Trendings

“ወደ ኢትዮጵያ የመጣሁት ለዚህ ፓርላማ፣ ለሕዝባችሁ እና ለዴሞክራሲያዊ ጉዟችሁ ታላቅ አክብሮት በመስጠት ነው” – ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ

ለሁለት ቀናት ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ የመጡት የሕንዱ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ፣ ዛሬ በሕዝብ ተወካዮች እና በፌዴሬሽን ምክር ቤት የጋራ ስብሰባ ላይ ንግግር አድርገዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ንግግራቸውን የጀመሩት “ዛሬ እዚህ ፊታችሁ ስቆም በታላቅ ክብር ነው፤ “የአንበሶቹ ምድር በሆነችው በታላቋ ኢትዮጵያ መገኘት እጅግ ታላቅ የደስታ ስሜት የሚሰጥ ነው፤ እኔ የተወለድሁባት የሕንዷ ጉጅራትም የአንበሶች ቤት ናት፤…

Read More

የክልሉ የተቀናጀ አስተዳደር መረጃ ስርዓት (Integrated Management Information System) ዳታ ቤዝ መልማቱ ተገለፀ

በፌዴራል ስታትስክስ አገልግሎትና በአጋር የልማት ድርጅቶች /UNFPA/ ድጋፍ በክልሉ የመጀመሪያ የሆነው የለማ ክልላዊ ዳታ ቤዝ መሆኑ ተጠቁሟል። የክልሉ ፕላንና ልማት ቢሮ ም/ኃላፊ አቶ ሰለሞን አየለ እንደገለፁ የክልሉን ማህበራዊ ፣ ኢኮኖሚያዊ ፣ ዲሞግራፊያዊ እንዲሁም የካርታ መረጃዎችን በማዘጋጀት በዳታ-ቤዝ በማደራጀት ለዕቅድ አውጪዎች፣ለውሳኔ ሰጭዎች፣ለፕሮጀክትና ፕሮግራም አዘጋጆች፣ለትምህርትና ምርምር ሥራዎች እንዲሁም ለኢኮኖሚ ዕድገቱ ዕገዛ የሚያደርጉ መረጃዎችን ማቅረብ ተቀዳሚ ተግባር መሆኑን…

Read More

በካፋ ዞን አዲዮ ወረዳ ከ20 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነባው የሸራዳ ጤና ጣቢያ ተመረቀ

የጤና ጣቢያውን መርቀው የከፈቱት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደርና የግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ማስረሻ በላቸው ናቸው ። ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ ጤና ጣቢያው ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት በመደረጉ የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት አስተላልፈው የጤና ጣቢያው ስራ መጀመር የአካባቢውን ህብረተሠብ የጤና አገልግሎት እንደሚያሻሽለው አብራርተዋል። የተመረቀው ጤና ጣቢያ ለአካባቢው ሕዝብ የልማት መነሻ ነው ያሉት አቶ ማስረሻ…

Read More

የተከበሩ አቶ አገኘሁ ተሻገር የቤንች ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ”ቢስት ባር”በዓል ላይ ለመታደም ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ገቡ።

የተከበሩ አቶ አገኘሁ ተሻገር የቤንች ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ”ቢስት ባር”በዓል ላይ ለመታደም ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ገቡ። የኢፌዲሪ ፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ የተከበሩ አቶ አገኘሁ ተሻገር የቤንች ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ “ቢስት ባር”በዓል ላይ ለመታደም የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ገብተዋል። አፈጉባኤው ወደ ክልሉ ሲገቡ የክልሉ የክልሉ ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ ፍቅሬ አማን፣ ዋና…

Read More

የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ሥራ ውጤታማ እንዲሆን የሐይማኖት ተቋማት ሚና ከፍተኛ መሆኑ ተገለፀ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ሠላምና ፀጥታ ቢሮ ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ዘርፍ ለክልልና ዞን ሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ አመራርና አባላት የሲቪልና ቤተሰብ ምዝገባ የግንዛቤ መፍጠሪያ እና የጋራ የውል ስምምነት መድረክ በቦንጋ ከተማ እያካኸደ ነው። መድረኩ ዘመናዊ የህዝብ አስተዳደር ሥርዓትን ለመገንባት የሚያስችሉ የሲቪልና ቤተሰብ ምዝገባ ስርዓት በሚቀላጠፍበት ጉዳዮች ላይ ከመሪ ተዋንያኖች ጋር ለመግባባት እንደሆነ ተገልጿል። በመድረኩ ተገኝተው…

