Trendings

ማሻ ከተማ የረዥም ጊዜ ጥያቄዎቿ እየተመለሷት ይሁን?

ማሻ ከተማ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ውስጥ ከሚገኙት ከስድስት ዞኖች አንዷ በሆነችው በሸካ ዞን ካሉት ከሁለቱ ከተማ አስተዳደሮች አንዷ ናት። ማሻ በ1903 የተቆረቆረች እድሜ ጠገቧ ከተማ በርካታ የመንግስት አወቃቀሮችን ያሳለፈች ቅርብ ጊዜ የሸካ ዞን የዞኑን መቀመጫ ወደ ቴፒ ከተማ እስኪያዛዉር ድረስ የዞኑ ዋና ከተማ ሆና ሲታገለግል የነበረች ከተማ ነች። ማሻ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ…

Read More

በኢፌዴሪ ሥራና ክህሎት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ሰለሞን ሶካ የተመራ ልዑክ የበበቃ ኮፊስቴት የልማት ስራዎችን ጎበኘ::

ከኢፌዴሪ ሥራና ክህሎት ሚኒስቴር፣ ከክልሉ ከዘርፉ ጋር ተያያዥነት ያላቸዉ መስሪያ ቤቶች እና የባለድርሻ አካላት ጋር በመሆን በቤንች ሸኮ ዞን የሚገኘውን የበበቃ ቡና ልማት፣ የቻንቹ ሙዝ ክላስተርን ጨምሮ ልዩ ልዩ የልማት ስራዎችን ጎብኝተዋል። በሚድሮክ የኢንቨስትመንት ግሩፕ ስር በኢትዮ አግሪ-ሴፍት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ የበበቃ ኮፊስቴት ከ2 ሺህ ለሚልቁ ዜጎች ቋሚና ከ10 ሺህ በላይ ጊዜያዊ የሥራ ዕድል…

Read More

በዞኑ በበጀት ዓመቱ የታቀዱ ተግባራት በሙሉ አቅም ተፈፃሚ ለማድረግ በቀሪ ወራት ሁሉ ዐቀፍ ርብርብ ማድረግ እንደሚገባ ተገለፀ።

የኮንታ ዞን አስፈፃሚ መስሪያ ቤቶች አፈፃፀም ሪፖርት ግምገማ ተካሂዷል። የአፈፃፀም ግምገማው በአስተዳደራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊና መሠረተ-ልማት ዘርፎች በመከፋፈል ነው የተገመገመው በአፈፃፀም ግምገማው ላይ የተገኙት የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ነጋ አበራ የህብረተሰቡን የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎችን ለመመለስ የአስፈጻሚ መስሪያ ቤቶች የተጣለባቸውን ተልዕኮ ለመወጣት ዕቅዳቸውንና አፈፃፀማቸውን እየፈተሹ ለውጤታማነት መትጋት እንደሚገባ አስረድተዋል። የህብረተሰቡን ሰላም፣ ፀጥታና ደህንነት ከማስጠበቅ ጀምሮ ፍትሃዊና…

Read More

የባታ ካሹ ወንዝ ድልድይ ግንባታ ስራ 55 በመቶ መድረሱ ተገለጸ::

በሼይ ቤንች ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ በአቶ ታደሰ ኒሳብ የተመራው የሀይማኖት አባቶች፣ የቀበሌ ተወካዮች፣ የነጋዴ ማህብረሰቦች፣ የሞዴል አርሶ አደሮችና ሌሎች ባለድርሻ አካላት የወረዳው አስተዳደር ጽ/ቤት ህንፃ እና የባታ ካሹ ወንዝ ድልድይ ግንባታ ሂደትን ጉብኝት አድርገዋል። ድልድዩ በህብረተሰብ ተሳትፎ በ25 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር ወጪ እየተገነባ መሆኑን ያብራሩት የሼይ ቤንች ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ታደሰ ኒሳብ ስራው…

Read More

በህይወት ክህሎት እና በስብዕና ግንባታ ወጣቱ ላይ በመሥራት ሀገር ተረካቢ ትውልድ ማፍራት እንደሚገባ ተገለጸ።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ሴቶች ህፃናትና ወጣቶች ጉዳይ ቢሮ በቤንች ሸኮ ዞን ሚዛን አማን ከተማ ለሚገኙ ወጣቶች የህይወት ክህሎት ስልጠና ሰጥቷል ። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ሴቶች፣ ህፃናትና ወጣቶች ጉዳይ ቢሮ ምክትል ና የወጣቶች ዘርፍ ኃላፊ ወ/ሮ ራሄል ሌዊ እንደገለፁት ከሀገራችን የህዝብ ብዛት ከፍተኛ ቁጥር የሚዘው ወጣቶች መሆናቸውን ጠቁመው 1.2 ሚሊዮን ወጣቶች…

