Trendings

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአንዳንድ ኤምባሲዎች የደቦ መግለጫዎች ተቀባይነት እንደሌላቸው አስታወቀ

ተቀማጭነታቸውን በአዲስ አበባ ያደረጉ አንዳንድ ኤምባሲዎች በደቦ የሚያወጧቸውን መግለጫዎች ኢትዮጵያ እንደማትቀበል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ ነብዩ ተድላ የሀገሪቱን አበይት የዲፕሎማሲ እንቅስቃሴዎች አስመልክቶ ዛሬ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በአዲስ አበባ የሚገኙ አንዳንድ ኤምባሲዎች የሚያወጧቸው የጋራ መግለጫዎች ከተለመደው የዲፕሎማሲ አሰራር ያፈነገጡ መሆናቸውን ገልፀዋል፡፡ ባለፈው ሳምንት የዓለም የፕሬስ ቀንን ምክንያት በማድረግ አንዳንድ ኤምባሲዎች…

Read More

በኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን ምርት ጥራት ምርመራና ሴርተፊኬሽን ማዕከል በቦንጋ ከተማ ዳግም ሥራ መጀመሩን የማዕከሉ አደራጅ አብይ ኮሚቴ አስታወቀ።

ማዕከሉ ዳግም መከፈቱ ከዚህ ቀደም በተለያዩ አካባቢዎች ላይ በነጋዴዎች ላይ ይደርስ የነበረዉን ጫና የሚቀነስ ነዉ ስል የካፋ ዞን ቡና አቅራቢዎች እና አዘጋጆች ማህበር ገልጿል። የካፋ ዞን ግብርና፣ ደን፣ አከባቢ ጥበቃና ሕብረት ሥራ ልማት መምሪያ ኃላፊና የቦንጋ ምርት ጥራት ምርመራና ሴርተፊኬሽን ማዕከል አብይ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ ጋዎ አባመጫ ቡና ለዞኑ ማህበረሰብ ከባህላዊና ታሪካዊ ቁርኝት ባለፈ ማህበራዊና…

Read More

የ2024 የፓሪስ ኦሎምፒክ ችቦ አቀባበልና ሽኝት መርሃ-ግብር የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች ያሉበት ደረጃ ተገመገመ

በግምገማ መድረኩ የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ እንዳሻው ከበደ እንደተናገሩት ጉዳዩ የገፅታ ግንባታና የዞኑን የስፖርት ዘርፍ ለማነቃቃት በዚህም አካባቢያችንን ለዓለም አጉልቶ ለማሳየት ትልቅ ፋይዳ ያለው በመሆኑ እንደ ዞን ከፍተኛ ትኩረት ተሰጥቶ እስከ ታችኛው ወረዳና ከተማ አስተዳደር መዋቅሮች ተሣታፊዎች በአግባቡ መለየታቸውን ተናግሯል። የቦታ ዝግጅት፣የፓናል መወያያ አዳራሽ የማዘጋጀትና የማስዋብ ሥራ፣ እንግዶችን ለመቀበል የሚያስችል የመስተንግዶና የተሽከርካሪዎች ዝግጅት በስፋት የተሰሩ…

Read More

የ2024 የፓሪስ ኦሎምፒክ ችቦ ንቅናቄ መድረክ ከግንቦት 02 – 03 /2016 ዓ.ም ድረስ እንደሚካሄድ ተገለጸ\::

በክልሉ የፖለቲካና አስተዳደር መቀመጫ በሆነችው ቦንጋ ከተማ ላይ የ2024 የፓሪስ ኦሎምፒክ ችቦ አቀባበልና አሸኛኘት በዓል እንደሚደረግ ተገለፀ። በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት የፖለቲካና አስተዳደር መቀመጫ በሆነችው ቦንጋ ከተማ ላይ የ2024 የፓሪስ ኦሎምፒክ ችቦ አቀባበል በዓል በደማቅ ሁኔታ እንደሚደረግ የክልሉ ባህል ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ አቶ ፋንታሁን ብላቴ ተናግረዋል። የቢሮው ኃላፊ በሰጡት መግለጫ መርሀግብሩ በኢትዮጵያ…

