Trendings

ባለፉት 11 ወራት ከ2 ነጥብ 7 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ መሰብሰብ መቻሉን የካፋ ዞን ገቢዎች መምሪያ አስታወቀ

መምሪያው የ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸምና የ2018 ደረጃ “ሐ” “ለ” እና “ሀ” ግብር ከፋዮች የግብር አሰባሰብ ንቅናቄ መድረክ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በቦንጋ ከተማ እያካሄደ ነው። በመድረኩ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ እንዳሻው ከበደ፥ ዞኑ ከሚያመነጨው ኢኮኖሚ ግብርን በተገቢው በመሰብሰብ የህዝቡን የልማትና መልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ለመመለስ እየተሰራ ነዉ ብለዋል። ለተግባራዊነቱም በዘርፉ የሚስተዋሉ ህገወጥ እንቅስቃሴዎችን በመቆጣጠርና…

Read More

እመርታ ለዘላቂ ከፍታ!

እመርታ ለዘላቂ ከፍታ! እንኳን ጳጉሜን 3 የእመርታ ቀን አደረሳችሁ! የእመርታ ቀንን የምናከብረዉ የጀመርነዉን የከፍታ ጉዞ በማላቅ እና በማጽናት የኢትዮጵያን ብልጽግና ለማረጋገጥ ነው፡፡ ኢትዮጵያ በተጠናቀቀዉ በጀት ዓመት በበርካታ እመርታዊ ለውጦችን አስመዝግባለች፡፡ ወደተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርም ትግበራ ውስጥ ገብታ ያለመችዉን አሳክታለች፡፡ የተረጋጋ ማክሮ-ኢኮኖሚ መፍጠር፣ የምግብ ሉዓላዊነትን ማረጋገጥ፣ የኢንዱስትሪ ምርቶችን ተወዳዳሪነትና የገበያ ድርሻ ማሳደግ፣ የማዕድን ዘርፉን ዐቅም እና…

Read More

ፕሪቶሪያ ስምምነትን በተመለከተ

“የፕሪቶሪያው ስምምነት መሰረተ ልማቶችን በመመለስ የትግራይ ህዝብ አገልግሎት እንዲያገኝ አድርጓል። ያም ሆኖ አሁንም በበቂ ሁኔታ ያልተፈጸሙ ጉዳዮች አሉ። ከዚህም አንደኛው የታጣቂዎች ተሃድሶ (ዲዲአር) ስራ ነው። ይህ በዋናነት የሚጎዳው የትግራይ ህዝብን ነው። ወጣቶች በታጣቂ ስም ከመቀመጥ ወደ ልማት መሰማራት አለባቸው። በየወሩ ለልማት መዋል የነበረበት በቢሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ ለዚህ ስራ ይወጣል። ተፈናቃዮችን ወደ ቀያቸው በመመለስ ረገድም በራያና…

Read More

ብሪክስ፡ ከኢኮኖሚ ጥምረት ባለፈ የባህል ድልድይነትና አዲሱ የዓለም ሥርዓት

የብሪክስ (BRICS) ጥምረት ከገንዘብና ከደኅንነት ስምምነቶች ባሻገር፣ አሁን ላይ የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነትን እንደ አዲሱ “ለስላሳ ኃይል” (Soft Power) በመጠቀም የዓለምን ዲፕሎማሲያዊ ገጽታ እየቀየረው ይገኛል። ባህልና ዲፕሎማሲ በጥምረቱ አባል አገራት መካከል እንደ ዋነኛ የግንኙነት ማጠንከሪያ በመወሰዳቸው፣ አገራቱን ከመደበኛ የንግድ ልውውጥ ባለፈ በጽኑ ወዳጅነት እያቆራኙዋቸው ነው። ባህላዊ ብዝሃነት እንደ ጥንካሬ በብሪክስ አገራት መካከል ያለው ሰፊ የባህል ብዝሃነት…

Read More

የሌማት ትሩፋት ለማር ምርታማነት እያበረከተ ያለውን አስተዋጽኦ ለማጠናከር እየተሠራ ነው

በሀገሪቱ ምርታማነትን በማሳደግ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የሚያስችሉ ተግባራት እየተከናወኑ መሆኑን በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ። “ንቦችን እንጠብቅ” በሚል መሪ ሐሳብ ዓለም አቀፍ የንብ ቀን እና 2ኛው ዘላቂ የንብ ማነብና እጽዋት ተራክቦ ኮንፈረንስ በጅማ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በዚሁ ወቅት አቶ አደም በሀገሪቱ የምግብ…

