Trendings

‎የኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅሞ ለማስጠበቅ እና ሀገራዊ ግብ እንዲሳካ የመንግሥት ሠራተኞች ሚናውን ከፍተኛ መሆኑ ተገለፀ ።asx

በምዕራብ ኦሞ ዞን “ብሄራዊ ጥቅሞችና ጂኦስትራቴጂክ ቁመና” በሚል መሪ ቃል ለዞን አጠቃላይ መንግስት ሠራተኞች የስልጠና መድረክ ውይይት ተካሄደ ። መድረኩን በንግግር ያስጀመሩ የምዕራብ ኦሞ ዞን የመንግስት ዋና ተጠሪ አቶ በድሉ መዓዛ እንደገለፁት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅሞ ለማስጠበቅ እና ሀገራዊ ግብ እንዲሳካ የመንግሥት ሠራተኞች ላቅ ያለ ሚና መወጣት እንዳለበት ነው የተገለጸው ። አቶ በድሉ አክለው እንደሀገር በርካታ…

Read More

“የታደሰ ጂኦ- እስትራቴጂካዊ ቁመና በሁሉም ኢትዮጵያዊያን የጋራ ትጋት” በሚል መሪ ቃል ለዞን ማዕከል አጠቃላይ የመንግስት ሠራተኞች ስልጠና እየተሰጠ ነው።

በሀገራችን ብሔራዊ ጥቅም በዘላቂነት እንዲረጋገጥ ሁሉም የህብረተሰብ ክፍል በየደረጃው የድርሻውን ሊወጣ እንዲችል የአቅም ግንባታ ስልጠና ወሳኝ መሆኑ ተጠቁሟል። የመንግስት ሠራተኛው አስፈላጊውን እውቀት ጨብጦ ርብርብ ማድረግ እንደሚገባ ተገልጿል። የሀገራችን የወደፊት እጣ ፈንታ ለመወሰን፣ የበለፀገች ሀገር ለማስረከብ በየደረጃው የመልካም አስተዳደር ችግሮችን መፍታት ፣ ሁሉን አቀፍ የኢኮኖሚ ብልፅግና እውን እንዲሆን የበኩላችንን መወጣት እንደሚገባ ተጠቁሟል። ኢኮኖሚያችን እየዳበረ ሲሄድ ተፅዕኖ…

Read More

የታደሰ ጂኦስትራቴጂያዊ ቁመና በጋራ ትጋት እንዲረጋገጥ የጋራ መግባባት መፍጠር ወሳኝ ነው፦አቶ አለማየሁ አለሙ

“የታደሰ ጂኦስትራቴጂያዊ ቁመና በሁሉም ኢትዮጵያዊያን የጋራ ትጋት” በሚል መሪ ቃል በሸካ ዞን በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ አጠቃላይ የዞን ማዕከል መንግስት ሠራተኞች ውይይት በቴፒ ከተማ እየተካሄደ ነው። የሸካ ዞን ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ አለማየሁ አለሙ እንደገለጹት የመድረኩ ዓላማ ዓለም ዓቀፋዊ፣ አህጉራዊና ሀገራዊ ነባራዊ ሁኔታዎችን መሠረት በማድረግ፣ የታደሰ ጂኦስትራቴጂያዊ ቁመና በሁሉም ኢትዮጵያዊያን የጋራ ትጋት እንዲረጋገጥ…

Read More

በካፋ ዞን “የታደሰ ጂኦስትራቴጂያዊ ቁመና በሁሉም ኢትዮጵያዊያን ትጋት”በሚል መሪ ቃል ለዞን ማዕከል የመንግስት ሰራተኞች ሥልጠና እየተሰጠ ነው

በዚህ ወቅት ተገኝቶ የማስጀመሪያ መልዕክት ያስተላለፉት የካፋ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት የመንግስት ረዳት ተጠሪና የፖለቲካና ህዝብ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ እንዳሉት ሀገራዊ ጥቅም ከሚያስገኙ ጉዳዮች ዙሪያ ሁሉም ዜጋ የጋራ አረዳድ ሊኖረው ይገባል አቶ ብለዋል። የታደሠ ጂኦ-ስትራቴጂካዊ ቁመናና የመላው ኢትዮጵያዊያን ትጋት አስፈላጊነት ላይ ትኩረት ያደረገ ሥልጠና ለካፋ ዞን ማዕከልአጠቃላይ የመንግስት ሰራተኞች እየተሰጠ ነው። የካፋ ዞን የብልጽግና ፓርቲ…

Read More

ምግብና ሥርዓተ-ምግብን በማሻሻል የቤተሰብ ብልጽግናን ለማረጋገጥ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ።ADSCD

‎ ‎በክልሉ ግብርና ቢሮ የእንስሳትና ዓሳ ሀብት ልማት ዘርፍ ከምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም ጋር በመተባበር ለእንስሳት እርባታ ባለሙያዎች የአሰልጣኞች ስልጠና በቦንጋ ከተማ እየተሰጠ ነው። ‎ ‎በስልጠናው መድረክ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት በክልሉ ግብርና ቢሮ የእንስሳትና ዓሳ ሀብት ልማት ዘርፍ ኃላፊ አቶ ታመነ በቀለ ባለፉት አራት አመታት በሌማት ትሩፋት ዘርፍ የተከናወኑ ተግባራት የተሻለ መነቃቃት የታየባቸው ናቸው ብለዋል።…

