የወጣቶችን ህይወት ከመቀየር ባለፈ የአከባቢውን የምግብ ዋስትና ለማረጋገጥ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ
የሺሾ እንዴ ወረዳ እንተርፕራይዝ፣ንግድ፣ገበያ ልማትና ስራ ክህሎት ፅህፈት ቤት ኃላፊ አቶ አሳዬ አበቶ እንዳሉት በወረዳው ወጣቶች በሰፈራ ማስገባት የጀመረው በ2013 ዓ ም ክረምት አከባቢ እንደነበር ገልጸው ውጤት እየተመዘገበ ነው ብለዋል። በሰፈራው ፕሮግራም የወጣቶችን ለማስገባት ከአመለካከት ጀምሮ በርካታ ፈተናዎችን የተሻገረ መሆኑን ያስታወሱት አቶ አሳዬ በተሰራው ጠንካራ ስራ ከ4 ሺህ በላይ ወጣቶችን ህይወት መቀየር እንደተቻለ ገልጸዋል። ወጣቶቹ…