Read More

ፌስቡክ በመጠቀም የጥላቻና ሀሰተኛ መረጃ ሲያሰራጭ የነበረው ግለሰብ የእስራት እና የገንዘብ ውሳኔ መቀጣቱን በዳውሮ ዞን የታርጫ ከተማ አስተዳደር የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አስታወቀ፡፡

ፌስቡክ በመጠቀም የጥላቻና ሀሰተኛ መረጃ ሲያሰራጭ የነበረው ግለሰብ የእስራት እና የገንዘብ ውሳኔ መቀጣቱን በዳውሮ ዞን የታርጫ ከተማ አስተዳደር የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አስታወቀ፡፡ ተከሳሽ አስራት ወልዴ (ዶ/ር) የእስራት ቅጣቱ ሊወሰንበት የቻለው ማኪራ ኮፊ፤ካፋ ቲየብ(kafa Tube እና Asrat Wolde በሚሉ ፌስቡክ አካውንት በመጠቀም የጥላቻ እና ሀሰተኛ መረጃ በማሰራጨት ጥፋተኝነቱ በማስረጃ በመረጋገጡ ነው፡፡ ተከሳሽ አስራት ወልዴ (ዶ/ር)…

Read More

የኢትዮጵያ የብሪክስ ብሔራዊ የሚኒስትሮች አስተባባሪ ኮሚቴ ሁለተኛ ስብሰባውን አካሄደ

የኢትዮጵያ የብሪክስ ብሔራዊ የሚኒስትሮች አስተባባሪ ኮሚቴ ሁለተኛ ስብሰባውን ዛሬ ግንቦት 16 ቀን 2016 ዓ.ም አካሂዷል። የስብሰባው ዓላማ ኢትዮጵያ በብሪክስ ስብስብ ውስጥ ያላትን ተሳትፎ መገምገም እና ቀጣይ ስራዎች ላይ አቅጣጫ ማስቀመጥ መሆኑም ተገልጿል። የኮሚቴው ሰብሳቢና የኢትዮጵያ የብሪክስ ብሔራዊ ተወካይ አቶ ማሞ እስመለዓለም ምህረቱ፤ ኢትዮጵያ በብሪክስ እንቅስቃሴዎች ላይ የምታደርገው ንቁ እንቅስቃሴ ለኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ጥቅሞች፣ ለሀገራዊ ልማት…

Read More

በሚዛን አማን ከተማ ለብልጽግና ፓርቲ ደጋፊዎች ያሳተፈ ታላቅ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ

ሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ “ብልጽግና ፓርቲን ይምረጡ” በሚል መሪ ቃል በከተማዋ ደማቅ የድጋፍ ሰልፍ አካሄደ። በተሽከርካሪዎች የታገዘው በዚህ ሰልፍ ላይ የከተማዋ ነዋሪዎች፣ በርካታ ወጣቶችና የአስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች ተገኝተዋል። በድጋፍ ሰልፉ ላይ የተሳተፉት የሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ኢንጂነር ሰለሞን ለዊ እና የከተማው ብልጽግና ፓርቲ የፖለቲካና የሕዝብ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊና ረዳት ተጠሪ…

Read More

ኦሞ ባንክ ከታክስ በፊት 213 ሚሊዮን ብር ትርፍ አስመዘገበ

አጠቃላይ የሀብት መጠኑ 9 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር የደረሰው ኦሞ ባንክ በ2017 በጀት ዓመት ከታክስ በፊት 213 ሚሊዮን ብር ማትረፉን አስታውቋል። ባንኩ ይህንን ያስታወቀው 4ኛ መደበኛ እና 3ኛ አስቸኳይ የባለአክስዮኖች ጠቅላላ ጉባኤውን ባካሄደበት ወቅት ነው። የባንኩ አጠቃላይ ካፒታል 3 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር መሆኑ ተገልጿል። ልማት ተኮር ራዕዩን ለማሳካት በግብር እና ንግድ እንዲሁም በአነስተኛ እና…

Read More

የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዶክተር አብይ አህመድ በዛሬው እለት ድሬዳዋ ገቡ ።

የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዶክተር አብይ አህመድ ፣ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህ ፣ የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ሽመልስ አብዲሳ እንዲሁም ከፍተኛ የፌደራል ሚኒስትሮች በዛሬው እለት ድሬዳዋ የገቡ ሲሆን ድሬዳዋ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱም የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ክቡር አቶ ከድር ጁሀርን ጨምሮ ከፍተኛ የአስተዳደሩ አመራሮች ፣ የሀገር ሽማግሌዎች እና…

Read More