Trendings

የጠ/ሚ ናሬንድራ ሞዲ ጉብኝት ኢትዮጵያ በባለብዙ ዋልታ ዓለም ግንባታ ላይ ያላትን ቁልፍ ሚና ያረጋገጠ ነው – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

የሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ የኢትዮጵያ ጉብኝት ኢትዮጵያ የባለብዙ ዋልታ ዓለም ግንባታ ውስጥ ያላትን ቁልፍ ሚና ያረጋገጠ ነው አለ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት። አገልግሎቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ በኢትዮጵያ እያደረጉት ያለውን ጉብኝት አስመልክቶ ያስተላለፈው መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፦ የኢትዮጵያና ሕንድ የስትራቴጂካዊ አጋርነት አዲስ ምዕራፍ ተከፈተ! ይህ ጉብኝት በብሔራዊ ቤተመንግሥት ከተደረገው ደማቅ አቀባበል ባለፈ፣ ኢትዮጵያ በዓለም…

Read More

በክልሉ የቡናው ዘርፍ ምርትና ምርታማነት ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ መምጣቱ ተገለጸ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ግብርና ቢሮ የቡና፣ ሻይ ቅመማ ቅመም ባለስልጣን በደረቅ ቡና ምርት አዘገጃጀትና ግብይት ለዞን እና ወረዳ ባለድርሻ አካላት በሚዛን አማን ከተማ ስልጠና እየሰጠ ይገኛል ። በስልጠናው ላይ ንግግር ያደረጉት የክልሉ ቡና፣ ሻይና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን ም/ዋና ዳይሬክተር እና የልማት ጥበቃ ዘርፍ ኃላፊ አቶ በላይ ኮጁአብ ዘርፉ ትልቅ የሀገር ኢኮኖሚና የክልሉን ከፍተኛ ኢኮኖሚ የማመንጨት…

Read More

ለበጋ መስኖ ስንዴ የምርጥ ዘርና የማዳበሪያ አቅርቦት በስፋት እየተከናወነ ነው – ግብርና ሚኒስቴር

ለ2018 በጀት ዓመት የበጋ መስኖ ስንዴ ምርትና ምርታማነትን የሚያሳድጉ የምርጥ ዘርና የማዳበሪያ አቅርቦት በስፋት እየተከናወነ መሆኑን ግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል። ሚኒስቴሩ ከ767 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በማረስ ከዚህ ውስጥም ከ359 ሺህ ሄከታር መሬት በላይ በዘር መሸፈኑን ገልጿል። የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት የምግብ ዋስትናን ከማረጋገጥ ባለፈ የአርሶ አደሩን የስራ ባህል በመቀየር በዓመት ከሁለት ጊዜ በላይ እየተመረተ ይገኛል።…

Read More

ኢትዮጵያ እና ጅቡቲ በመሰረተ ልማት ትብብራቸው ዙሪያ ተወያዩ

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርሃኑ ጸጋዬ ከጅቡቲ የመሰረተ-ልማትና ኢክዩፕመንት ሚኒስትር ሀሰን ሀሙድ ኢብራሒም ጋር ውይይት አድርገዋል። በውይይታቸውም ሁለቱን አገራት በመሠረተ-ልማት ለማስተሳሰር የተጀመረው የዲኪል-ጋላፊ መንገድ ፕሮጀክት የግንባታ ሂደት እና በቀጣይ ምዕራፍ የሚሰሩ ስራዎች ላይ መክረዋል። በተጨማሪም በቅርቡ በአራቱ የቀጣናው ሀገራት ስምምነት ይፋ የሆነው የኮሪደር ማኔጅመንት ባለስልጣን በምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ) እና የአፍሪካ…

