Trendings

በክልላችን የተገነባው ‘ኢቲ’ የማዕድን ልማት አክሲዮን ማኅበር የድንጋይ ከሰል ማጣሪያ ፋብሪካ በቅርቡ ሥራ እንደሚጀምር ተገለጸ

በዳውሮ ዞን ታርጫ ከተማ አቅራቢያ የተገነባው ‘ኢቲ’ የማዕድን ልማት አክሲዮን ማኅበር የድንጋይ ከሰል ማጣሪያ ፋብሪካ በቅርቡ ሥራ እንደሚጀምር ተገልጿል። የማዕድን ሚኒስትር ዴኤታ ሙሐመድራፊዕ አባራያ፣ የማዕድን ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ብስራት ከበደ እና የኢትዮጵያ ጂኦሎጂካል ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬከተር አቶ ኢጃራ ተስፋዬ፣ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል እና የዳውሮ ዞን የስራ ኃላፊዎች የኢቲ የማዕድን ልማት…

Read More

የፌዴሬሽን ምክር ቤት 6ኛ የፓርላማ ዘመን 5ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ፣ 1ኛ መደበኛ ጉባኤውን ለእለቱ የተያዙ አጀንዳዎችን በማጽደቅ ውይይቱን ማካሄድ ጀመረ

የኢፌዴሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት 6ኛ የፓርላማ ዘመን፣ 5ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ፣ 1ኛ መደበኛ ስብሰባውን በምክር ቤቱ የጉባኤ አዳራሽ ለእለቱ የተያዙ አጀንዳዎችን በማጽደቅ ውይይቱን ማካሄድ ጀመሯል፡፡ ምክር ቤቱ ስድስተኛ የፓርላማ ዘመን፣ 4ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ 1ኛ መደበኛ ቃለጉባዔውን መርምሮ በማጽደቅ ጉባኤውን ማካሄድ የቀጠለ ሲሆን በጉባኤው ያጸደቃቸውን ሌሎች አጀንዳዎች በዝርዝር ተወያይቶ ውሳኔ እንደሚያሳልፍባቸው ይጠበቃል።

Read More

የወባ በሽታ የሚያስከትለውን ጫና ለመቀነስ በተሰራው ስራ የተገኘውን ውጤት ማስቀጠል ይገባል

የወባ በሽታ የሚያስከትለውን ጫና ለመቀነስ በተደረገው ርብርብ የተገኘውን ውጤት ለማስቀጠል የመከላከልና መቆጣጠር ስራው ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ጤና ሚኒስቴር ገለፀ። የወባ በሽታ ጫናን ለመቀነስ የሚያግዝ ሀገር አቀፍ ሳይንሳዊ የምክክር ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። ትናንት በተጀመረውና ለሁለት ቀናት በሚቆየው ጉባኤ ላይ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት፣ የክልል ጤና ቢሮ ኃላፊዎች፣ ምሁራን፣ ተመራማሪዎችና ባለድርሻ አካላት እየተሳተፉ ይገኛሉ። የጤና…

Read More

ምክር ቤቶች የህዝብ ለህዝብ አንድነትን የሚያጠናክሩ እና የሚያፀኑ ጉዳዮችን ለይቶ ሊሰሩ ይገባል። ዋና አፈ ጉባዔ አቶ ወንድሙ ኩርታ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክር ቤት የክልልና የዞን ምክር ቤቶች 5ተኛ ዙር የጋራ ምክክር ፎረም በታርጫ ከተማ አካሂደዋል። ፎረሙን በንግግር የከፈቱት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክር ቤት ዋና አፌ-ጉባኤ የተከበሩ አቶ ወንድሙ ኩርታ የምክክር ፎረሙ የህዝብ ለህዝብ ግንኙነቶችን የሚያጠናክር እና የሚያፀና ነው ብለዋል። ዋና አፈ ጉባዔው በክልሉ የሚገኙ ምክር ቤቶች ከጊዜ ወደ ጊዜ…

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢንዱስትሪ ዘርፍን በተመለከተ የሰጡት ምላሽና ማብራሪያ:-

