19ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦች ህዝቦች በዓል ቀን በድምቀት ማክበር እንዲቻል ባለድርሻ አካላት ልዩ ትኩረት ሊሰጡ ይገባል፦ አፈጉባኤ ወንድሙ ኩርታ
“ሀገራዊ መግባባት ለህብረ ብሔራዊ አንድነት ” በሚል መሪ ቃል 19ኛውን የኢትዮጵያ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች በዓል ቀን ባለድርሻ አካላት ልዩ ትኩረት መስጠት እንደሚገባቸው አፈ ጉባኤ ወንድሙ ኩርታ አሳስበዋል ። “ሀገራዊ መግባባት ለህብረ ብሔራዊ አንድነት ” በሚል መሪ ቃል 19ኛውን የኢትዮጵያ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች በዓል ቀንን ምክንያት በማድረግ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በሁለቱም ምክርቤቶች በተዘጋጀ መሪ…