Read More

በኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ፕሬዚደንት ዶ/ር አሸብር ወልደጊዮርጊስ የተመራው ልዑክ ቦንጋ ከተማ ገባ።

ልዑኩ በካፋ ዞን ጊምቦ ወረዳ ጎጀብ ከተማ ሲደርስ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ማስረሻ በላቸውን ጨምሮ ሌሎች የክልሉና የካፋ ዞን ከፍተኛ አመራሮችና የአካባቢው ነዋሪዎች ደማቅ አቀባበል አድርጎላቸዋል። ልዑካኑ በቆይታው የፈረንሳይ ፓሪስ 2024 ኦሎምፒክ ችቦ የማብራት ሰነ-ስርዓት በቦንጋ ከተማ በማካሄድ ለሲዳማ ብሄራዊ ክልል ርክክብ እንደሚደረግ ተጠቁሟል። በቦንጋ ከተማ ዛሬ ከሰዓት የፓናል ውይይት…

Read More

የክልሉ ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔዉን ሊያካሄድ ነዉ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 4ኛ የስራ ዘመን 8ኛ መደበኛ ጉባኤ ከሐምሌ 14_16/2017 ዓ.ም ድረስ በታርጫ ከተማ እንደሚካሄድ የክልሉ ምክር ቤት ዋና አፌ ጉባኤ የተከበሩ አቶ ወንድሙ ኩርታ ገልጸዋል። ከጉባኤው ጋር በተያያዘ ለሚዲያችን መግለጫ የሰጡ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክር ቤት ዋና አፌ ጉባኤ የተከበሩ አቶ ወንድሙ ኩርታ ለጉባኤው ስኬታማነት…

Read More

በሶላር ዘርፍ የተሰማራው የቻይና ኩባንያ ምርቱን ለውጪ ገበያ ማቅረብ ጀምሯል:- ኮሚሽነር ዘለቀ ተመስገን (ዶ/ር)

“ጎበዝ” የተሰኘ የቻይና አምራች ድርጅት የሶላር ምርቶችን ከዚህ ወር ጀምሮ ለውጪ ገበያ ማቅረብ መጀመሩን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ዘለቀ ተመስገን (ዶ/ር) አስታወቁ። ኮሚሽነሩ ለኤፍ ኤም አዲስ 97.1 እንደተናገሩት ድርጅቱ በሶላር ዘርፍ ኢትዮጵያ ውስጥ ለመስራት በሶስተኛው “ኢንቨስት ኢን ኢትዮጵያ ፎረም” ላይ ስምምነት የፈረመ ነው። ድርጅቱ 250 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ፈሰስ በማድረግ በስምንት ወራት ውስጥ ሙሉ በሙሉ…

Read More

የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዶክተር አብይ አህመድ በዛሬው እለት ድሬዳዋ ገቡ ።

የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዶክተር አብይ አህመድ ፣ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህ ፣ የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ሽመልስ አብዲሳ እንዲሁም ከፍተኛ የፌደራል ሚኒስትሮች በዛሬው እለት ድሬዳዋ የገቡ ሲሆን ድሬዳዋ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱም የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ክቡር አቶ ከድር ጁሀርን ጨምሮ ከፍተኛ የአስተዳደሩ አመራሮች ፣ የሀገር ሽማግሌዎች እና…

Read More

#ሪፖርታዥ

በክልሉ የሰንበት ገበያዎችን በማቋቋም የኑሮ ውድነትን ለማረጋጋት ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ነው መንግስት የኑሮ ዉድነትን ለማረጋጋት አዳዲስ መመሪያ በማዘጋጀትና የተለያዩ ፖሊሲዎችን በመቅረጽ እርምጃዎችን እየወሰደ ይገኛል። በዚህም የኑሮ ውድነትን በማረጋጋት የማሕበረሰቡን ኑሮ ጫና ማቃለል እንዲያስችል የሰንበት ገበያዎች ተቋቁመው ማሕበረሰቡ ተጠቃሚ እንዲሆን እየተሰራ ነው። ሰንበት ገበያው የተለያዩ መሠረታዊ የፍጆታ ምርቶችን ከአምራቾች ወደ ሸማቹ ቀጥታ በማድረስ የዋጋ ጭማሪን ለመቆጣጠር…

Read More