Trendings

BLOGS

ስልጠናው የአመለካከት አንድነትን ወደ ተግባር አንድነት ለመለወጥና ለመስራት የሚያስችል አቅም ይፈጥራል ፦ አቶ ሀብታሙ ካፍትን

በቤንች ሸኮ ዞን “በመደመር መንግስት እይታ ለዘርፎች እምርታ” የመካከለኛ አመራሮች የስልጠና መድረክ ማጠቃለያ እየተካሄደ ይገኛል። ከህዳር 22 እስከ 30/2018 በዞን ማዕከል እየተካሄደ የሚገኘው የ3ኛ ዙር የመካከለኛ አመራሮች የስልጠና መድረክ ማጠቃለያ መርሀ ግብር እየተካሄደ ይገኛል። የቤንች ሸኮ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሀብታሙ ካፍትን የስልጠና መድረኩን ሲያጠቃልሉ እንደተናገሩት በሀሉም ዘርፎች እየተመዘገቡ የሚገኙ ውጤቶችን ከፓርቲው እሳቤ መነሻ በማድረግ…

Read More

በክልሉ ባሉት ስድስት ዞኖች 3ተኛ ዙር የብልጽግና ፓርቲ መመካከለኛ አመራር ሰልጣኞች የተለያዩ የልማት ስራዎችን ጉብኝት እያደረጉ ይገኛሉ

በመደመር መንግሥት ዕይታ፣ ”የዘርፎች እምርታ” በሚል ሃሳብ ለመካከለኛው አመራር በየማዕከሉ ላለፉት ተከታታይ ቀናት ሲሰጥ የቆየው የ3ተኛ ዙር የብልጽግና ፓርቲ አመራር የአቅም ግንባታ ስልጠና ሰልጣኞች በየዞኑ የተለያዩ የልማት ስራዎችን ጉብኝ አደርገዋል። የጉብኝቱ ዓላማ ሰልጣኝ አመራሮች ከስልጠናዉ በተጓዳኝ በክልሉ ውስጥ በተለያዩ አካባቢ የተከናወኑ የልማት ስራዎችን በመጎበኘት ልምድ ልውውጥና ተሞክሮ በመቀመር በየአካባቢው ወደ ተግባር ለመቀየር ታሳቢ ያደረገ ነው።…

Read More

የህብረት ሥራ ማህበራት የኦዲት አገልግሎት በብቃትና በጥራት ማከናወን ለማህበራት ደህንነት ጥበቃ ድርሻው የጎላ መሆኑን የክልሉ ህብረት ሥራ ልማት ኤጀንሲ አስታወቀ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት የህብረት ሥራ ልማት ኤጀንሲ ለዞንና ወረዳ የህብረት ሥራ ኦዲተሮች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና በሚዛን አማን ከተማ እየሰጠ ይገኛል። የስልጠና መድረኩ ከካልም ፕሮግራም ጋር በመተባበር የተዘጋጀ ሲሆን ”በህብረት ሥራ ኦዲቲንግ እና በህብረት ሥራ ኦዲት አፈጻጸም መምሪያ ቁጥር 978/2016 ዙሪያ ያተኮረ ነው። በክልሉ የህብረት ሥራ ልማት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር አቶ ቀበሌ መንገሻ…

Read More

የኢትዮጵያ ማዕከላዊነት የሁላችን መሻት ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሆሳዕና ከተማ እየተከበረ በሚገኘው 20ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች በዓል ላይ ንግግር አድርገዋል። ለመላው ኢትዮጵያውያን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ያስተላለፉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ፤ የዛሬውን በዓል ያዘጋጀው እና ኢትዮጵያን ያሰባሰበውን ሀዲያን አመስግነዋል። ኢትዮጵያ አንዱ ከፍ ሌላው ዝቅ የሚልባት ሳይሆን ሁላችን የምንደምቅባት ነች ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትሩ። ኢትዮጵያ በሁሉም መመዘኛ ወደ ብርሃን አየተሸጋገረች ባለችበት…

Read More

የአፋር ዳጉ – ለዳውሮ ኩራቱ

የሲዳማው ጫምባላላ – ለአማራ ሀሴቱ የኦሮሞ ገዳ – ለሐረሪ ምቾቱ የአክሱም ሐውልት – ለሀዲያ ታሪኩ የጀጎል ግንብ – ለቤንሻንጉል ቅርሱ የፋሲል ቤተመንግሥት – ለሀዲያ ሀብቱ የሶማሌው ዳንቶ – ለጋሞ ባህሉ የጉራጌ ክትፎ – ለእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ጣዕሙ ነው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ(ዶ/ር) በ20ኛው የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦች እና ህዝቦች ቀን በዓል ላይ ለመታደም በሆሳዕና ከተማ አብዬ ቦርሳሞ መታሰቢያ ስታዲየም ገብተዋል፡፡

