Trendings

300 ሚሊዮን ዶላር ካፒታል ያለው የቻይና ኩባንያ በኢንዱስትሪ ፓርኮች የማምረት ፍላጎት እንዳለው ገለፀ::

300 ሚሊዮን ዶላር የኢንቨስትመንት ካፒታል ያለው ዌንዡ ኒክሲን ትሬዲንግ ኩባንያ፤ በኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ ወረቀት የማምረት ፍላጎት እንዳለው ገልጿል። የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ የኩባንያውን አመራሮች በፅሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። የኩባንያው አመራሮች ስለ ኢንቨስትመንት ዕቅዳቸው ዝርዝር መረጃዎችን ማቅረባቸው ተጠቅሷል። የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈፃሚ፤ በኮርፖሬሽኑ የሚገኙ የኢንቨስትመንት ማዕከሎችን፤ማበረታቻዎችን እንዲሁም የመሰረተ ልማትና የአገልግሎት አሰጣጥን…

Read More

በክልሉ በውሃ፣ መስኖና ቆላማ አከባቢዎች ፍትሀዊ የልማት ተደራሽነት ለማሳደግ ልዩ ትኩረት ይሻል፦ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ከኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውሀ፣ መስኖ፣ ቆላማ አካባቢዎችና አካባቢ ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት ጋር ውይይት አድርገዋል። በመድረኩ፤ በውሃና መስኖ፣ቆላማ አከባቢ እእንዲሁም የአከባቢ ጥበቃ ዘርፍ በክልሉ የተሰሩ እና እየተሰሩ ባሉት ዝርዝር ተግባራት ላይ ሪፖርት ቀርቦ ሰፊ ውይይት ተደርጓል። በዚህም፥ ባለፉት አራት ዓመታት የክልሉ ምሥረታ አነስተኛ የነበረውን የውሃ…

Read More

በሀገር በቀል መፍትሄዎች ችግሮችን ለመፍታት የተጀመረው ጥረት ተጠናክሮ ይቀጥላል – አቶ አደም ፋራህ

ችግሮችን በሀገር በቀል መፍትሄዎች ለመፍታት የተጀመረው ጥረት ተጠናክሮ እንደሚቀጥል በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ፡፡ በምግብ ራስን ለመቻል የተካሄዱ ጥረቶች እና የተገኙ ልምዶች የሚገመግምበት መድረክ በጅማ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ አቶ አደም ፋራህ በዚህ ወቅት እንዳሉት÷ ኢትዮጵያ ያላትን መሬት እና የሰው ኃይል አጣምራ አለመጠቀሟ…

Read More

የግብርናውን ዘርፍ ምርታማነት የሚያሳድጉ የተለያዩ የምርምር ስራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ፦ የክልሉ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩትየምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም በጀት ድጋፍ የተከናወኑ የግብርና ምርምር ስራዎች ዓመታዊ ክልላዊ የግምገማ መድረክ በቦንጋ ከተማ በእንስሳት እርባታ ዘርፍ በተከናወኑ የምርምር ስራዎች መካሄዱ ተጠናክሮ ቀጥሏል። የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር አቶ አማኑኤል ዓለሙ እንዳስታወቁት፣ በምርምር ሂደት ውስጥ በግብርና ዘረፍ ላይ ያሉ ማነቆዎችን በመፍታት ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ የአርሶ አደሩን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የሚያስችሉ የምርምር…

Read More

በበጀት ዓመቱ በመንገድ መሠረተ ልማት የተሻለ አፈጻጸም ለማስመዝገብ የሚያስችል የቅድመ ዝግጅት ስራዎችን እየተከናወኑ መሆኑን የክልሉ ትራንስፖርት እና መንገድ ልማት ቢሮ አስታወቀ።

በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ ክልሉ መሠረተ ልማት ክላስተር አስተባባሪ እና የትራንስፖርት እና መንገድ ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ ፋጂዮ ሳፒ እንዳስታወቁት፣ በአንደኛው የሩብ ዓመት የመንገድ እና ድልድይ ጥገና ስራ ሲከናወን መቆየቱን ጠቅሰው በመንገድ ስራ የተሻለ ውጤት ለማስመዝገብ የዝግጅት ምዕራፍፎች ላይ በትኩረት ሲሰራ መቆየቱን አስታውቀዋል። በተለይ ለማሽነሪዎች ጥገና ማድረግ ፣በሶስቱም ዲስትሪክቶች ነዳጅ ማስገባት እና ሌሎች ግብዓቶችን በተገቢዉ…

Read More

የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያን በተመለከተ

ወደ ማክሮ ኢኮኖሚ ያስገቡን ጉዳዮች አንዱ የማክሮ ኢኮኖሚ ስብራቶች ናቸው፤ በስራ አጥነት፣ በዋጋ ግሽበት፣ በወጪና ገቢ ንግድ ሚዛን መጓደል ሊገለፅ የሚችል ነው። ሁለተኛው ለግሉ ዘርፍ የስራ አካባቢው ምቹ አልነበረም። ሶስተኛው ምርታማነት ነው። በግብርናም በኢንዱስትሪም ምርታማነታችን ውስን ነበር። ይህም በርካታ ተግዳሮቶች እነዲስተናገዱ አድርጓል። አራተኛው ተወዳዳሪ የኢኮኖሚ ሁኔታን አልፈጠርንም። እነዚህን ጉዳዮች ጨክነን በመፍታት የማክሮ ኢኮኖሚ ስብራቱን መፍታት…

Read More

53ኛ መደበኛ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ ውሳኔዎች

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 53ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ 1. በቅድሚያ ምክር ቤቱ የተወያየው መደመር የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ዩኒቨርሲቲ ማቋቋሚያ ረቂቅ ደንብ ላይ ነው፡፡ ዩኒቨርሲቲው በአዋጅ ቁጥር 1294/2015 መሠረት ራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲ ሆኖ የሚቋቋም ሲሆን በዘርፉ ወጣቶችን ለማሰልጠንና ለሀገር ግንባታ ወሳኝ የሆኑ ምሁራንን ለማፍራት የሚሰራ ነው፡፡ ደንቡ የዩኒቨርሲቲውን ተግባርና ሃላፊነት…

Read More

#ቆይታ_ከእኛ_ጋር!

************  “ቆይታ ከእኛ ጋር” እንግዳችን ፕሮግራም የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የግብርና ቢሮ ምክትል ኃላፊና የእንስሳትና ዓሣ ዘርፍ ኃላፊ የሆኑት አቶ ታመነ በቀለ በሌማት ትሩፋት አጀማመር ፣ የትኩረት መስኮች፣ ዓላማ፣ ለዘርፉ በተለያዩ አካላት የተደረጉ ድጋፎች፣  የተመዘገቡ ውጤቶችና የታዩ ለውጦች፣ ያጋጠሙ ተግዳሮቶችና መፍትሔዎቻቸው እንዲሁም የቀጣይ አቅጣጫዎች  ዙሪያ ከክልሉ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጋር ቆይታ አድርገዋል። ያደረግነው ቆይታ እንደሚከተለው…

Read More

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያን ባህላዊና ተፈጥሯዊ ሀብቶች ወደ ኢኮኖሚያዊ ጥቅም ማሸጋገር እንደሚገባ ተገለጸ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል፣ ያልተነኩ ባህላዊ ቅርሶቹን፣ ታሪካዊ ሀብቶቹንና ማራኪ የቱሪዝም መዳረሻዎቹን ወደ ተጨባጭ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ጥቅም ለመቀየር የሚያስችል ጉባኤ በታርጫ ከተማ ተጀመረ። የክልሉ ባህል፣ ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ ያዘጋጀው ይህ መድረክ፣ ያለፈውን ዓመት አፈፃፀም በመገምገም የቀጣዩን ዘመን አቅጣጫ ለማስቀመጥ ያለመ ነው። በጉባኤው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የቢሮው ኃላፊ አቶ ፋንታሁን ብላቴ፣ የቢሮው ዋነኛ ግብ የክልሉን…

Read More