ዓተ ምግብ ሽግግር ፍኖተ ካርታዉ በሥርዓተ ምግብ ምክንያት የሚፈጠሩ የመቀንጨር እና ሌሎች ተያያዥ ችግሮችን የሚፈታ መሆኑ ተመላከተ
ይህ በክልሉ ለቀጣይ አምስት ዓመታት የሚተገበረው ሥርዓተ ምግብ ሽግግር ፍኖተ ካርታ ይፋዊ ማስጀመሪያ መርሐግብር የክልሉ ርዕሰ መስተዳር ልዩ አማካሪ አቶ ሰብስቤ ሸዋኖ እና ሌሎች የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በቦንጋ ከተማ ተካሂዷል። በክልሉ የምግብ ሉዓላዊነትን እንዲረጋገጥ የግብርና ምርታማነት መጨመር የሚያስችሉ ግብዓቶችን በተሟላ መልኩ መጠቀም እንደሚገባም ያስረዱት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ልዩ አማካሪ አቶ ሰብስቤ ሸዋኖ በዚህም የአመጋገብ…