Read More

“የታደሰ ጂኦ-ስትራቴጂያዊ ቁመና፣ በሁሉም ኢትዮጵያውያን የጋራ ትጋት!!” በሚል መሪ ቃል ለታርጫ ማዕከል የመንግሥት ሰራተኞች ስልጠና በመሰጠት ላይ ይገኛል።

“የታደሰ ጂኦ-ስትራቴጂያዊ ቁመና፣ በሁሉም ኢትዮጵያውያን የጋራ ትጋት!!” በሚል መሪ ቃል ለደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ለታርጫ ማዕከል የመንግሥት ሰራተኞች ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል። በስልጠና መድረክ ለብሔራዊ ጥቅም መረጋገጥ ሁሉም የድርሻውን ሚና በአግባቡ ሊወጣ እንደሚገባ ተብራርቷል። ኢትዮጵያ ሉአላዊነቱንና ጂኦ_ስትራቴጂያዊ ተጠቃሚነቷን በማስጠበቅ፣ ለዜጎች ክብርና ለጋራ ተጠቃሚነት ቅድሚያ ሰጥታ ትሰራለች። የብሔራዊ ጥቅማችንን እንዳናስከብር ከውጪና ከውስጥ ማነቆ የሚሆኑ ጉዳዮችን በተገቢው…

Read More

የታደሰ ጂኦ ስትራቴጂያዊ ቁመና፤በሁሉም ኢትዮዽያዊያን የጋራ ትጋት” በሚል መሪ ሀሳብ በሁሉም የክልሉ መዋቅሮች የፐቭሊክ ሰርቫንት የስልጠና መድረክ እየተካሄደ ነው።

መድረኩ ዓለም አቀፋዊ፣ አህጉራዊ፣ ሀገራዊ፣ ክልላዊ እና ነባራዊ ሁኔታዎች ላይ የጋራ አረዳድና ተግባቦት ለመፍጠር ዓላማ ያደረገ ነው። በባለፉት የለውጥ ዓመታት የተመዘገቡ ድሎችን በማፅናት የሀገራችንን ሁለንተናዊ ብልጽግናን ማረጋገጥ በሚቻልባቸው ሂደቶችና በቀጣይ ትኩረት አቅጣጫዎች ዙሪያ ውይይት እየተካሄደ ነው። ባለፉት የለውጥ ዓመታት የተመዘገቡት አኩሪ ድሎች የመጡት ሀገራችን ከውስጥና ከውጭ ያጋጠማትን ፈተናዎች በመንግስት ቆራጥ አቋም፣ በመሪዎቻችን በሳል አመራር ሰጭነት፣…

Read More

የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ለማስከበር ሁሉም ዜጋ የሚጠበቅበትን ሊወጣ ይገባል ተባለ።

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብዝሃ ከተማ በሆነችዉ ቴፒ ከተማ ለሚገኙ የክልል ቢሮ አመራሮችና ሰራተኞች የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም አስመልክቶ ስልጠና መስጠት ተጀምሯል። ስልጠናዉ በዋናነት ሀገሪቲ ያላት ስትራቴጂካዊ ብሔራዊ ጥቅሞች ምንድናቸዉ ፣ ብሔራዊ ጥቅም ለማስከበር ያሉ ዕድሎችና ፈተናዎች ምን ድናቸዉ እንዲሁም የመፍትሔ አቅጣጫዎች ላይ ያተኮረ መሆኑ ተገልጿል። የሀገራችን ሲቪል ሰርቫንቱና እያንዳንዱ ዜጋ መወጣት ስላለበት ኃላፊነትና ከተለያዩ…

Read More

በክልሉ የኤች.አይ.ቪ ኤድስ መከላከልና መቆጣጠር የተሰሩ አመርቂ ስራዎች ቀጣይነት እንዲኖር የባለድርሻ አካላት ርብርብ እንደሚሻ ተገለጸ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ጤና ቢሮ የኤች.አይ.ቪ/ኤድስ መከላከልና መቆጣጠር ዳይሬክቶሬትጨየ2017 በጀት ዓመት ዓመታዊ አፈጻጸምና እና የ2018:ዓ/ም 1ኛ ሩብ ዓመት አፈጻጸም ግምገማ በሚዛን አማን እያካሄደ ይገኛል። በመድረኩ ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የክልሉ ጤና ቢሮ ምክትል ኃላፊና የጤና ፕሮግራሞች ዘርፍ ኃላፊ አቶ ኃይሌ ዘውዴ ክልሉ አዲስ ከመሆኑ አንጻር ተቋሙን የሰው ኃይልን ከማሟላትና አቅምን ከመገንባት ብዙ ተግባራት…

Read More