Trendings

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 75ኛ ዓመት የአልማዝ ኢዮቤልዩ በዓሉን በተለያዩ መርሃ ግብሮች ሊያከብር ነው

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 75ኛ ዓመት የአልማዝ ኢዮቤልዩ ክብረ በዓሉን የእስካሁን ታሪኩንና የወደፊት ተልዕኮውን በሚመጥን መልኩ ለማክበር ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የዩኒቨርሲቲው ተጠባባቂ ፕሬዝዳንት ሳሙኤል ክፍሌ(ዶ/ር) አስታወቁ። ተጠባባቂ ፕሬዝዳንቱ የዩኒቨርሲቲውን የራስ ገዝነት የሪፎርም አፈጻጸም እና የ75ኛ ዓመት የአልማዝ ኢዮቤልዩ አከበባርን አስመልክቶ ለመገናኛ ብዙሃን መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በወጣው የራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲ ማቋቋሚያ አዋጅ መሰረት…

Read More

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት

ባለፈው አንድ ወር ገደማ የኢትዮጵያን ሕገ መንግሥት፣ የፕሪቶርያን ስምምነት እና የዲፕሎማቲክ ማኅበረሰቡን ምክር በማከል ሰፊ ውይይቶች ሲካሄዱ ቆይተዋል:: የአቶ ጌታቸው የሥልጣን ዘመን በሕጉ መሠረት ሲያበቃ የሚቀሩ ቁልፍ ሥራዎችን የሚያከናውን አካል፣ ጊዜያዊ መንግሥቱ መቀጠል አለበት የሚል ድምዳሜ ከተያዘ በኋላ፣ ይሄንን ሽግግር ማን መርቶ ከግብ ሊያደርስ ይችላል? የሚሉ ውይይቶችን ስናደርግ ቆይተናል:: ዛሬ በይፋ እና በሰላማዊ መንገድ በአዲስ…

Read More

የንጹህ መጠጥ ውሃ በማግኘት መደሰታቸውን ነዋሪዎች ገለጹ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በሸካ ዞን አንድራቻ ወረዳ የጌጫ ከተማና ጋቲባ ቀበሌ የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት አግልግሎት እየሰጠ ይገኛል። ያነጋገርናቸው የጌጫ ከተማና ጋቲባ ቀበሌ ነዋሪዎች በወረዳው የንጹህ መጠጥ ውሃ ማግኘት በመቻላቸው መደሰታቸውን ገልጸዋል። በጌጫ ከተማ የንጹህ መጠጥ ውሃ የነዋሪዎች ረጅም ዓመታት ጥያቄ ከመሆኑም በላይ ንጽህና ያልጠቀውን ውሃ ከተለያዩ ምንጮች በመጠቀማቸው ራሳቸውንና የቤተሰብ አባሎቻቸው በተለያዩ…

Read More

#ካንካርና_ኩችጓ

ባህል የአንድ ብሔረሰብ ማንነት መገለጫው፤ ትልቅ እሴቱ ነው። ባህልን ማልማት፣ ማሳደግ ለትውልድ ማሸጋገር ደግሞ የአሁኑ ትውልድ ትልቅ አደራው ነው። ይህ ትልቅ አደራ ሳይሸረፍ፣ሳይበረዝ የጥንት ይዘቱን ጠብቆ እንዲለማ ማድረግም ያስፈልጋል። በክልላችን በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ከሚገኙ ብሔረሰቦች አንዱ የፃራ ብሔረሰብ ነው ። ብሔረሰቡ የራሱ የሆኑ ባህላዊ እሴቶች አሉት ።ከእነዚህ እሴቶች ውስጥ አንዱ ባህላዊ አለባበስና አጋጌጥ ተጠቃሽ ነው…

Read More

የ2017 በጀት ዓመት የበልግ ልማት የዘር ሳምንት ማስጀመሪያ መረሃ ግብር ተካሄደ

የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በካፋ ዞን ጊምቦ ወረዳ የበልግ ልማት ወረዳዊ የቦቆሎ ክላስተር የዘር ማስጀመሪያ መረሐግብር አከናውኗል። የክልሉ ዋና የመንግሥት ተጠሪ አቶ ፍቅሬ አማን፣ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እና የ ግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ማስረሻ በላቸዉን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች የ2017 ዓ.ም ክልላዊ የበልግ ልማት የበቆሎ ክላስተር ዘር አስጀምረዋል። በደቡብ ምዕራብ…

