ባለፉት ስድስት ወራት ያገኘነዉን ዉጤት አስጠብቀን በቀጣይ የተሻለ ለማስመዝገብ እንሰራለን:።ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ በሰጡት ማጠቃለያ ምላሽ የምክርቤት አባላት ያነሱት ጥያቄዎች ከአዲጊ ፍላጎት የመነጨ መሆኑን በመግለጽ ተገቢነት ያለው ነው ብለዋል። ከቀድሞ ደቡብ ክልል ይዘናቸው የመጡ ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው ጊዜ አለመጠናቀቃቸው ክልሉ ይዞት የመጣው የ5 ቢሊየን ብር ዕዳ የመመለስ ሁኔታ መኖሩን አብራርተዋል ። ከ2014 ጀምሮ እስከ 2015 ከነበረው 5 ቢሊዮን…