Read More

ተስፋ ሰጪው ኢንዱስትሪ

ተስፋ ሰጪው ኢንዱስትሪ የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ከሚያስተዳድራቸው ስኳር ፋብሪካዎች ውስጥ አንዱ የሆነው የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 3 በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ዉስጥ የሚገኝ ነው ፡፡ ፋብሪካው በ2008 ዓ/ም የተቋቋመ ሲሆን ከፋብሪካ ግንባታ ጀምሮ በርካታ ስራዎችን እያከናወነ እንደሚገኝ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 1 እና ቁጥር 3 ስኳር ፋብሪካ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ጥበቡ ገብረየስ ተናግረዋል፡፡ ፋብሪካው…

Read More

በጎነት እንደ ባህል

ሪፖርታዥ በጎነት እንደ ባህልበአሥራዎቹ ዕድሜ ውስጥ እያለ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት መጀመር እጅግ ጠቃሚ መሆኑ ይነገራል። በጎ ፈቃደኝነት ወጣቶች በተጨባጭ ተግዳሮቶች ውስጥ እንዲሰሩ እና ተፅዕኖ ፈጣሪ ለውጦችን እንዲያደርጉ እድል እንደሚሰጥም ይታመናል። በጎ ፈቃደኝነት ወጣቶችን በማህበረሰባቸው ውስጥ መልካም ነገሮችን እንዲያበረክቱ ከማስቻሉም በላይ ጠቃሚ የህይወት ክህሎቶችን እንዲያዳብሩ፣ ርህራሄ እንዲያሳድጉ እና ማህበራዊ ሃላፊነት እንዲሰማቸው እና ለግል እና ለጋራ ህይወታቸው…

Read More

የሥራ ላይ ደህንነትንና የሰራተኞችን መብትና ጥቅም የማስከበር ስራ ተጠናክሮ ይቀጥላል – ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል::

የኢንዱስትሪ ሰላምን የማረጋገጥ፣ ምርታማነትን የማሳደግ፣ የሥራ ላይ ደህንነትንና የሰራተኞችን ጥቅም የማስከበር ስራ ተጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑን የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪያት ካሚል ገለጹ። የዓለም የሠራተኞች ቀን በኢትዮጵያ ለ49 ጊዜ በዓለም አቀፍ ደረጃ ደግሞ ለ135 ጊዜ “ለሠላምና ለኑሮ ውድነት መፍትሔ እንሻለን” በሚል መሪ ሐሳብ እየተከበረ ይገኛል። በአዲስ አበባ በተከናወነው መርሃ ግብር የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪያት ካሚልን ጨምሮ ሌሎች…

Read More

በክልሉ በተደረገው የፀጥታ ሥራ አብዛኛዎቹን የፀጥታ ችግሮች መፍታት ችለናል፦ አቶ ፋጂዮ ሳፒ::

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ሠላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ከጎባ ክላስተር ኩታ ገጠም (ዞኖችና ወረዳዎች) ባለድርሻ አካላት ጋር የምክክር መድረክ በቦንጋ ከተማ አካሂዷል፡፡ በመድረኩ ላይ በአርብቶ አደር አካባቢዎች (በጎባ ክላስተር) ኩታ ገጠም ዞኖችና ወረዳዎች የሚስተዋለውን የፀጥታ ችግር ለመቅረፍ የታቀደ ዕቅድ በክልሉ ሠላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ምክትል ኃላፊና የፀጥታ ዘርፍ ኃላፊ በአቶ ሀብታሙ አለሙ ቀርቦ ውይይት…

Read More

ክልሉ የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለ926 ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ::

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት መጪውን የትንሳኤ በዓል ምክንያት በማድረግ ለ926 ታራሚዎች ይቅርታ ማድረጉን አስታወቀ። የክልሉ የይቅርታ ቦርድ በይቅርታ አዋጅ፣ ደንብና መመሪያ መሰረት መስፈርቱን የሚያሟሉ ታራሚዎችን ከመንግስት፣ ከህዝብና ከታራሚ ጥቅም አኳያ ሲመረምር መቆየቱን የክልሉ ፍትህ ቢሮ ኃላፊ አቶ እሸቱ ጎዴቶ ገልጸዋል ። በተደረገው ምርመራም በአጠቃላይ የይቅርታ ጥያቄ ካቀረቡ 978 ታራሚዎች መካከል መስፈርቱን ያሟሉ 926…

Read More