Trendings

“ውጤታማ ለመሆን ዝቅ ብሎ መስራትና ችግሮችን መቋቋም ያስፈልጋል” – ወጣት አብዱልቃድር መኮ

ወጣት አብዱልቃድር መኮ ይባላል፡፡ በካፋ ዞን በቦንጋ ከተማ ሀኢት ዳቦና እንጀራ አምራችና አከፋፋይ ማህበር መስራች እና የማህበሩ ሰብሳቢ ነው፡፡ ተወልዶ ያደገው ምዕራብ ኦሞ ዞን ጀሙ ከተማ ነው፡፡ ከዚያም በኋላ ከልጅነት እስከ ወጣትነት በሚዛን አማን፣ ጅማ ተዘዋውሮ የቆየው አብዱልቃድር አሁን ኑሮውን ሙሉ በሙሉ በካፋ ዞን በቦንጋ ከተማ በማድረግ “ሀኢት ዳቦና እንጀራ አምራችና አከፋፋይ ማህበር” በማቋቋም የራሱን…

Read More

በረመዳን ጾም ወቅት የታየው የመረዳዳትና የመደጋገፍ መልካም እሴት በሌሎች ቀናትም ተጠናክሮ እንዲቀጥል የእምነቱ ተከታዮች ጠይቀዋል፡፡

ከአምስቱ የእስልምና መሠረቶች አንዱ የሆነዉ የኢድ አልፈጥር በዓል በመላው አለም በሚገኙ የእምነቱ ተከታዮች ዘንድ በድምቀት የሚከበር ታላቅ በዓል ነው፡፡ በዓሉም ከአንድ ወር የረመዳን ጾም ማብቂያን ተከትሎ በድምቀት የሚከበር ሲሆን ዘንድሮም በሂጅራ አቆጣጠር ለ1 ሺህ 4 መቶ 45ኛ ጊዜ በተለያዩ አካባቢዎች በድምቀት ተከብሯል፡፡ ከእነዚህም በካፋ ዞን ቦንጋ ከተማ ተገኝተን ያነጋገርናቸዉ የእምነቱ ተከታዮች በሰጡት አስተያየት ያለፈው የጾም…

Read More

የቤንች ሸኮ ዞን የእግር ኳስ ክለቦች ሻምፒዮና ተጠናቀቀ::

በሚዛን አማን ከተማ ስቴዲየም ለ11 ተከታታይ ቀናት ሲካሄድ የቆየው የቤንች ሸኮ ዞን የእግር ኳስ ክለቦች ሻምፒዮና በቤንች ሸኮ ዞን ፖሊስ ክለብ አሸናፊነት ተጠናቅቋል። በማጠቃለያው ላይ የተገኙት የቤንች ሸኮ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሀብታሙ ካፍትን ባስተላለፉት መልዕክት ስፖርት ለአንድ ሀገር ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖሊትካዊ መስተጋብርን በማጠናከር ያለው ጠቀሜታ እጅግ ከፍተኛ እንደሆነ አንስተው ይህንን የበለጠ ማጠናከር እና ማስቀጠል…

Read More

በመላዉ የእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ በታላቅ ድምቀት የሚከበረው የ1445ኛዉ የኢድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም እንዲከበር የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ቅድመ ዝግጅት አጠናቆ ወደ ስራ መግባቱን አስታወቀ::

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽር ሰብስቤ ሻዎኖ እንደገለፁት በመላ የእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ በታላቅ ድምቀት የሚከበረው የኢድ አል-ፈጥር በዓል በክልሉ ሁሉም ዞኖች፤ከተማ አስተዳደሮች እና ወረዳዎች በሰላም እንዲከበር የቅደመ ዝግጅት ስራዎችን በማጠናቀቅ ወደ ስራ መግባቱን ገልፀዋል፡፡ በዓሉን ተከትሎ ሊደርሱ ከሚችሉ የትራፊክ አደጋና ሊከሰቱና ሊፈጠሩ ከሚችሉ የእሳት ቃጠሎዎች ሁሉም ሰው እራሱንና ሌሎችን ሊጠብቅ እንደሚገባም…

Read More

‹‹በክልሉ ሁሉም አከባቢ ሠላምን በማረጋገጥ ለማህበራዊና ኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ምቹ መደላድል መፈጠር ተችሏል››። አቶ አንድነት አሸናፊ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ሠላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮና የተጠሪ ተቋማት የ9 ወራት የሴክተር ጉባኤ በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። በጉባኤው ተገኝተው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የክልሉ ሠላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ አቶ አንድነት አሸናፊ ባለፋት 9 ወራት በክልሉ ሠላምን ለማረጋገጥ በቅንጅት በተሰራው ስራ አበረታች ውጤት መመዝገቡን ገልጸዋል። አቶ አንድነት ህብረተሰብን በማሳተፍ የጸጥታ ተቋማት በቅንጅት በሰሩት ስራ…

