የፌዴራል አስተዳደር ሥነ-ሥርዓት አዋጅ እና የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ ላይ ምክክር ተካሄደ::
የኢ.ፌ.ዴ.ሪፍትሕ ሚኒስቴር በፌደራል አስተዳደር ሥነ-ሥርዓት አዋጅ እና የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ ላይ ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር የምክክር መድረክ አካሂዷል። በመድረኩ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔና ምክትል አፈጉበዔ፣ የተለያዩ ቋሚና ጊዜያዊ የኮሚቴ አባላት፣ የፌዴራል ፍርድ ቤቶች ፕሬዚዳንቶች፣ የዲሞክራስ ተቋማት ኃላፊዎች እንዲሁም ሌሎች ባለድርሻ አካላት ተገኝተዋል። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ፤ በሀገሪቱ በተለያዩ…
