Trendings

የጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አቢይ ምላሽ

ሀገራዊ ሪፎርምን በተመለከተ በተለያዩ ዘርፎች ሲከናወኑ የነበሩ ሪፎርሞችን አጠናቀን ሀገራዊ ማንሰራራት የምንጀምርበት ዘመን የመጀመሪያ ምእራፍ ላይ ተገኝተናል፡፡ በመሆኑም በ2017 በሁሉም ዘርፎች ተጨባጭ ለውጥ የምናስመዘግብ ይሆናል፡፡ ከዚህ አኳያ ከትናንት እሳቤ ወጥተን በጋራ ወደ ነገ መሻገር አለብን፡፡

Read More

ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) የቀረቡ ጥያቄዎች

ከሶማሊላንድ ጋር በተደረገው ስምምነት ተፈጥሮ የነበረውን አላስፈላጊ ውጥረት ለማርገብ የተሰሩ ስራዎችን ቢብራሩ፤ የውጭ ምንዛሬ አስተዳደር ማሻሻያ ከመደረጉ በፊት ነባሩ የውጭ ምንዛሬ አስተዳደር በኢኮኖሚያችን ላይ ያስከትላቸው የነበሩ ችግሮች ምን ነበሩ ቢያብራሩልን፣ ማሻሻያው በ2017 በጀት ዓመት የውጭ ምንዛሬ ግኝት ከማሳደግ አንፃር ምን አስተዋፅኦ አለው ተብሎ ይጠበቃል፣ የሃገራችን የፋይናንስ ዘርፍ ባለፉት ስድስት ዓመታት በሁሉም የአገልግሎት መስኮች ጥሩ ውጤት…

Read More

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ስብሰባውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት እያካሄደ ይገኛል። በስብሰባው ከምክር ቤት አባላት የቀረቡ ጥያቄዎች፤

ሰላማዊ መፍትሄና ህግ የማስከበር ስራ እንዴት ተጣጥሞ ይሄዳል፤ለታጣቂዎችና ለፅንፈኛ ሀይሎች ድጋፍ የሚያደርጉ ፓርቲዎችና አካላትን መንግስት የሚታገሰው እስከ መቼ ነው። በኢንቨስትመንት መሬት አቅርቦት ዙሪያ ያሉ ብልሹ አሰራሮችን ለማስተካከል ምን ታስቦዋል እንዲታረሙስ ምን ታስቦዋል፣ ገዢ ትርክት እንዴት መገንባት ይቻላል፣ ብልሹ አሰራሮችን ለማረምና ለማስተካከል ምን ታስቧል፣ መፈናቀል፣ አግባብነት የሌለው የቤት ፈረሳ አሁን በኮሪደር ልማት ምክንያት የተለያዩ ችግሮች አሉን…

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በተገኙበት እየተካሄደ በሚገኘው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት መደበኛ ስብስባ ላይ በምክር ቤቱ አባላት ከተነሱ ጥያቄዎችና አስተያየቶች መካከል፡-

👉 ከፌዴራል እና ክልሎች በኢንቨስትመንት መሬት አቅርቦት ላይ የሚስተዋሉ ብልሹ አሰራሮች የትኞቹ ናቸው፣ እንዴትስ ሊታረሙ ይችላሉ? 👉 በ2017 በጀት ዓመት የመንግስት ገቢን ለማሳደግ ምን ምን ተግባራትን ለማከናወን ታስቧል? የፋይናንስ ዘርፉ የእስካሁን አፈጻጸም ምን ይመስላል? 👉 በሀገሪቱ የሚስተዋሉ የሰላም እና የጸጥታ ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት ምን ታስቧል?

