Trendings

BLOGS

የጸረ-ሙስና ትግሉን ውጤታማ ለማድረግ ተቋማዊ አደረጃጀትና አሠራር ማጠናከር እንደሚገባ ተገለጸ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ዓለም አቀፍ የጸረ-ሙስና ቀን “ትወልድን በስነ-ምግባር ተቋምን በአሰራር!” በሚል መሪ ቃል ተከብሯል፡፡ በመድረኩ አጠቃላይ የተቋሙ ሠራተኞች እና አመራር በተገኙበት ለዕለቱ የተዘጋጀ ሰነድ ቀርቦ ውይይት እና በቀጣይ የጸረ ሙስና ትግሉን ውጤታማ የሚያደርጉ አስተያየቶች ተሰጥበታል፡፡ የክልሉ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ምክትል ኃላፊና የመንግሥት መረጃ ማዕከል አስተዳደር እና ዲጂታል…

Read More

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የመንግስት ዋና ተጠሪ በሆኑት በአቶ ፍቅሬ አማን የተመራው የክልሉ የድጋፍ ቡድን በካፋ ዞን ጊምቦ ወረዳ ተገኝተው የመንግስትና የፓርቲ ስራዎች ግምገማ ማካሄድ ጀምሯል።

‎የክልሉ የመንግስት ዋና ተጠሪ አቶ ፍቅሬ አማን በመግብያ እንደገለጹት የክልሉ አስተባባሪ አካላት በሁሉም ዞኖች ላይ በመከፋፈል የድጋፍ ስራ እያካሄደ መሆኑን ጠቅሰው ዓላማው ወቅቱ ትልቅ ትጋት የሚጠይቅ በመሆኑ ሀገራችንን ከሌሎች ሀገር ተርታ እንድትሰለፍ በፓርቲ የሚወርዱ ግቦችን ስኬታማ ለማድረግ ታሳቢ ያደረገ ነው ብለዋል። አክለውም በበጀት ዓመቱ በፓርቲ መሪነት የታቀዱ ተግባራት አፈፃፀማቸውን በመከታተል ጠንካራ ጎኖችን በማስፋትና ጉድለቶችን ለይቶ…

Read More

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የሱፐርቪዥን ቡድን በሼይ ቤንች ወረዳ ሲዝ ከተማ የድጋፍና ክትትል ስራዎችን እያካሄደ ነው

‎የክልሉ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ኃላፊና የክልሉ ሱፐርቪዥን ቡድን አባል የማታለም ቸኮል (ኢ/ር) ፣ ሌሎች የዞን፣ የወረዳና የከተማ አስተዳድር አመራሮች በቤንች ሸኮ ዞን ሼይ ቤንች ወረዳ ሲዝ ከተማ የተለያዩ የልማት ስራዎችን ምልከታ አድርገዋል። በመስክ ምልከታው በሌማት ትሩፋት ኢኒሼቲቪ እየተሰሩ የእንስሳት እርባታ ማዕከል ሌሎች የልማት ስራዎችን ግብኝተዋል። የክልሉ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ኃላፊ የማታለም ቸኮል( ኢ/ር)…

Read More

የማርበርግ ቫይረስ በሽታን ለመከላከልና የህብረተሰቡን ጤንነት ለመጠበቅ እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ

‎የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ጤና ቢሮ ከዞን ጤና መምሪያ ሀላፊዎች ጋር በወቅታዊ የማርበርግ ቫይረስ ስርጭት እና ቅድመ መከላከል ስራዎች አፈፃፀም ላይ በበይነ መረብ ውይይት አድርጓል። ‎የቢሮው ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ተማም እንደገለጹት የማርበርግ ቫይረስ ስርጭትን በመግታት የህብረተሰቡን ጤንነት ለመጠበቅ እየተሰራ መሆኑን አስታውቋል። ‎ለህብረተሰቡ የማርበርግ ቫይረስ የሚተላለፍበት እና መከላከል በሚቻልበት መንገዶች ላይ ግንዛቤ ለመስጠት በክልሉ ሁሉም…

Read More

በ557 ሚሊዮን ብር በመገንባት ላይ የሚገኘው የጀሙ 2ኛ ደረጃ አዳሪ ትምህርት ቤት ግንባታ ያለበት ደረጃ ተጎበኘ

በምዕራብ ኦሞ ዞን በጀሙ ከተማ በትምህርት ሚኒስቴር በ557 ሚሊዮን ብር በጀት የሚገነባው አዳሪ ትምህርት ቤት ተጎብኝቷል ። በጉብኝቱ የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ አቶ ነጋ አበራ ጨምሮ የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ታምሩ ቦኒ ፤ የክልል፣ የዞንና የጀሙ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ አመራሮች በቦታው ተገኝተው ጉብኝት አድርጓል። የትምህርት ቤቱ ግንባታ እስከ ሰኔ 2018…

