Trendings

በኮንታ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት “የአስተሳሰብ ልዕልና ለሁለንተናዊ ብልፅግና” በሚል መሪ ቃል በዞን ማዕከል ዞናዊ የአመራር አቅም ግንባታ የውይይት መድረክ በመካሄድ ላይ ይገኛል።

በመድረኩ ሀገራዊ፣ ክልላዊና ዞናዊ ነባራዊ ሁኔታ የሚዳስስ ሰነድ ቀርቦ በ2 ቡድን ውይይት የሚደረግ ሲሆን አመራሩ ለቀጣይ ተልዕኮዎች ራሱን እንዲያዘጋጅ ለማስቻል ያለመ ስለመሆኑ ተመላክቷል። በመድረኩ የዞኑን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ታከለ ተስፉ፣ የዞኑ ዋና የመንግስት ተጠሪ አቶ ገዛኸኝ ገዝሙን ጨምሮ የዞን አመራሮች፣ የወረዳዎችና የከተማ አስተዳደሮች ስራ አስፈፃሚዎች ተገኝተዋል ሲል የዞኑ መንግስት ኮሙኒኬሽን ዘግቧል።

Read More

ዞናዊ ነበራዊ ሁኔታን መሠረት ያደረገ አጠቃላይ የዞን አመራርና ወረዳ አስተባባሪ ኮሚቴዎች ጋር ውይይት እየተካሄደ ይገኛል።

የካፋ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ዞናዊ ነባራዊ ሁኔታን መሠረት ያደረገ አጠቃላይ የዞን አመራርና የወረዳ እና ከተማ አስዳደር አስተባባሪ ኮሚቴዎች ጋር ውይይት በቦንጋ ከተማ እያካሄደ ይገኛል። በውይይቱ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የካፋ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ እንዳሻው ከበደ፥ የመድረኩ ዓላማ ቀደም ሲል በተሰጡ የአመራር መድረኮች የተገኙ አቅሞችን በማቀናጀትና በአመራር መካከል የተግባር አንድነትን በመፍጠር የህዝብ የልማት አቅሞችን…

Read More

ኢትዮጵያ እና የአውሮፓ ሕብረት የተፈራረሙትን ሁሉን አቀፍ ስትራቴጂካዊ አጋርነት ማጠናከር ይገባል- ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር)

ኢትዮጵያ እና የአውሮፓ ሕብረት የተፈራረሙትን ሁሉን አቀፍ ስትራቴጂካዊ አጋርነት የበለጠ ማጠናከር እንደሚገባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ገለጹ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) በአውሮፓ ሕብረት የውጭ ግንኙነት አገልግሎት የኢኮኖሚ እና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች ምክትል ዋና ጸሐፊ ሳይመን ሞርዱ ጋር በጽህፈት ቤታቸው ተወያይተዋል። ሚኒስትሩ በኢትዮጵያ እና አውሮፓ ሕብረት መካከል ያለውን ግንኙነት የበለጠ ለማጠናከር በየጊዜው…

Read More

በጋምቤላ ክልል በሚቀጥሉት አስር ቀናት ከመደበኛ በላይ የዝናብ ስርጭት ይኖራል

በጋምቤላ ክልል በሚቀጥሉት አስር ቀናት መደበኛና ከመደበኛ በላይ የዝናብ ስርጭት ሊኖር እንደሚችል የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ። ከሚጥለው ዝናብ ጋር ተያይዞ የጎርፍ መፋሰሻዎችን በማጽዳት ሊደርስ የሚችለውን ጉዳት መከላከል እንደሚገባም ተገልጿል። በኢንስቲትዩቱ የጋምቤላ ክልል ሚቲዎሮሎጂ አገልግሎት ማዕከል መሪ ስራ አስፈፃሚ አቶ ተስፋሁን ዓለሙ ለኢዜአ እንደገለጹት በክልሉ ከሚያዝያ ወር መግቢያ 2017 ጀምሮ ጠንከር ያለ የዝናብ ስርጭት ይኖራል። በተለይም…

Read More

3.4 ሚሊዮን ለሚሆኑ ዜጎች የሥራ ዕድል ተፈጥሯል፦ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር

በዘጠኝ ወራት ውስጥ 3 ነጥብ 4 ሚሊዮን ለሚሆኑ ዜጎች የሥራ ዕድል መፍጠር መቻሉን የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል ገልጸዋል፡፡ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 23ኛ መደበኛ ስብሰባው የሥራና ክህሎት ሚኒስቴርን የ2017 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት የዳመጠ ሲሆን፤ የምክር ቤት አባላት በርካታ ጥያቄዎች አቅርበው ሚኒስትሯ ምላሽና ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል በዚሁ…

