“የኢትዮጵያን የወጪ ንግድ ገቢ 100 ቢሊዮን እንዲደርስ ማቀድ አለብን” -ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር)
የኢትዮጵያን የወጪ ንግድ ገቢ በሚቀጥሉት ዓመታት 50 እና 100 ቢሊዮን ዶላር ማድረስ አለብን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ከሕዝብ እንደራሴዎች ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ እየሰጡ ነው፡፡ ጠቅላይ ማኒስትሩ በማብራሪያቸው ባለፉት ሶስት ወራት ወደ…