20ኛው የኢትዮጵያ የብሄር ብሄረሰቦች እና ህዝቦች ቀን “ዲሞክራሲያዊ መግባባት፤ ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት” በሚል መሪ ቃል በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በሆሳዕና ከተማ እየተከበረ ነው። በብሔር ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ቀንን ለመታደም ከመላው ሀገሪቱ ወደ ሆሳዕና ከተማ የገቡ የበዓሉ ታዳሚዎች በአብዬ ኤርሳሞ መታሰቢያ ስታዲየም ባህላዊ ትርዕታቸውን እያሳዩ ይገኛሉ፡፡

Read More

20ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል እየተከበረ ነው ።

“ዴሞክራሲያዊ መግባባት ለህብረ ብሔራዊ አንድነት” በሚል መሪ ሀሳብ 20ኛው የኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል የሆነው ህዳር 29 በሆሳዕና ከተማ ባሸበረቀ መልኩ እየተከበረ ይገኛል። በአሁኑ ሰዓት ሁሉም ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች በተገኙበት በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሆሳዕና ከተማ በሚገኘው ስታዲየም በተለያዩ ባህላዊ ኩነቶች በደማቅ ሁኔታ እየተከበረ ይገኛል። በበዓሉ ላይ ከፍተኛ የመንግሥት የስራ ኃላፊዎችን ጨምሮ በርካታ እንግዶች ታድመዋል።

Read More

“ቆይታ ከእኛ ጋር ዝግጅት !

በክልሉ የጤና አገልግሎት ያልታቋረጠ እያደ የሚመጣ የአገልግሎት ዘርፍ በመሆኑ ለማህረሰቡ መድኃኒት በጤና ተቋማት እና ሞዴል ማህበረሰብ ፋርማሲዎች ለማቅረብ ትኩረት ተሰጥቷል። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ጤና ቢሮ በሁሉም ወረዳዎች እና ከተማ አስተዳዳሮች አንድ ሞዴል ማህበረሰብ ፋርማሲ እንዲኖር በተቀመጠው ክልላዊ አቅጣጫ መሠረት ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑን አስታውቋል። ቢሮው በክልሉ ባሉ ከተማ አስተዳደሮች ሞዴል ማህበረሰብ ፋርማሲዎችን በመገንባት…

Read More

ከተሞች ለነዋሪዎችና ለግብር ከፋዮች ምቹ የሚሆኑት ግብር በተገቢው ሲሰበሰብ ነው። ወ/ሮ ህይወት አሰግድ

የሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ጽህፈት ቤት በታክስ ህግ ተገዥነት ዙሪያ በሚዛን አማን ከተማ ከሚገኙ የደረጃ “ሀ” ግብር ከፋዮች ጋር የውይይት መድረክ እያካሄደ ነው። መድረኩን በንግግር የከፈቱት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ገቢዎች ቢሮ ሃላፊ ወ/ሮ ህይወት አሰግድ እንደገለፁት አንድ ሃገር ነፃና ሉአላዊ ሆኖ የራሱን ጸጥታ ሲያስከብርና መንግስት የህዝቡን የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄ ሊመልስ የሚችለው…

Read More

ከአቧራ ወደ አሻራ የተለወጠው የኢትዮጵያ የቱሪዝም ሃብት

የመደመር መንግሥት ለቱሪዝሙ ዘርፍ በሰጠው ሰፊ ትኩረት እና ክትትል ዘርፉ ከአቧራ ወደ አሻራ እየተቀየረ ይገኛል። በገበታ ለሸገር፣ በገበታ ለሀገር እና በገበታ ለትውልድ የተገነቡት ፕሮጀክቶች ቱሪስቶችን በመሳብ ሰፊ የቱሪዝም እንቅስቃሴ እየፈጠሩ ነው። የቱሪዝም ሚኒስትር ዴኤታ እንደገና አበበ (ዶ/ር) ከኢቢሲ ዶት ስትሪም ጋር በነበራቸው ቆይታ፣ የሀገራችን የቱሪዝም እንቅስቃሴ አመርቂ እመርታ በማሳየቱ የቱሪስቶች ፍሰት እየጨመረ ነው ብለዋል። አዳዲስ…

Read More