Trendings

አባላቱ በተሰማራበት የስራ መስክ ውጤታማ ተግባራትን በመፈጸም የፓርቲውን ድርብ ተልዕኮዎችን ከወትሮው በተለየ መልኩ ለማሳካት መትጋት አለበት፦ አቶ ሳምሶን መለሰ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የአስተዳደር ዘርፍ የብልጽግና ህብረት የ2018 የ1ኛ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም የአባለት ኮንፈረንስ ተካሂዷል። የህብረቱ ሰብሳቢ አቶ ሳምሶን መለሰ እንደገለጹት የህብረቱ ዓባላት ፓርቲው ያነገባቸውን ተልዕኮዎቹን ከግብ ለማድረስ እያደረገ ያለው የተቀናጀ ጥረት አበረታች ለውጦችን ማስመዝገብ ችሏል። 2018 ዓም የህብረቱ አባላቱም የኢትዮጵያን የማንሰራራት ዘመን ለማጽናት በፓርቲው የአሰራር ስርዓት መሠረት ብርቱ ውይይት በማካሄድ ተጭበጭ…

Read More

ተገቢ የኤች.አይ. ቪ /ኤድስ ምርመራና የህክምና አገልግሎት በመስጠት የበሽታውን ስርጭት መቀነስ እንደሚገባ ተገለጸ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ጤና ቢሮ የኤች.አይ.ቪ/ኤድስ መከላከልና መቆጣጠር ዳይሬክቶሬት የ2017 በጀት ዓመት ዓመታዊ አፈጻጸምና እና የ2018:ዓ/ም 1ኛ ሩብ ዓመት የኤች.አይ.ቪ/ኤድስ ከእናት ወደ ልጅ እንዳይተላለፍ መከላከል (PMTCT)፣ የማህፀን በር ጫፍ ካንሰር(EXCA) እና የጉበት ቫይረስ (Hepatitis) ምርመራና ህክምና የአፈጻጸም ግምገማ መድረክ በታርጫ በማካሄድ ላይ ይገኛል። በመድረኩ ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የክልሉ ጤና ቢሮ ምክትል ኃላፊና…

Read More

ለጆሮ ህመም አጋላጭ ምክንያቶች ምንድን ናቸው?

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የአንገት በላይ ሕክምና ስፔሻሊስት ሐኪም ኦሊያድ ታረቀኝ ከኢዜአ ጋር ባደረጉት ቆይታ፤ ስለ ጆሮ ህመም መንስዔ እና መደረግ ስላለበት ጥንቃቄ አብራርተዋል። የጆሮ ህመም ምንድን ነው? እንደ ዶክተር ኦሊያድ ገለጻ፤ በጆሮ አካባቢ ያሉ የአካል ክፍሎችን የሚያጠቁ ህመሞች የጆሮ ህመም ሊባሉ ይችላሉ። በሳይንሱ የውጨኛው፣ የመካከለኛው እና የውስጠኛው የጆሮ…

Read More

የትራንስፖርት አገልግሎቱን ነፃ ፣ ፍትሃዊ እና ምቹ በማድረግ በዘርፉ የሚነሳውን የመልካም አስተዳደር ችግሮች በፍጥነት እልባት በመስጠት የትራንስፖርት ዘርፉን ማሳለጥ እንደሚገባ ተገለፀ።

የቤንች ሸኮ ዞን ትራንስፖርት መንገድ ልማት መምሪያ በትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ በዘርፉ የሚስተዋለው የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለማረም ግምገማ እያካሄደ ይገኛል። በግምገማው መድረክ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ ተወካይና የዞኑ የንግድና ኢንቨስትመንት መምሪያ ኃላፊ አቶ መስፍን ጉበላ እንደተናገሩት የትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥ በማዘመን ለህዝቡ ፈጣንና ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት በዘርፉ የሚነሱትን ችግሮችን በጥልቀት መፈተሽ ይገባል ብለዋል። ትራንስፖርትና…

Read More

ዝክረ ሰሜን ዕዝ በማዕከላዊ ዕዝ

በሰሜን ዕዝ ላይ የተፈፀመው ጥቃት አምስተኛ ዓመት መታሰቢያ ክብረ በዓል “እንዳይደገም፤ መቼም አንረሳውም” በሚል መሪ ሃሳብ በማዕከላዊ ዕዝ በተለያዩ መርሃ-ግብሮች እየተከበረ ይገኛል። የመከላከያ ሠራዊት አባላት ክስተቱ እንዳይደገም የምናስብበት እና የተሠዉትን ሰማዕታትን የምናስታውስበት ቀን ነው ብለዋል። ክስተቱ መቼም ሊደገም የማይገባው መሆኑ በመድረኩ ተገልጿል፡፡ በጀግንነት ሃገርን መጠበቅ በቅንነት ሕዝብን ማገልገል መለያው የሆነው መከላከያ ሠራዊት በሰንደቅ ዓላማ ስር…