Read More

ክልላዊ ነበራዊ ሁኔታን መሠረት ያደረገ የአጠቃላይ አመራር ውይይት እየተካሄደ ይገኛል።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል፥ የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የክልሉን ነባራዊ ሁኔታ መሠረት ያደረገ የአጠቃላይ አመራር የአቅም ግንባታ ውይይት በቦንጋ ከተማ እያካሄደ ይገኛል። በውይይቱ መክፈቻ ንግግር ያደረጉት የክልሉ የመንግሥት ዋና ተጠሪ አቶ ፍቅሬ አማን፥ የአቅም ግንቦት መድረኩ ያስፈለገው ባለፋት ጊዜያት በተሰጡ ስልጠናዎች፣ በተፈጠሩ ህዝባዊና የአመራር መድረኮች የተገኙ ልምዶች በማቀናጀት የክልሉ እምቅ ፀጋ በተሟላ መልኩ ወደ…

Read More

ኢትዮጵያና እስራኤል ያላቸውን የንግድና ኢንቨስትመንት ግንኙነት የበለጠ ማጠናከር ይገባል – አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር

ኢትዮጵያና እስራኤል በንግድና ኢንቨስትመንት ያላቸውን ግንኙነት የበለጠ ለማጠናከር መስራት እንደሚገባ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ገለጹ። አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር በኡዝቤኪስታን እየተካሄደ ከሚገኘው 150ኛው የኢንተር ፓርላሜንታሪ ኅብረት/አይፒዩ/ መድረክ ጎን ለጎን በሁለትዮሽ ግንኙነት ዙሪያ ከእስራኤል የፓርላማ ቡድን አባላት ጋር ተወያይተዋል። አቶ አገኘሁ ኢትዮጵያና እስራኤል ዘመናትን የተሻገረ መልካም ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት እንዳላቸው ጠቅሰው በንግድ፣ በኢንቨስትመንትና በቱሪዝም መስክ…

Read More

ለመንግሥት ያበደርኩት ብር የለም- የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለመንግሥት ያበደረው ብር አለመኖሩን አስታወቀ፡፡ ባንኩ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ባወጣው መግለጫ፤ በዚህ በጀት ዓመትም ሆነ ከዚያ በፊት አንድም ብር ለመንግሥት በቀጥታ አበድሮ እንደማያውቅ በአጽንኦት ገልጿል፡፡ ባንኩ ለመንግሥት ልማት ድርጅቶች ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በግልጽ ካቀረበው እውነታ ባፈነገጠና በተዛባ መልኩ የሪፖርተር ጋዜጣ በዜና አርዕስቱ “መንግስት ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተበደረው አንድ ትሪሊየን ዕዳ እንዳለበት ተገለጸ”…

Read More

ከ6 ሺህ በላይ ነዋሪዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የጸሐይ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ተመረቀ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በምዕራብ ኦሞ ዞን ሜኤኒት ሻሻ ወረዳ የተገነባው እና ከ6 ሺህ በላይ ነዋሪዎችን ተጠቃሚ የሚያደርገው የይርኒ የጸሐይ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት በዛሬው እለት ተመርቋል። በምረቃ ሥነ ስርዓቱ ላይ ንግግር ያደረጉት በውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር የኢነርጂ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ኢ/ር ሱልጣን ወሊ፤ ኢነርጂ ለማንኛውም አይነት የልማት እንቅስቃሴ ዋነኛው ግብዓት በመሆኑ ከፍተኛ ትኩረት…

Read More

ኢትዮጵያ ለደቡብ ሱዳን ሕዝቦች የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል አረጋገጠች

ኢትዮጵያ ለደቡብ ሱዳን ሕዝቦች የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስታወቁ፡፡ የደቡብ ሱዳን ምክትል ፕሬዚዳንት ቤንጃሚን ቦል ሜል ከሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ማያርዲት ይዘውት የመጡትን መልዕክት መቀበላቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ገልፀዋል፡፡ በዚሁ ወቅትም ከምክትል ፕሬዚዳንቱ ጋር ውጤታማ ውይይት ማድረጋቸውን ነው የገለጹት፡፡ በደቡብ ሱዳን ያለውን ወቅታዊ የጸጥታና የፖለቲካ ችግር…

Read More