Trendings

በዞኑ ታሪካዊ ዋሻዎችንና የተፈጥሮ መስህቦችን በማልማት ለወጣቶች የስራ ዕድል ለመፍጠር እየተንቀሳቀሰ መሆኑን ሸካ ዞን ገለጸ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የምትገኘውና በአብዛኛው ጥቅጥቅ ባሉ ደኖች የተሸፈነችው ሸካ ዞን፣ በውስጧ ያቀፈቻቸውን ታሪካዊና ተፈጥሯዊ የቱሪስት መዳረሻዎችን የመለየትና የማልማት ስራ መጀመሩን የዞኑ ባህል፣ ቱሪዝምና ስፖርት መምሪያ አስታወቀ። የመምሪያው የቱሪዝም ፕሮሞሽንና ግብይት ቡድን መሪ አቶ ብርሃኑ አያሾ እንደገለጹት፣ በዞኑ ወረዳዎችና ከተሞች በጥናት ላይ የተመሰረተ የመስህብ ስፍራዎችን የመለየት ስራ ተከናውኗል። ይህ ጥረትም ዞኑ ከያዘው የተፈጥሮ…

Read More

በየደረጃው የሚገኙ ምክር ቤቶች የተገኙ ምርጥ ተሞክሮዎች በማስፋት ለህብረተሰቡ ተጠቃሚነት ትኩረት ሰጥተው መስራት ይጠበቅባቸዋል፦ አፈጉባኤ ክቡር አቶ ወንድሙ ኩርታ

በክልሉ ምክር ቤት አዘጋጅነት እየተካሄደ ባለው 7ኛ ዙር ፎረም ላይ የተሳተፉ የክልልና የዞን አመራሮች ልዑክ በሚዛን አማን ከተማ አማን ቀበሌ የመስክ ጉብኝት አካሂዷል። በመስክ ምልከታው ላይ የክልሉ ምክር ቤት ዋና አፈጉባዔ አቶ ወንድሙ ኩርታ የክልሉ ብሔረሰብ ምክር ቤት አፈጉባኤ አቶጌታቸው ኬኒን ጨምሮ ሌሎች የክልልና የዞን ምክር አባላቶች ተሳታፊዎች ሆነዋል። አፈጉባኤዎቹ ጉብኝታቸው በአማን ቀበሌ እየተከናወኑ ያሉ…

Read More

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳለፈ

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 42ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ ውሳኔዎቹ እንደሚከተለው ቀርበዋል፡- በቅድሚያ ምክር ቤቱ የተወያየው የኢትዮጵያ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ረቂቅ አዋጅ ላይ ነው፡፡ አዋጁ በተቋሙ የተጀመረውን የሪፎርም ስርዓት ወደ ተግባር በመለወጥ በኢትዮጵያ የህዝቡን የእርስ በእርስ መረዳዳት ባህል የማጎልበትና ተረጂነትን በዘላቂነት በሀገር አቅም መወጣትን ማዕከል በማድረግ የአደጋ ጉዳት…

Read More

44ኛው የአፍሪካ ሕብረት አስፈጻሚዎች መደበኛ ስብስባ ተጠናቀቀ::

44ኛው የአፍሪካ ሕብረት አስፈጻሚዎች ምክር ቤት መደበኛ ስብስባ ዛሬ ማለዳ ተጠናቋል። ስብሰባው “ለ21ኛው ክፍለ ዘመን የሚመጥን አፍሪካዊ ማስተማር፤ የማይበገሩ የትምህርት ስርዓቶች በመገንባት በአፍሪካ ሁሉን አቀፍ፣ የሕይወት ዘመን፣ ጥራትና አግባብነት ያለው የትምህርት ተደራሽነትን ማስፋት“ በሚል የአፍሪካ ሕብረት ባዘጋጀው የ2024 መሪ ሀሳብ ሲካሄድ ቆይቷል። ምክር ቤቱ ከጥር 6 እስከ 17 ቀን 2016 ዓ.ም 47ኛው የአፍሪካ ሕብረት ቋሚ…