Read More

የክልሉ ሱፐርቪዥን ቡድን በሸካ ዞን ድጋፋዊ ክትትል እያደረገ ነው

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የመንግስት ረዳት ተጠሪ በሆኑት በአቶ በላይ ተሰማ የተመራው የክልሉ ሱፐርቪዥን ቡድን በሸካ ዞን ተገኝተው የመንግስትና የፓርቲ ስራዎች ግምገማ በቴፒ ከተማ ማካሄድ ጀምሯል። ‎በቆይታቸው በዞኑ እየተሰሩ ያሉ የልማትና የመልካም አስተዳደር ስራዎችን እንዲሁም የፓርቲ ተግባራት አፈፃፀም እንደሚገመግምና የተሰሩ ተግባራትን የመስክ ምልከታ እንደሚያደርግ ተገልጿል። ‎የቡድኑ አስተባባሪና የክልሉ የመንግስት ረዳት ተጠሪ አቶ በላይ ተሰማ…

Read More

ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የዓባይ ተፋሰስ ሀገራትን የጋራ ተጠቃሚነት እያረጋገጠ ነው

ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያን እና የዓባይ ተፋሰስ ሀገራትን የጋራ ተጠቃሚነት እያረጋገጠ እንደሚገኝ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ኢንጂነር ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር) ገለጹ። የኢትዮጵያ የኃይል ማመንጫ ግድቦች የውሃ አስተዳደር በዕውቀትና በከፍተኛ ኃላፊነት የሚመራ መሆኑንም ተናግረዋል። ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ጳጉሜን 4 ቀን 2017 ዓ.ም የሀገራት መሪዎች፣ የቀጣናዊ፣ አሕጉራዊና ዓለም አቀፋዊ ተቋማት የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት መመረቁ ይታወቃል። የውሃና…

Read More

ከለውጡ መንግሥት በኋላ በሶማሌ ክልል የግብርናው ዘርፍ እመርታዊ ውጤት አምጥቷል

አዲስ አበባ፤ሕዳር 23/2018 (ኢዜአ)፡-ከለውጡ መንግሥት በኋላ የግብርናው ዘርፍ አስደናቂ ለውጥ ማምጣቱን የሶማሌ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ምክትል ኃላፊ አሕመድኑር አብዲ ለኢዜአ እንዳሉት፤ እንደ ክልል ከለውጡ መንግሥት በፊት ሲታረስ የነበረው መሬት 389 ሺህ 949 ሔክታር ነው። የለውጡ መንግሥት ለክልሉ በሰጠው ልዩ ትኩረት በአሁኑ ወቅት 1 ሚሊየን 585 ሺህ 889 ሔክታር መሬት እየለማ እንደሚገኝ ተናግረዋል። ይህ…

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጥቅምት እና ሕዳር ወር 2018 ዓ.ም ቁልፍ የሆኑ ተከታታይ ሀገራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ተግባራትን አከናውነዋል።

በደቡብ አፍሪካ አዘጋጅነት ለመጀመሪያ ጊዜ በአፍሪካ ምድር በተካሄደው የቡድን 20 አባል ሀገራት የመሪዎች ጉባኤ ላይ በመታደም ከፍተኛ ዲፕሎማሲያዊ ስኬት አስገኝተዋል። የጠቅላይ ሚኒስትሩ በጉባኤው ላይ መሳተፍ የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም በማስጠበቅ የአፍሪካን የጋራ ድምጽ ለማጉላት ያስቻለ ነበር። ይህም የአህጉሪቱ ተጽዕኖ በዓለም አቀፍ ጉዳዮች ላይ እየጎለበተ መምጣቱን ያረጋግጣል። የመስኖ ልማት ፕሮጀክት እና የቱሪዝም ልማት እንቅስቃሴን በተመለከተ ጠቅላይ ሚኒስትር…

Read More

በመኸር ከለማው የማሽላና በቆሎ ሰብሎች የተሻለ ምርት ይጠበቃል፦ የጨና ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት በካፋ ዞን ጨና ወረዳ በኩታ ገጠም በመኸር ከለማው የማሽላና በቆሎ አዝመራ የተሻለ ምርት ለማግኘት ማታቀዱን ወረዳው ግብርና፣ አካባቢ ጥበቃና ህብረት ሥራ ጽ/ቤት አስታውቋል። በካፋ ዞን ጨና ወረዳ በኩታ ገጠም በመኸር ከለማው የማሽላና በቆሎ አዝመራ የተሻለ ምርት ለማግኘት ማታቀዱን ወረዳው ግብርና፣ አካባቢ ጥበቃና ህብረት…

Read More