Read More

የመስሪያ ቤቱን አደረጃጀት በማጠናከር ዓለም አቀፍ መስፈርትን ያሟላ የኦዲት ስራ ለማከናወን ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ እንደሚገኝ የክልሉ ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት ገለጸ።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት የዋና ኦዲቴር መስሪያ ቤትየመስሪያ ቤቱን አደረጃጀት በማጠናከር ዓለም አቀፍ መስፈርትን ያሟላ የኦዲት ስራ ለማከናወን ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ እንደሚገኝ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ዋና ኦዲተር አቶ አቶ አስራት አበበ ገልፀዋል። ዋና ኦዲተሩ ይህንን የገለፁት ከፌዴራል ኦዲት መስሪያ ቤት በተሰጠ የስራ ግብረመልስ ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር በተደረገ ዉይይት ነዉ።…

Read More

በ18 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር የሚገነባ የዛን አነስተኛ ድልድይ ግንባታ ፕሮጀክት የመሠረተ ድንጋይ ተቀመጠ::

የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ማስረሻ በላቸው በቤንች ሸኮ ዞን ደቡብ ቤንች ወረዳ የዛን የድልድይ ግንባታ መሠረተ ድንጋይ አስቀመጥዋል። የድልድይ ግንባታዉ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ግብርና ቢሮ የምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም የገንዘብ ድጋፍ የሚሰራ ሲሆን የግንባታ አጠቃላይ ወጪ 18 ነጥብ 2 ሚሊየን የሚፈጅ እንደሆነ ተጠቅሷል፡፡ ከጃንቹ ወደ ጃንቹታ በሚወስደው መንገድ ላይ…

Read More

የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ተቋማት እንደሀገር እየታየ ያለዉን የስራ አጥነት ቁጥር በመቀነስ በኢኮኖሚው ዘርፍ የበኩሉን መወጣት የሚችል ትዉልድ የመቅረጽ ኃላፊነታቸውን በአግባቡ ሊወጡ እንደሚገባ ተገለጸ::

የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ተቋማት እንደሀገር እየታየ ያለዉን የስራ አጥነት ቁጥር በመቀነስ በኢኮኖሚው ዘርፍ የበኩሉን መወጣት የሚችል ትዉልድ የመቅረጽ ኃላፊነታቸውን በአግባቡ ሊወጡ እንደሚገባ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ሥራና ክህሎት ሚኒስቴር አሳሰበ። ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ከካፋ ዞን ስራ፣ ክህሎት፣ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ መምሪያ ጋር በመተባበር በአዲሱ ዘረመል እሳቤዎች ላይ ያተኮር ስልጠና በዞኑ ለሚገኙ የቴክኒክና ሙያ ተቋማት ሰጥቷል። ስልጠናውን በንግግር የከፈቱት የደቡብ…

Read More

የህይወት ክህሎት እና የስብዕና ግንባታ ላይ በመሥራት ሀገር ተረካቢና ተተኪ ትውልድ እንዲሆኑ መስራት እንደሚገባ ተገለጸ::

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ሴቶች ህፃናትና ወጣቶች ጉዳይ ቢሮ በቴፒ ከተማ ለሚገኙ ወጣቶች የህይወት ክህሎት ስልጠና እየሰጠ ይገኛል። የሸካ ዞን ሴቶች ህፃናትና ማህበራዊ ጉዳይ መምሪያ ኃላፊ ወ/ሮ ትዕግስት ከበደ በወቅቱ ባስተላለፉት መልዕክት በህይወት ክህሎት ዙሪያ ለታዳጊ ወጣቶች የግንዛቤ ማስጨበጫ መስጠት ለስብዕና ግንባታ ያለው ሚና ከፍተኛ ነው ብለዋል። በስልጠናው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የቴፒ ከተማ…

Read More

በክልሉ የአርብቶ አደሩን ህይወት የሚቀይሩ ተግባራት ትኩረት ተሰጥቷቸዉ እየተከናወኑ ነዉ፦አቶ ማስረሻ በላቸው::

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች በምዕራብ ኦሞ ዞን በመኤኒት ሻሻና በመኤኒት ጎልድያ ወረዳ በክልሉ አርብቶ አደርና ቆላማ አካባቢ ልማት ቢሮ በቆላማ አካባቢ ኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት(LLRP) የተሰሩ የልማት ሥራችን ጎብኝተዋል፡፡ ስትሪንግ ኮሚቴው በምዕራብ ኦሞ ዞን ሜኒት ሻሻ ወረዳ ይሪኒ ቀበሌ ከይሪኒ ወንዝ በሶላር ሀይል ሰጭነት በተጠለፈ መስኖ የሚለማ የእንስሳት መኖ ልማት የጎበኘ…

Read More