Read More

የማህበረሰቡን የሰላም ሚና በተመለከተ

“ማህበሰቡ ሳይሸሽግ የታጠቁ አካላትን አትግደሉ፣ አትግደሉልኝ፣ እናንተም አትሙቱልኝ ማለት አለበት። ልጆቼን ፈተና እንዳይፈተኑ እንዳይማሩ አትከልክሉ፣ እንዳንሰራ አታድርጉ፣ ማዳበሪያ እንዳይመጣ አታድርጉ ማለት አለበት። ይህንን ሰሞኑን የአማራ ህዝብ በቅርቡ አሳይቷል፤ ሰላም ልማት እፈልጋለሁ ብሏል፤ በቃኝ ብሏል። ይህ ለሁሉም ግልፅ መልዕክት ነው። ለዚህ የህዝብ ጥያቄ የከበረ ምላሽ መስጠት ያስፈልጋል። ማንኛውም ሰው ወደ ስልጣን ሲመጣ ከዚህ ቀደም ምን ሰርተህ…

Read More

ኢትዮጵያ እና አዘርባጃን በአየር ንብረት ለውጥ ዙሪያ በትብብር ለመስራት ተወያዩ

ኢትዮጵያ እና አዘርባጃን በአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት የሚከሰቱ አደጋዎችን ለመከላከል በትብብር ለመስራት ተወያይተዋል። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎ ከአዘርባጃንን ልዑካን ቡድን ጋር በአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት የሚደርሱ ጉዳቶችን በዘላቂነት ለመከላከል ተቀራርበው መሰራት በሚያስችሏቸው ጉዳዮች ላይ መክረዋል። አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎ ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥን ለመከላከል ቀዳሚ አጀንዳ አድርጋ እየሰራች እንደሆነ ገለጸው፤ በአረንጓዴ ልማት ዘርፍ…

Read More

በ2016 ዓመተ ምህረት የምርት ዘመን የስንዴ ምርት በምን ያህል ከፍተኛ ደረጃ ማደጉን ያውቁ ይሆን?

አነስተኛ ማሳ ተጠቃሚ ገበሬዎች 3.6 ሚሊዮን ሄክታር አርሰው 123 ሚሊዮን ኩንታል ሲያመርቱ በመስኖ ከታረሰው 2.9 ሚሊዮን ሄክታር መሬት ደግሞ 107.7 ሚሊዮን ኩንታል ማምረት ተችሏል። የ2016 የኢትዮጵያ የስንዴ ምርት በድምሩ 230 ሚሊዮን ኩንታል ደርሷል። ከ2012 የምርት ዘመን ጋር ሲነፃፀር አነስተኛ ማሳ ተጠቃሚ ገበሬዎቹ 54 ሚሊዮን ኩንታል ስንዴ ብቻ ነበር ያመረቱት። ዛሬ ይህ ቁጥር ትርጉም ባለው መጠን…

Read More

ወረዳው ከ2.3 ሚሊዮን በላይ ችግኞችን ለመትከል የቅድመ ዝግጅት ስራ መጠናቀቁ ተገለፀ

ከ2 ነጥብ 3 ሚሊዮን በላይ ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ያላቸው የተለያዩ ችግኞችን በአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ለመትከል የቅድመ ዝግጅት ስራ መጠናቀቁን በኮንታ ዞን የአመያ ዙሪያ ወረዳ ግብርና አካባቢ ጥበቃና ህብረት ስራ ጽ/ቤት አስታውቋል። ባለፉት ዓመታት የተተከሉ ችግኞች ውጤታማ መሆናቸውም ተመላክቷል፡፡ የጽ/ቤቱ ኃላፊ አቶ ካሳሁን ዳዕሞ እንደገለፁት በዚህ መርሐ-ግብር ከሚተከሉ ችግኞች መካካል አብዛኞቹ የምግብ ዋስትናን የሚያረጋግጡ እና…

Read More

የቤንች ሸኮ ዞን ምክር ቤት 12ኛ መደበኛ ጉባኤ መካሄድ ጀመረ።

የቤንች ሸኮ ዞን ምክር ቤት 4ኛ ዙር 13ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 12ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል። ​የምክር ቤቱ ዋና አፈ ጉባኤ የተከበሩ አቶ ጌድዮን ኮስታብ ጉባኤውን ሲከፍቱ ባስተላለፉት መልዕክት ምክር ቤቱ በሕገ-መንግሥቱ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሕግ ማውጣት፣ የክትትልና ቁጥጥር ሥራዎችን በማከናወን የሕዝቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በትኩረት ሲሠራ መቆየቱን ገልጸዋል። ​የሕግ አውጪው፣ የአስፈጻሚውና የሕግ ተርጓሚው አካላት የ2018…

Read More