Read More

ሁሉን አካታች የሰላም ግንባታ እንዲኖር በትኩረት ይሰራል – ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር)

ሴቶች፣ ወጣቶችና ተጋላጭ የማህበረሰብ ክፍሎች በሀገር ሰላም ግንባታ ያላቸውን ሚና የበለጠ ለማጠናከር እንደሚሰራ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ(ዶ/ር) ገለጹ። “ሰላምን ተለማመዱ በሰላም ኑሩ” የተሰኘ ፕሮጀክት ይፋ ሆኗል። ኤርጎጌ ተስፋዬ(ዶ/ር) በዚህ ወቅ እንዳሉት÷ሴቶች፣ ወጣቶችና ተጋላጭ የማህበረሰብ ክፍሎች በሰላም ግንባታ ሒደት ላይ እንዲሳተፉ እየተሰራ ነው። ሰላምን በመገንባት ሥራ የአመራር ሚና እንዲኖራቸው ትኩረት መደረጉን ጠቁመው÷ማህበራዊ ትስስርን ማጠናከር…

Read More

ሜክሲኮ ከኢትዮጵያ ጋር በግብርና ቴክኖሎጂ ሽግግር በትብብር እንደምትሰራ ገለጸች

የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የሜክሲኮ አምባሳደር አሊሃንድሮ ኢስቲቪል ጋር ተወያይተዋል፡፡ ሚኒስትሩ በዚህ ወቅት፥ ኢትዮጵያ ከአምስት ዓመታት በፊት የዝናብ ጥገኛ የነበረውን የስንዴ ልማት በአሁኑ ወቅት በመስኖ በስፋት እያመረተች መሆኑን አንስተዋል፡፡ የአርሶ አደሩን የሜካናይዜሽን ፍላጎት ለማሟላት የሜክሲኮ ባለሃብቶች ተሰማርተው ምርቶችን በማቀነባበርና ግብርናውን በማዘመን ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥሪ አቅርበዋል። ሜክሲኮ በበቆሎና ስንዴ ማሻሻያ ማዕከል የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ…

Read More

በቅርቡ በህዝብ ተወካዮች ምክርቤት የጸደቀዉ የጤና አገልግሎት አስተዳደር እና ቁጥጥር አዋጅ ቁጥር 1362/ 2017 የጤና ባለሙያዎችን የረጅም ግዜ ጥያቄ የሚመልስ ነዉ።

በቅርቡ በህዝብ ተወካዮች ምክርቤት የጸደቀዉ የጤና አገልግሎት አስተዳደር እና ቁጥጥር አዋጅ ቁጥር 1362/ 2017 ከጤና አገልግሎትና አስተዳደር ጋር ተያይዞ ከሀረብረተሰቡና ከጤና ባለሙያዎች የሚነሱ ተገቢ የሆኑ ብዙ ጥያቄዎችን በአግባቡ ለመመለስ ትልቅ መሰረት የጣለና ብዙ ማነቆዎችን ለመፍታት የሚያስችል ነዉ። ከነዚህም ዉስጥ ሁለት ዋና ዋና ጉዳዮችን ብቻ እንኳን ብናይ:- 1/ የጤና ዘርፍ ሰራተኛ መብት በሚደነግገዉ አንቀጽ ስር የጤና…

Read More

ኢትዮጵያ ያስመዘገበችው የኢኮኖሚ ዕድገት ለሌሎች አርአያ መሆን እንደሚችል ፓኪስታን ገለጸች

በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር) ከፓኪስታን ጠቅላይ ሚኒስትር የውጭ ግንኙነት ልዩ አማካሪ ሰይድ ታሪቅ ፋጢሚ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በሀገራቱ ሰላም፣ ብልጽግና እና የዘላቂ ልማት የጋራ ግቦችን ለማሳካት የባለብዙ ወገን ትብብርን ጨምሮ በጋራ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡ ሁለቱ ወገኖች በንግድ፣ ኢንቨስትመንት፣ አቪዬሽን፣ ቴክኖሎጂና አየር ንብረት ለውጥን ጨምሮ በተለያዩ ዘርፎች የሁለትዮሽ ትብብራቸውን ለማሳደግ ቁርጠኛ መሆናቸውን ገልጸዋል። አምባሳደር…

Read More