በክልሉ በተለያየ ምክንያቶች ግንባታቸው የተጓተቱ ፕሮጀክቶች ደረጃ በደረጃ ለማጠናቀቅ ይሰራል – ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ::
የታርጫ ከተማ የንጹህ መጠጥ ውሃና ሳንቴሽ ፕሮጀክት የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች፣ የአከባቢው ነዎሪዎችና ተጋባዥ እንግዶች በተገኙበት ተመርቋል። መንግሥት የዜጎችን ፍላጎት ለማሳለጥ በያዘው ቁርጠኛ አቅም ካለው ውስን ሀብት በመመደብ የህብረተሰቡን የልማት ጥያቄ በተግባር እየፈታ ነው ያሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ፕሮጀክቶችን ጀምሮ ማጠናቀቅ እና አዳዲስ ፕሮጀክቶችን መጀመር የብልጽግና ፓርቲ አይነተኛው መገለጫ ነው ስሉ ተናግረዋል።…
