Trendings

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ተግባራትና ኃላፊነቶች

ምርጫ ቦርድ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ህገ መንግሥት አንቀጽ 102 መሠረት የተቋቋመ ገለልተኛ ህገ መንግሥታዊ ተቋም ነው። ቦርዱ ከተቋቋመበት ጊዜ አንስቶ የፌዴራል እና የክልል ጽህፈት ቤቶችን ያደራጀ ሲሆን በሁሉም ክልልሎች እና ከተማ መስተዳድሮች እንዲሁም በፌደራል ደረጃ ቢሮዎች አሉት። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ስድስት ሀገራዊ ምርጫ ያስፈጸመ ሲሆን ከዚህም በተጨማሪ አራት የአካባቢ ምርጫ፣ እና ስምንት ሕዝበ ውሳኔዎችን…

Read More

የእንሰሳት ሀብት ምርታማነትን ለማላቅ የእንስሳት ጤና ኤክስቴንሽን ስርዓት ተዘርግቶ ወደ ተግባር መግባቱን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ግብርና ቢሮ ከዞንና ወረዳ ለተውጣጡ የእንስሳት ዘርፍ ባለድርሻ አካላት የእንስሳት ጤና ፓኬጅ ስልጠና እና ክልላዊ የእንስሳት ጤና ኤክስቴንሽን ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በቦንጋ ከተማ ተካሂዷል። የመድረኩ ዋና ዓላማ በሀገር አቀፍ ደረጃ ባለው ነባራዊ ሁኔታ የሚሰጠውን የእንስሳት ጤና አገልግሎት ተደራሽ ከማድረግ አንፃር እና አሁን ባለው ሀገራዊና ክልላዊ ነባራዊ ሁኔታ መነሻ የእንስሳት ጤና…

Read More

ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽንን በተመለከተ

ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን የተሻለ ስኬት እንዲያስመዘግበ የምክር ቤቱ አባላት ጠንካራ ድጋፍ ማድረግ ይገባቸዋል፡፡ ለታሃድሶ ኮሚሽንን እና ለሽግግር ፍትህም መሰል ድጋፍ መደረግ አለበት፡፡ ከዚህ ቀደም ከነበሩ ኮሚሽኖች ትምህርት በመውሰድ አሁን ያሉ እድሎችን መጠቀም ይገባል፡፡ ከዚህ አኳያ መንግስት እንደ አስፈጻሚ አካል የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ ይቀጥላል፡፡

Read More

የቴፒ መለስተኛ የአውሮፕላን ማረፊያና የቡና ቅምሻ ማዕከል ተመረቅዉ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ

የተመረቁት ፕሮጀክቶች የአካባቢውን ኢኮኖሚ ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር ፋይዳው የላቀ መሆኑም ተጠቁሟል። ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ በምረቃዉ ባስተላለፉት መልዕክት ባለፉት ዓመታት በቡና ሻይና ቅመማ ቅመም ዘርፍ በተሰሩ ስራዎች ከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ እየተገኘ ነው ብለዋል። በዞኑ ገበያ ተኮር የሆኑ እንደ ቡና፣ሻይና ቅመማ ቅመም ሰብሎች በስፋት የሚመረት ሲሆን የቡና ጥራት ሰርተፊኬሽን ማዕከሉ መመረቅ የተጀመረውን የብልጽግና…

Read More

ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ሰላማዊ፣ ዲሞክራሲያዊና ፍትሐዊ እንዲሆን አዎንታዊ ሚና ለመወጣት ተዘጋጅተናል – የሲቪክ ማኅበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት

ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ሰላማዊ፣ ዲሞክራሲያዊና ፍትሐዊ እንዲሆን አዎንታዊ ሚና ለመወጣት ሰፊ ዝግጅት ማድረጉን የሲቪክ ማኅበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት አስታወቀ። የምክር ቤቱ ፕሬዝዳንት አሕመድ ሁሴን ከኢዜአ ጋር ባደረጉት ቆይታ፤ በቀጣይ የሚካሄደው ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ሰላማዊ፣ ዲሞክራሲያዊና ፍትሐዊ እንዲሆን ምክር ቤቱ ሰፊ ዝግጅት እያደረገ መሆኑን ገልጸዋል። በዚህም የምርጫ ትምህርትና ግንዛቤ፣ የፓርቲዎች ክርክርና የግልጽነት መድረኮች ማመቻቸት እንዲሁም የምርጫ…

Read More

ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በሕዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ም/ቤቶች የ2018 የሥራ ዘመን የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት ላይ በዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች ዙሪያ ያነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች፡-

ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በሕዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ም/ቤቶች የ2018 የሥራ ዘመን የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት ላይ በዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች ዙሪያ ያነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች፡- የኢትዮጵያ የጂኦስትራቴጂያዊ ቁመና በመደርጀት ላይ ይገኛል ፤ ይህ ስትራቴጂያዊ ምርጫም ኢትዮጵያን ከታዛቢነት ወደ አጀንዳ ተላሚነትና ተጽዕኖ ፈጣሪነት ለማሸጋገር አስችሏል፣ በድንበር ተሻጋሪ ሀብቶቿ ፍትሃዊ ተጠቃሚነትን ስትቀበል፤ ከዚሁ ጎን ለጎን አስተማማኝ የባሕር በር የማግኘት መብቷን…

Read More

በመማር ማስተማር ሂደት የሚያጋጥሙ ተግዳሮቶችን በመቅረፍ የትምህርት ስራን ውጤታማ ለማድረግ በትኩረት እየተሰራ ነው፦ ዶ/ር ደስታ ገነሜ

በመማር ማስተማር ሂደት የሚያጋጥሙ ተግዳሮቶችን በመቅረፍ የትምህርት ስራን ውጤታማ ለማድረግ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ትምህርት ቤሮ ምክትል ኃላፊ ዶ/ር ደስታ ገለጹ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ከዩኒሴፍ በመተባበር ተደጋግሞ መጠቀም የሚያስችል የንጽህና መጠበቂያ ቁስ ማምረትና መጠቀም ዙሪያ ለተማሪዎች የክህሎት ስልጠና በቦንጋ ከተማ እየሰጠ ይገኛል። በስልጠና መርሃ ግብር የተገኙት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ትምህርት ቢሮ ም/ኃላፊ ዶ/ር…

Read More

በሸካ ዞን በየኪ ወረዳ ህገ ወጥ የጤና ተቋማት ላይ እርምጃ እየተወሰደ ነዉ።

የየኪ ወረዳ ጤና ጥበቃ ጽህፈት ቤት ከሸካ ዞን ጤና መምሪያ እና ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ጤና ቢሮ ጋር በጋራ በተሰራው ስራ ህገ ወጥ የግል የጤና ተቋማት ላይ እርምጃ መውሰድ መጀመሩን የየኪ ወረዳ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት ግብአት ጥራትና ቁጥጥር ስራ ሂደት አስተባባሪ የሆኑት አቶ አስማማው አለሙ ገልጸዋል። የስራ ሂደት አስተባባሪው ጽህፈት ቤታቸው ከሸካ ዞን ጤና…

Read More

ኢትዮጵያ በዲጂታል ዘርፍ ጥሩ አፈፃፀም ካላቸው ሀገራት መካከል ነች

25ኛው የአፍሪካ ቀንድ ኢኒሼቲቭ የፋይናንስ ሚኒስትሮች ስብሰባ በኬኒያ ናይሮቢ በትናንትናው ዕለት ተካሂዷል፡፡ በመድረኩ የተሳተፉ ሚኒስትሮች ዲጂታል ትስስርን ማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል፡፡ በፈረንጆቹ 2023 ስለፀደቀው የዲጂታል ውህደት እና የፖሊሲ ማዕቀፍ ሚኒስትሮች ማብራሪያ ሰጥተዋል። በዚህም ሀገራት ጥሩ አፈጻጸም በማስመዝገብ ላይ መሆናቸው የተመላከተ ሲሆን፤ ኢትዮጵያ ጥሩ አፈፃፀም ካላቸው ሀገራት መካከል አንዷ ነች ተብሏል፡፡ በምክክሩ የተሳተፉት የገንዘብ ሚኒስትር…

Read More

ጠንካራ የተደራጀ ክትትልና ድጋፍ ለላቀ ድልና ስኬት የማይተካ ሚና እንዳለው ተገለፀ።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስተት የድጋፍና ክትትል ቡድን በቤንች ሸኮ ዞን ተገኝተው ድጋፋ ማድረግ ጀምሯል። የክልሉ ደን አከባቢ ጥበቃና አየር ንብረት ለውጥ ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ኢንጂነር አስራት ገ/ማሪያም እንደተናገሩት የዚህ ድጋፋዊ ክትትል ዋና አላማ በዞኑ በእቅድ ተይዘዉ እየተከናወኑ ያለና መከናወን ያለባቸዉ የፓርቲ እና የመንግስት ስራዎችን በተባበረ ክንድ እዉን ለማድረግ ተከታታይና ቋሚ የድጋፍና ክትትል ስርኣት…

Read More