በኢንዱስትሪው ዘርፍ የነበረውን የውጭ ምንዛሬ አቅርቦት ችግር ለመቅረፍ መንግስት ጣልቃ በመግባት የኢኮኖሚ መሻሻያ አድርጓል፤ በዚህም ተጨባጭ ውጤት ተገኝቷል፣ የሀይል አቅርቦት ችግርን ለመቅረፍ በተከናወኑ ተግባራት በዘርፍ ኢነርጂ 100 ፐርሰንት ተደራሽ ማድረግ ተችሏል፣ ከአምናው ጋር ሲነፃፀር በኢንዱስትሪው ዘርፍ 50 በመቶ የሀይል አቅርቦት ጭማሪ ተደርጓል፣ ከግብዓት ጋር እንዲሁም ከኢንዱስትሪ መሬት አቅርቦት ጋር በተያያዘ መንግስት በርካታ ስራዎችን አከናውኗል፣ ኢትዮጵያ…

Read More

ብልጽግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን ከዛሬ ጀምሮ ያካሂዳል

ብልጽግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን ‘ከቃል እስከ ባህል’ በሚል መሪ ሀሳብ ከዛሬ ጀምሮ ለሶስት ቀናት ያካሂዳል። የፓርቲው ዓለም አቀፍና የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት፤ ከጥር 23 እስከ 25 ቀን 2017 ዓ.ም በሚካሄደው የፓርቲው 2ኛ መደበኛ ጉባኤ በርካታ ውሳኔዎች ይወሰናሉ። በተጨማሪም ወሳኝ አቅጣጫዎች የሚተላለፍበት እንደሚሆን አመልክተዋል። በአዲስ አበባ ከዛሬ ጀምሮ እስከ…

Read More

ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ኦዲት ግኝት አስመላሽ ግብረ-ሀይል በኦዲት ያገኛቸዉን ግኝቶች እና ተቋማት የሰጡት ምላሽ ላይ የግምገማ መድረክ በቦንጋ ከተማ እያካሄዱ ነው።

የኦዲት ግኝት አስመላሽ ግብረ-ኃይል በአምስት ዞኖች ላይ በኦዲት ያገኛቸዉን ግኝቶችና ተቋማት የሰጡት ምላሽ ላይ የግምገማና የማስተካከያ ውይይት እያደረገ ይገኛል። በቦንጋ ክላስተር ላይ ያሉ የክልል ተቋማት፣ በዞኑ ዉስጥ የሚገኙ ወረዳዎችና የዞኑ ፋይናንስን የሚመለከት የኦዲት ግኝት መሆኑም ተመላክቷል። የክልል ግብርና ቢሮ፣የቦንጋ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ ፣የቦንጋ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ፣ገብረ ጻዲቅ ሻዎ አጠቃላይ ሆስፒታል፣ የካፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ፣የገዋታ ወረዳ…

Read More

በተግዳሮቶች ውስጥ እያለፈ ተጨባጭ ለውጥ ያመጣ ፓርቲ ነው ብልፅግና፡- ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)

ብልፅግና ፓርቲ ከበርካታ ተግዳሮቶች ጋር እየታገለ መጠነ ሰፊ ለውጦችን ማምጣቱን የብልፅግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል እና የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ተናግረዋል፡፡ ሚኒስትሩ ሁለተኛውን የብልፅግና ፓርቲ ጠቅላላ ጉባኤ አስመልክቶ ከኢቢሲ ጋር ቆይታ አድርገዋል፡፡ “ብልፅግና የሀሳብ ግልጽነት ያለው ፓርቲ እና ሀሳቡን ተግባራዊ በማድረግ ተግዳሮቶችን ተቋቁሞ ለውጦችን ማምጣት የቻለ ነው” ብለዋል፡፡ ፓርቲው በአንደኛው መደበኛ ጉባኤው…

Read More

በኮንታ ዞን የአፈርና ውሃ ጥበቃ ልማት ስራ በይፋ ተጀመረ።

ባለፉት ዓመታት በተከናወኑ ስራዎች የተገኙ ተሞክሮዎችን በማጠናከር ምርትና ምርታማነትን ለመጨመር በተቀናጀ መንገድ ሊሰራ እንደሚገባ ተገልጿል። በዞኑ የ2017 ዓ.ም የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ስራ “የአፈር ሀብታችን ለብልጽግናችን” በሚል መሪ ሀሳብ በአመያ ከተማ አስተዳደር ጨካ ቦቻ ቀበሌ ዛሬ በይፋ ተጀምሯል። በማስጀመሪያ መርሃ ግብሩ ላይ የተገኙት የዞኑ ም/ል አስተዳዳሪና የገቢዎች መምሪያ ኃላፊ አቶ ወንድማገኝ ወጁ የተፋሰስ ልማት ስራ የመሬት…

Read More