Trendings

የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት መልዕክት ከኢኮኖሚ ስብራት ወደ ኢኮኖሚያዊ ማንሰራራት

የኢትዮጵያ የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራም በተለያዩ ዘርፎች ተጨባጭ እና ዘላቂ የእድገት ውጤቶችን በማስመዝገብ ለጠንካራ እና ተወዳዳሪ ኢኮኖሚ መሰረት ጥሏል፡፡ የመንግሥት ቁርጠኝነት በታየበት በዚህ የኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራም ለዓመታት በኢኮኖሚው ላይ ተጋርጠው የነበሩ መዋቅራዊ ችግሮች ደረጃ በደረጃ እንዲቀንሱና ውስጣዊ ዐቅም ያለው፣ ከአለም ጋር የተሳሰረ እና በገበያ ተወዳዳሪ የሆነ ጠንካራ ኢኮኖሚ እንዲገነባ አስቻይ ዐውድ መፍጠር ተችሏል፡፡ የኢኮኖሚ…

Read More

ከ27 ሺ በላይ ዲጂታል መፅሃፍቶች የተጫነው የዶ/ር ጉነት ጥላሁን ዲጂታል ላይብረሪ በዳውሮ ዞን ታርጫ ከተማ በይፋ ተመርቋል።

በአቶ ለማ እና ዶ/ር ጉነት ጥላሁን ፋውንዴሽን ሙሉ ወጪ የተደራጀው የዳውሮ ዞን ሂዶታ ትምህርት ቤት የዲጂታል ላይብረሪ በይፋ ተመርቋል። ላይብረሪው 51 ኮሚፒዩተሮችን፣ የኢንተርኔት አገለግሎትንና 27 ሺ ዲጂታል መፅሀፍቶችን የያካተተ ነው። ላይብረሪው በዞኑ የማጣቀሻ መፅሀፍት እጥረት ችግር በመቅረፍ የተማሪዎችን መጠነ ማለፍ እንደሚጨምር የተጠቀሱት በኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢንዱስትሪና ማዕድን ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢና የማረቃ ገና…

Read More

በቦንጋ ዩኒቨርሲቲ እየተከናወኑ ያሉ የግብርናና ተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ ስራዎች ተጠናክሮ መቀጠል እንደሚገባ አፈጉባኤዎች ተናገሩ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል አዘጋጅነት እየተካሄደ ባለው የጋራ ፎረም እየተሳተፉ የሚገኙ የክልሎች እና ከተማ አስተዳደር አፈጉባኤዎች በቦንጋ ዩኒቨርሲቲ እየተከናወኑ ያሉ የግብርናና የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ ስራዎች ተጠናክሮ መቀጠል እንደሚገባእንደሚገባ ተናግረዋል። የፎረሙ ተሳታፊ አፈጉባኤዎች በቦንጋ ዩኒቨርስቲ የሙዝ ልማት፣ የሌማት ትሩፋት አንዱ አካል የሆነውን የከብቶች እርባታ፣ የአትክልትና ፍራፍሬ ልማት ስራዎች እና በመማር ማስተማሩ ዘርፍ የቴክኖሎጂ ሽግግር ስራዎች…

Read More

በኮንታ ዞን አመያ ከተማ አስተዳደር ከበጋ መስኖ ስንዴ የተሻለ ምርት እንደሚጠብቁ አርሶ አደሮች ገለፁ

የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት ከተረጅነት ወደ ምርታማነት መስፈንጠሪያ መሆኑን የወረዳ ግብርና ጽ/ቤት ገለጸ፡፡ ‎ አርሶ አደር አበሻ ዳሮታ እና ደባልቄ ዳራ በኮንታ ዞን አመያ ከተማ አስተዳደር የጨታ ቀበሌ ነዋሪዎች ሲሆኑ የበጋ መስኖ ስንዴ እያለሙ ከሚገኙ አርሶ አደሮች መካከል ናቸው። ‎ አርሶአደሮቹ የማሳ አረም ስራ ላይ ተሰማርተው ያገኘናቸው ሲሆን በሰጡትም አስተያየት ከባለፈው አመት ጥሩ ተሞክሮ በመውሰድ…

Read More

በበርካታ ዘርፎች የወጣቶችን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየሠራ መሆኑን የባቹማ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ።

በበጀት ዓመቱ ባለፉት 5 ወራት 3 መቶ ወጣቶችን በመደበኛነት ወደ ስራ ማስገባቱን ከተማ አስተዳደሩ ጠቁሟል። ወጣቶችን በተለያዩ የስራ ዘርፎች በማሰማራት ተጠቃሚነታቸውን ከማረጋገጥ ባለፈ ለከተማው ዕድገት የበኩላቸውን ድርሻ እንዲወጡ እንደ ከተማ አስተዳደር ብዙ ተግባራቶች መከናወናቸውን በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በምዕራብ ኦሞ ዞን የባቹማ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ አቤል ታደመ ተናግረዋል። በዚህም በበጀት ዓመቱ 5 መቶ…

