የኢትዮጵያ የባህር በር ባለቤትነት ጥያቄ የሀገር ህልውና ጉዳይ በመሆኑ ምላሽ ሊሰጠው ይገባል
የኢትዮጵያ የባህር በር ባለቤትነት ጥያቄ የሀገር ህልውና ጉዳይ በመሆኑ ምላሽ ሊሰጠው ይገባል ሲሉ በአክሱም ከተማ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ተናገሩ። ኢትዮጵያ የባህር በር ባለቤትነቷን በውል ባልታወቀ ምክንያት እንዲታጣ ተደርጓል። የባህር በር ማጣት የብዙዎች ቁጭት ሆኖ ቆይቶ አሁን ላይ የትውልድ ጥያቄና የሀገር የህልውና ጉዳይ በመሆኑ ምላሽ እንዲያገኝ ጥረቶች እየተደረጉ መሆኑ ይታወቃል። የኢትዮጵያ የባህር በር ባለቤትነት ጥያቄ የህልውና…
