አሰባሳቢ ትርክቶችን በማጎልበት በህዝቦች መካከል አብሮነትንና አንድነትን ለማጠናከር ይሰራል – ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ
አሰባሳቢ ትርክቶችን በማጎልበት በህዝቦች መካከል አብሮነትንና አንድነትን ለማጠናከር እንደሚሰራ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ ገለጹ። የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ያዘጋጀው ”አብሮነት ስለ ኢትዮጵያ” የፓናል ውይይት በሐረር ከተማ ተካሄዷል። በመድረኩም በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጤና፣ የባህል፣ የስፖርትና ማህበራዊ ልማት ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ወርቅሰሙ ማሙና በምክር ቤቱ የዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ እውነቴ አለነን ጨምሮ ምሁራን፣ የኪነጥበብና…