Read More

የዳውሮ ባህል፣ ታሪክና ቅርስ ለማልማት፣ ለማሳደግ እና ጠብቆ ለትውልድ ለማሻገር ህዝቡንና የልማት አጋሮችን በማሳተፍ ሰፋፊ ሥራዎች እየተሠራ እንደሚገኝ ተገለፀ።

የዳውሮ ባህል፣ ታሪክና ቅርስ ለማልማት፣ ለማሳደግ እና ጠብቆ ለትውልድ ለማሻገር ህዝቡንና የልማት አጋሮችን በማሳተፍ ሰፋፊ ሥራዎች እየተሠራ እንደሚገኝ የዳውሮ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ዳዊት ገበየሁ ገልጸዋል። የብሄሩን ባህል፣ ታሪክና ምርምር ማዕከል ለማስገንባት ህዝባዊ ንቅናቄ እየተካሄደ እንደሚገኝና በሂደቱም ሰፊውን ህዝብ፣ የልማት አጋሮችን እና ወዳጆችን በማሳተፍ በተጀመረው የሀብት ማሰባሰብ እንቅስቃሴ በ 2 ወር ጊዜ ብቻ ከ10 ሚሊዮን…

Read More

በረመዳን ጾም ወቅት የታየው የመረዳዳትና የመደጋገፍ መልካም ተሞክሮ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮዽያ ሕዝቦች ክልል እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት አሳሰበ፡፡asxds

ለ1 ሺህ 4 መቶ 45ኛ ጊዜ ለሚከበረዉን የዒድአልፈጥር በዓል መሰረት የሆነዉ የረመዳን ወር ጾምና ጸሎት በክልሉ ሁሉም አካባቢዎች በሰላማዊ ሁኔታ እየተከናወነ ስለመሆኑም ተገልጿል፡፡ ከአምስቱ የእስልምና እምነት መሠረቶች ዉስጥ አንዱ እንደሆነ የሚታመነዉ የረመዳን ወር በመላዉ አለም በሚገኙ የእምነቱ ተከታዮች ዘንድ በድምቀት የሚከበር በዓል መሆኑን የገለጹት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮዽያ ሕዝቦች ክልል እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ፕሬዝደንት ሼህ…

Read More

ባለፉት ዓመታት በጤና ኤክስቴንሽን ፕሮግራም በርካታ ውጤታማ ተግባራት ተከናውኗል፦ አቶ ፀጋዬ ማም

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ጤና ቢሮ የጤና ኤክስቴሽን ፕሮግራም አፈፃፀምን ለማሻሻል የተዘጋጀ ስልጠና ነክ ግምገማ መድረክ ከቤንች ሸኮና ሸካ ዞኖች ለተዉጣጡ የዘርፉ ባለሙያዎች በሚዛን አማን ከተማ እየተሰጠ ነዉ። መድረኩ ላይ በቅርቡ በሞት የተለዩ የክልሉ የመንግሥት ረዳት ተጠሪ ለሆኑ ለአቶ ተዘራ ወልደማርያም የአንድ ደቂቃ የህሊና ጸሎት በማድረግ ተጀምሯል፡፡ የክልሉ መንግስት ዋና ተጠሪ ፀጋዬ ማሞ ባስተላለፉት መልዕክት በ…

Read More

በሸካ ዞን በየኪ ወረዳ ህገ ወጥ የጤና ተቋማት ላይ እርምጃ እየተወሰደ ነዉ።

የየኪ ወረዳ ጤና ጥበቃ ጽህፈት ቤት ከሸካ ዞን ጤና መምሪያ እና ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ጤና ቢሮ ጋር በጋራ በተሰራው ስራ ህገ ወጥ የግል የጤና ተቋማት ላይ እርምጃ መውሰድ መጀመሩን የየኪ ወረዳ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት ግብአት ጥራትና ቁጥጥር ስራ ሂደት አስተባባሪ የሆኑት አቶ አስማማው አለሙ ገልጸዋል። የስራ ሂደት አስተባባሪው ጽህፈት ቤታቸው ከሸካ ዞን ጤና…

Read More

የአቶ ተዘራ ወ/ማሪያም አጭር የሕይወት ታሪክ

አቶ ተዘራ ወ/ማሪያም ሱራ ከአባታቸው ከሃምሳ አለቃ ወ/ማሪያም ሱራ እና ከእናታቸው ከወ/ሮ በላይነሽ ጮቤ በቀድሞው ከፋ ክፍለሀገር በኤላ አውራጃ በአመያ ከተማ በ1973 ዓ/ም ተወለዱ። ዕድሜያቸው ለትምህርት ሲደርስ የአንደኛ ደረጃ ትምርህታቸውን በአከባቢያቸው ተከታትለው የኮሌጁ ትምርህታቸውን በአርባምንጭ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ በመምህርነት ተመርቀው በኦሽካ ዴንቻ ፣በኮንታ ኮይሻ፣በጨበራ ሻሾ ፣በኮዳ ማጂ፣በገንጂ ገነት፣በመዳየጃ በማስተማር ሙያና በጪዳ ሙሉ አንደኛ ደረጃ ትምህርት…

Read More