የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ ሁሉም በአቅሙ አክሲዮን በመግዛት ሃብት የሚያፈራበት ይሆናል፦ጥላሁን እስማኤል (ዶ/ር)
የኢትዮጵያ የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ ሁሉም በአቅሙ አክሲዮን በመግዛት ሃብት የሚያፈራበት ይሆናል ሲሉ የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር ጥላሁን እስማኤል (ዶ/ር) አመለከቱ። ባለፈው ሳምንት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት የተከፈተው የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ በአብዛኛው አክሲዮን፣ የመንግስት ቦንድ፣ የመንግስት የግምጃ ቤት ሰነድ፣ የኩባንያዎች ቦንድ እና ሌሎች ቦንዶች ወደ ማዕከላዊ ቦታ መጥተው የሚገበያዩበት መድረክ ነው፡፡ ገበያው የሰነደ…
