መላው የካፋ ዞን እግር ኳስ ክለቦች ሻምፒዮና በአውራዳ ከተማ አስተዳደር አሸናፊነት ተጠናቀቀ::
የ2016 ዓመተ ምህረት የካፋ ዞን እግር ኳስ ክለቦች ሻምፒዮና ለ11 ቀናት ሲካሄድ ቆይተው ፍጻሜ አግኝቷል። የአንድ ሀገር ኢኮኖሚያዊ፣ማህበራዊና ፖለቲካዊ ዘርፎችን ለማጠናከር የስፖርት ዘርፍ ድርሻ ከፍተኛ መሆኑን የካፋ ዞን ባህል ቱሪዝምና ስፖርት መምሪያ ኃላፊ አቶ ነፃነት ብርሃኑ ተናግረዋል። ዞናችን በስፖርት ዘርፍ ህዝባዊ መሠረት ይዞ እንዲሄድና የዜጎችን የስፖርት ተሳትፎ ለማረጋገጥ በተሰራው ስራ በአፍሪካ ብሎም በአለም አቀፍ ደረጃ…