Read More

ቡናን ቴክኖሎጂን ተጠቅሞ የምርት ጥራትን በማስጠበቅ ለዓለም ገበያ በማቅረብ የውጭ ምንዛሬን ለማሳደግ እየተሰራ ነዉ፦ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)

​በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት በበሸካ ዞን የዘመናዊ ቡና ልማት ኢንቬቲቭ ማስጀመሪያና ለባለድርሻ አካላት ግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ በቴፒ ከተማ እየተካሄደ ነዉ። የንቅናቄ ዓላማ በዞኑ ያለውን ሰፊ የቡና ልማት አቅም በመጠቀም፣ አርሶ አደሩ ከባህላዊ አሰራር ወጥቶ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የታገዘ የቡና ልማት እንዲያከናውን ለማስቻል መሆኑ ተገልጿል። ​የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) በመድረኩ መክፈቻ ላይ…

Read More

በበጀት ዓመቱ 470 ቶን ቡና ወደ ማዕከላዊው ገበያ ለማቅረብ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

በወረዳው ከቅርብ ዓመታት በፊት የቡና ልማት ብዙም ያልተለመደና ከ600 ሄክታር ያልበለጠ የጫካ ቡና መኖሩን በማስታወስ አሁን በተሰጠው ትኩረት ከ10,400 ሄክታር በላይ ማሳ በቡና መሸፈኑን የጣሎ ወረዳ ግብርና ደን፣ አካባቢ ጥበቃና ህብረት ስራ ጽህፈት ኃላፊ አቶ አፋወርቅ አደመ ገልጸዋል። በወረዳው አሁን በሁሉም ቀበሌዎች ማልማት የተጀመረ መሆኑን በመጥቀስ ከዚህ ውስጥ አራቱ ቡናን ስፔሻላይዝ በማድረግ የሚያመርቱ መሆናቸውን ተናግረዋል…

Read More

የክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች የጋራ ፎረም ተሳታፊ አፈጉባኤዎች በቦንጋ ከተማ የሚገኙ የልማት ስራዎችንና ታሪካዊ ቦታዎችን እየጎበኙ ነው

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክር ቤት የተዘጋጀው የክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች የአፈጉባኤዎች የጋራ ፎረም ተሳታፊ አፈጉባኤዎች በቦንጋ ከተማ የተለያዩ የልማት ስራዎችንና ታሪካዊ ቦታዎች ጉብኝት በማድረግ ተጀምሯል። በፎረሙ ላይ ከክልሎችና ከሁሉቱም ከተማ አስተዳደሮች የተወጣጡ የምክር ቤቶች አፈጉባኤዎች እየተሳተፉ ሲሆን በዛሬው እለትም በቦንጋ ከተማ የሚገኘውን ጥንታዊ የካፋ ነገስታት መናገሻ ስፍራ የሆነውን ቦንጌ ሸምባቶ እየጎበኙ ሲሆን በመቀጠል…

Read More

“ያደገ የታክስ አስተዳደር፤ለሁለንተናዊ ልማትና ብልፅግና” በሚል መሪ ሃሳብ የቤንች ሸኮ ዞን ጠቅላላ አመራር በሚዛን አማን ከተማ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነዉ።

በመድረኩ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ከልል ገቢዎች ቢሮ ሃላፍ ወ/ሮ ህይወት አሰግድ ፣ የቤንች ሸኮ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሃብታሙ ካፍትን እና የዞኑ ገቢዎች ሃላፍ አቶ ሙሉቀን ትዕዛዙን ጨምሮ የወረዳ አስተዳዳሪዎችና የከተማ አስተዳደር ከንቲባዎች እንዲሁም የተለያዩ ባለድርሻ አካላት ተገኝተዋል። ሁሉአቀፍ ያደገ የታክስ አስተዳደር ለሁለንተናዊ ልማትና ብልፅግና በሚል መሪ ሃሳብ የመወያያ መነሻ ሃሰብ ቀርቦ ወይይት እየተደረገበት…

Read More

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የሙስሊም ወጣቶች ካውንስል ይፋዊ ምስረታ በቦንጋ ከተማ ተካሄደ።

በመድረኩ የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት ያስተላለፉት የክልሉ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ምክትል ፕሬዚዳንት ሼህ አደም መሃመድ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ከመጅሊስ እስከ ካውንስል ድረስ ብቃት ያላቸውን መሪዎችን በመምረጥ ሙስሊሙ ሀይማኖታዊና ሀገራዊ ተልዕኳችን በአግባቡ መወጣት የጀመረበት ወቅት መሆኑን ገልፀዋል። ወጣቱ ከተደራጀና ከተደገፈ ከሀይማኖት አልፈው ትልቅ ሀገራዊ ተልዕኮዎችን መወጣት የሚችል በመሆኑ ወጣቱን የሀገር አለኝታ አድርጎ መቅረፅ ያስፈልጋል ብለዋል። በመድረኩ…

Read More