የወሳኝ ኩነት ምዝገባን ውጤታማ ለማድረግ በየደረጃው ያለው አመራር ትኩረት እንዲሰጥ ተጠየቀ::
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ዘርፍ በወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ድጋፋዊ ክትትል ግብረ መልስ ዙሪያ የባለድርሻ አካላት ምክክር መድረክ በቦንጋ ከተማ ተካሄደ። በክልሉ የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ እንቅስቃሴን ዙሪያ ከክልሉ የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ጋር በጥምረት የተዋቀረው የቴክኒክ ኮሚቴ በክልሉ ሁሉም ዞኖችና ወረዳዎች ያለው የምዝገባ ሂደት ላይ ባደረው…