Read More

የብልፅግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባኤ የአቋም መግለጫ

ጥር 25 ቀን 2017 ዓ.ም “ከቃል እስከ ባህል” በሚል መሪ ሐሳብ ከጥር 23 እስከ 25 ቀን 2017 ዓ.ም ለሦስት ተከታታይ ቀናት የብልፅግና ዐሻራ ደምቆ በሚታይባት፣ ከተመሠረተች መቶ ሃምሳ ዓመት በኋላ ዳግም እንደገና እየተሠራችና እየፈካች በምትገኘው፣ የፓርቲያችን የሐሳብና የምናብ ኃይል በተጨባጭ ተግባር በተገለጠባት፣ በመሪዎቿ ድንቅ ትጋት ዘመናዊ ካባ በተጎናጸፈችው ውቧ መዲናችን አዲስ አበባ፣ የነዋሪዎቿን ትብብርና ርብርብ…

Read More

ጠመንጃ ታጥቆ የራስን ህዝብ እያሰቃዩ እታገልልሃለሁ ማለት ትርጉም የሌለው አካሄድ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

ጠመንጃ ታጥቆ የራስን ህዝብ እያሰቃዩ እታገልልሃለሁ ማለት ትርጉም የሌለው አካሄድ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 14ኛ መደበኛ ስብሰባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት እየተካሄደ ነው፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ሰላም እና ፀጥታን በተመለከተ ለተነሱላቸው ጥቄዎች በሰጡት አስተያየት÷ ሰላም ለምናስበው ብልፅግና በጣም አስፈላጊ ነው…

Read More

የኮሪደር ልማት መሰራት የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴያቸውን ምቹ ማድረጉን በኮንታ ዞን የጪዳ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ።

ወ/ሮ አባይነሽ ጥላሁን እና ወጣት የአብስራ አይመሎ የከተማዋ ነዋሪዎች ሲሆኑ የኮሪደር ልማት እሳቤ ሲመጣ ቤቶቻቸውን የሚጎዳና ችግር የሚያስከትል ሆኖ እንደተሰማቸው አውስተው አሁን ላይ በተሰራው ስራ ‘እንኳንም መጣልን’ አልን ማለታቸው ገልፀዋል። የኮሪደር ልማት ስራው ህፃናት፣ ሽማግሌዎችና አቅመ ደካሞች እንደልብ የሚመላለሱበት እየሆነ ይገኛል ያሉት ነዋሪዎች የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴያቸውንም ምቹ ማድረጉን አስረድተዋል። ቀደም ሲል መኪና፣ ሞተርና እግረኛ ሁሉም…

Read More

በክልሉ ያለውን ሀብት በአግባቡ ማልማትና ማስተዳደር ላይ ትኩረት ማድረግ ያስፈልጋል ፦ ዶክተር ፍጹም አሰፋ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ያለውን ሀብት በአግባቡ ማልማትና ማስተዳደር ላይ ትኩረት ማድረግ ያስፈልጋል ሲሉ የፕላንና ልማት ሚኒስትሯ ዶክተር ፍጹም አሰፋ ገለፁ ። ዶክተር ፍጹም አሰፋ ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት አመራሮች ሱፐርቪዥን ቡድን በክልሉ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን በመጎብኘት የድጋፍና ክትትል ሥራ በማድረግ ላይ ናቸው። ሚኒስትሯ እንደተናገሩት የምልከታው ዋና ዓላማ በክልሉ አጠቃላይ በልማት የታቀዱ ስራዎች ምን ደረጃ…

Read More

ባህላዊ ፍርድ ቤቶች ፍትህን ለሁሉም ከማድረስ ባሻገር ለመደበኛ ፍርድ ቤት ዳኞች የስራ ጫናን እየቀነሰ መሆኑ ተገለጸ

የእርቅ ተኮር ፍትህ እና የባህል ፍርድ ቤቶች ስራዎችን ለመገምገም ጀስቲስ ፎር ኦል ፒኤፍ ኢትዮጵያ ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ጠቅላይ ፍርድ ቤት ጋር በመተባበር ያዘጋጀ የውይይት መድረክ ተካሂዷል። በመድረኩ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የክልሉ ምክር ቤት ዋና አፌ ጉባኤ የተከበሩ አቶ ወንድሙ ኩርታ የባህላዊ ፍርድ ቤቶች ወደ ስራ በገቡበት አካባቢ በፍትህ ተደራሽነት ለውጥ መምጣቱን ገልጸዋል።…

Read More