Read More

ክልሉ በኦሎምፒክ ውድድሩ 6 ሜዳሊያዎችን ማግኘት መቻሉ ተገለጸ።

በአዲስ አበባ ስካሄድ የቆየው 2ኛው የታዳጊ ወጣቶች አገር አቀፍ ኦሎምፒክ ጨዋታዎች ውድድር ተጠናቋል። ላለፉት ስምንት ቀናት በአዲስ አበባ ስካሄድ በቆየው 2ኛው የታዳጊ ወጣቶች አገር አቀፍ ኦሎምፒክ ጨዋታዎች ውድድር የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል 6 ሜዳሊያዎችን ማግኘት ‎መቻሉን የክልሉ ባህል፣ ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ ገልጿል። የቢሮ ምክትል ሀላፊና የስፖርት ዘርፍ ሀላፊ አቶ ዳዊት ደስታ ለሚዲያችን በሰጡት መግለጫ…

Read More

በቀጣናው የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ለሚደረጉ ጥረቶች ድጋፍ ይደረጋል -ኢጋድ

በቀጣናው የምግብ ዋስትናን፣ የግብርና ምርታማነት ለማረጋገጥ ለሚደረጉ ጥረቶች ድጋፍ እንደሚያደርግ የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ) አስታወቀ። የኢጋድ የመስኖ ስትራቴጂ ጥናት ማረጋገጫ ወርክሾፕ በአዲስ አበባ በመካሄድ ላይ ሲሆን በመድረኩ የቀጣናው አባል ሀገራት ተወካዮች እየተሳተፉ ይገኛሉ። በኢጋድ የኢኮኖሚ ትብብር እና ቀጣናዊ ትስስር ዳይሬክተር ሞሄለዲን ኤልቶሀሚ በዚሁ ወቅት እንዳሉት ቀጣናው ተደጋጋሚ ድርቅንና የውሃ አቅርቦት ችግሮችን እየተጋፈጠ…

Read More

የወረዳ ሰላም በዘላቂነት ለማስፈን የሰላም አስከባሪ የሚሊሻ አባላት ስልጠናው መስጠት አስፈላጊ መሆኑ ተገለፀ።

በምዕራብ ኦሞ ዞን በመኤኒት ሻሻ ወረዳ ሰልጠና እየወሰዱ ያሉት የሚሊሻ አባላት የክልሉ የዞን የወረዳ ከፍተኛ አመራሮች ተገኝተው ምልከታ አድርጓል ። በፕሮግራሙ ላይ የተገኙት የክልሉ ሠላም እና ፀጥታ ቢሮ ምክትል ሃላፊ አቶ ሃብታሙ እንደተናገሩት ሠላም የሁላችንም በመሆኑ በጋራ ተቀናጅተው መስራት አለብን ብልዋል። የሚላሻ አባላት ዘላቂ የሆነ ሠላም ለማምጣት ተግተን በሠላም ሥራዎች ላይ ግንባር ቀደም ሚና መያዝ…

Read More

የጤና አገልግሎት ጥራትና ተደራሽነትን ለማሻሻል የተከናወኑ ተግባራት በተሞክሮነት የሚወሰዱ ናቸው – የዓለም ጤና ድርጅት

ኢትዮጵያ የጤና አገልግሎት ጥራትና ተደራሽነትን ለማስፋት ያከናወነቻቸው ተግባራት የሚደነቁና በተሞክሮነት የሚወሰዱ መሆኑን የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ። በዓለም ጤና ድርጅት በኢትዮጵያ፣ በአፍሪካ ህብረትና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ተወካይ ፕሮፌሰር ፍራንሲስ ቺሳካት እንዳሉት ኢትዮጵያ የዜጎቿን የጤና አገልግሎት ጥራት ተደራሽነት ለማስፋት ያከናወነችው ተግባር የሚደነቅና በተሞክሮነት የሚወሰድ ነው። ፕሮፌሰር ፍራንሲስ ቺሳካት ለኢዜአ እንደተናገሩት ባለፉት ጥቂት ዓመታት ኢትዮጵያ…

Read More

ኢትዮጵያ በካካዎ ምርት የላቀ ውጤት ማምጣት የሚያስችል አቅም አላት

የኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ኢትዮጵያ በካካዎ ምርት የላቀ ውጤት ማምጣት የሚያስችል አቅም አላት አለ። የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ንጉሴ ደቻሳ (ፕ/ር) ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፤ በውጭ ገበያ ተፈላጊነት ያላቸው እና ለኢንዱስትሪ ግብዓት የሚሆኑ ሰብሎችን ጨምሮ ከፍተኛ ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ ያላቸውን ሰብሎች ምርታማነት ማሳደግ የሚያስችል ምርምር እየተካሄደ ነው። በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ተፈላጊነት ያለውንና በኢትዮጵያ የማይታወቀውን የካካዎ ሰብል ለማላመድ…

Read More