንኮሌ አዶዬ

የኢትዮጵያን የሰላም ጥረት ማገዝና መደገፍ የቀጣናውን ሰላም የማጽናት ስራ መሆኑን በአፍሪካ ህብረት የፖለቲካ ጉዳዮች፣ የሰላምና ደህንነት ኮሚሽነር አምባሳደር ባንኮሌ አዶዬ ገለጹ። የአፍሪካ አህጉራዊ የሰላም ኮንፍረንስ “የበለፀገችና ሰላማዊ አፍሪካን እንገንባ” በሚል መሪ ሀሳብ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። በአፍሪካ ህብረት የፖለቲካ ጉዳዮች፣ የሰላምና ደህንነት ኮሚሽነር አምባሳደር ባንኮሌ አዶዬ፤ በአፍሪካ የዘላቂ የልማት ግቦችን ለማሳካት ዘላቂ ሰላምና መረጋጋት ማስፈን…

Read More

ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) የዴንማርክ እና የኖርዌይ አምባሳደሮችን በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) የዴንማርክ እና የኖርዌይ አምባሳደሮችን በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። አምባሳደሮቹ በክልሉ በሁለቱ መንግሥታት ድጋፍ በደንና አከባቢ ጥበቃ እየተከናወነ ያለውን ተግባር ለመመልከት እንዲሁም በቀጣይ ፕሮግራሞችን ማስቀጠል በሚቻልበት አግባብ ከክልሉ መንግሥት ጋር ምክክር ለማድረግ መሆኑ ተገልጿል። የክልሉ አብዛኛው ማህበረሰብ ኑሮው በደን ጥገኛ መሆኑን የገለጹት ርዕሰ መስተዳድሩ በክልሉ የደን…

Read More

ብልጽግና ፓርቲ ባለፉት አምስት ዓመታት በሁሉም ዘርፎች የተሻለ ሀገር መገንባት የሚያስችሉ አበረታች ውጤቶችን ማስመዝገብ ችሏል፦ ተሳታፊዎች

ብልጽግና ፓርቲ ባለፉት አምስት ዓመታት በሁሉም ዘርፎች አበረታች ውጤቶችን ማስመዝገብ መቻሉን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብልጽግና ፓርቲ 5ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ተሳታፊዎች ገለጹ። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት “የሀሳብ ልዕልና ለሁለተናዊ ብልጽግና” በሚል መሪ ሀሳብ የፓርቲውን 5ኛ ዓመት የምስረታ በዓል በፓናል ውይይትና በተለያዩ መርሃ ግብር ተከብሯል። በመርሃ-ግብሩ ተሳታፊዎች ብልጽግና ፓርቲ…

Read More

ብልጽግና ፓርቲ በመደመር ጉዞ የጀመረውን እምርታዊ ለውጥ አጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ ተገለጸ

የብልጽግና ፓርቲ 5ኛ አመት ምስረታ በዓል በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ክልላዊ ማጠቃለያ ”የሀሳብ ልዕልና ለሁለንተናዊ ብልፅግና”በሚል መሪ ሀሳብ በቦንጋ ከተማ በፓናል ውይይትና ሌሎች መርሃ-ግብሮች ተከብሯል። በውይይቱ ”የብልጽግና ፓርቲ የአምስት አመታት ጉዞ”ላይ ያተኮረ ሰነድ የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ በአቶ በላይ ተሰማ ቀርቧል። ሰነዱ ሀገሪቱ ከለውጡ በፊትና በኃላ ያለው መሠረታዊ ጉዳዮች፤…

Read More