Read More

ምክር ቤቱ ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በተገኙበት መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት 3ኛ መደበኛ ስብስባውን እያካሄደ ነው፡፡ በስብሰባው ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ መስከረም 27 ቀን 2017 ዓ.ም ለሁለቱ ምክር ቤቶች የጋራ ስብሰባ ያደረጉትን የመክፈቻ ንግግር አስመልክቶ ከምክር ቤቱ አባላት በሚቀርቡ ጥያቄዎች ላይ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ምላሽና ማብራሪያ ይሰጣሉ። ይህን ተከትሎም ምክር ቤቱ የመንግሥትን አቋም…

Read More

ጥራት ያለው የሕክምና አገልግሎትን ማስፋት የሚያስችል ዘመናዊ የሕክምና መሳሪያ ተደራሽነት ላይ እየተሰራ ነው

ጥራት ያለው የሕክምና አገልግሎትን ማስፋት የሚያስችል ዘመናዊ የሕክምና መሳሪያ ተደራሽነት ላይ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር ገለጸ። ጤና ሚኒስቴር ለክልሎች፣ ለከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ፣ ለተጠሪ ተቋማትና ለሆስፒታሎች የጤና አገልግሎት አሰጣጥን የሚያሳልጡ አምቡላንሶችን ጨምሮ 260 ተሽከርካሪዎችን፣ 572 ሞተር ሳይክሎችን፣ 2ሺህ 700 ኮምፒዩተሮችን እንዲሁም የተንቀሳቃሽ ክሊኒክ ድጋፍ አድርጓል። የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ ድጋፉን ለተቋማቱ የሥራ ኃላፊዎች…

Read More

የምግብ ስርዓት እና ስርዓተ ምግብ ተግባራትን ከገጠር ልማት ኮሪደር ጋር በማስተሳሰር መምራት ይገባል ። ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር)

የምግብ ስርዓት እና ስርዓተ ምግብ ተግባራትን ከገጠር ልማት ኮሪደር ጋር በማስተሳሰር መምራት እንደሚገባ ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ተናገሩ። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት የምግብ ስርዓት እና ስርዓተ ምግብ መዋቅራዊ አደረጃጀት ለመፍጠር የሚያስችል የንቅናቄ መድረክ በቦንጋ ከተማ ተደርጓል። በምክክር መድረኩ የተገኙት ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ በምግብ ስርዓት እና ስርዓተ ምግብ የተከናወኑ ተግባራት በተሻለ…

Read More

ዩኒቨርሲቲዎች ችግር ፈቺ ትውልድን የማፍራት ተግባራቸውን እንዲያጠናክሩ በትኩረት እየተሰራ ነው – ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ

ዩኒቨርሲቲዎች የትምህርት ጥረትን ጠብቀው ችግር ፈቺ ትውልድን የማፍራት ተግባራቸውን እንዲያጠናክሩ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ገለጹ። ሚኒስትሩ በትምህርት ጥራትና በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ሚና ዙሪያ ከዲላ ዩኒቨርሲቲ መምህራንና የአስተዳደር ስራተኞች ጋር ዛሬ ተወያይተዋል። በዚህ ወቅት ሚኒስትሩ እንዳሉት፤ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የህብረተሰቡን ችግርና ፍላጎት በመለየት የመፍትሄ ሃሳብ የማመንጨት ተግባራቸውን ማጠናከር አለባቸው። ተቋማቱ የውስጥ ችግሮቻቸውን…

Read More

ሴቶችን በኢኮኖሚያዊ፣ በማህበራዊና በፖለቲካ ንቁ ተሳታፊ በማድረግ የሴቶችን ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ እንዲቻል ርብርብ እየተደረገ እንደሚገኝ ተገለጸ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ሊግ የታርጫ ማዕከል መሠረታዊ ድርጅት ኮንፍራንስ አካሂዷል። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የሴቶች ሊግ ኃላፊ ወ/ሮ ሰብሌ ፀጋ አየለ እንደገለጹት የብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ሊግ በገነባቸው ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊና ፖለቲካዊ ተግባራት ላይ በተደራጀ መንገድ ሴቶች ንቁ ተሳታፊ እንዲሆኑ ለማስቻል እየተሰራ ይገኛል። በተለይም ሴቶች በሁሉም ዘርፎች በሚያካሂዱት ተግባር ተጠቃሚነትን በማረጋገጥ ለስትራቴጂክ ዕቅድ…

Read More