Trendings

በመንግስት ላይ 52 ሚሊየን ብር ኪሳራ አድርሰዋል የተባሉ ግለሰቦች በከባድ የሙስና ወንጀል ተከሰሱ

የቀድሞ የፕራይቬታይዜሽን እና የመንግስት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተርን ጨምሮ በመንግስት ላይ 52 ሚሊየን ብር ኪሳራ አድርሰዋል የተባሉ ሦስት ግለሰቦች በከባድ የሙስና ወንጀል ክስ ተመስርቶባቸዋል፡፡ ተከሳሾቹ በመንግስት ይዞታ ስር ሲተዳደር የነበረው አደይ አበባ ድርና ማግ ፋብሪካ ተገቢ ባልሆነ መንገድ ወደ ኢትዮጵያ ልብስ ስፌትና ጨርቃ ጨርቅ አ.ማ እንዲቀየር አድርገዋል በሚል ነው ክስ የተመሰረተባቸው። 1ኛ…

Read More

በዳውሮ ዞን ጠንካራ ፓርቲን ለመገንባት እየተሰሩ ያሉ ሥራዎች የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ የሱፐርቪዥን ቡድን ማጠቃለያ ግምገማ አካሂዷል።

በክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ ና የሱፐርቪዥኑ መሪ የሆኑት በአቶ ነጋ አበራ የተመራው ልዕካን ቡድኑ በዞኑ ፓርቲና መንግሥት የተከናወኑ ተግባራትን፣ የታዩ ጥንካሬዎችን እና ክፍተቶችን እንዲሁም የተገኙ ምርጥ ልምዶችን በመለየት በቀጣይ ጊዜያት ይበልጥ እንዲከናወኑ የሚያስችሉ ተግባራት አፈፃፀም ገምግሟሉ፡፡ በድጋፋዊ ሱፐርቪዥን ሂዴቱ የዞኑ ብልጽግና ፓርቲ ዓመታዊ ዕቅዱ በተቀመጠው ግብና አቅጣጫ ስለመፈፀሙ፣ ለፓርቲው እሴት…

Read More

ሰላም እና ልማት ለኅብረተሰቡ አስፈላጊ ስለሆኑ አንዱ ያለሌላው ሊሳካ አይችልም፡- ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ::

በአማራ ክልል የልማት ሥራዎች ዙሪያ የሚመክር የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ አመራሮች ውይይት በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው። በምክክር ሂደቱ ላይ የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል፣ የማዕድን ሚኒስትሩ ኢንጂነር ሀብታሙ ተገኝ፣ የብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምሕረቱ እና ሌሎችም የፌዴራል መንግሥት አመራሮች ተገኝተዋል። የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ወደ ክልሉ ለመጡ…

Read More

ምክር ቤቱ የቀረቡለትን የዳኞች ሹመቶችን አጽድቋል፡፡

የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት አቶ ቆጭቶ ገ/ማሪያም በፍርድ ቤቱ በምልመላና መረጣ ሂደት መሰረት መስፈርትና መረጃዎችን ያሟሉ 46 ዕጩ ዳኞችን ለምክር ቤቱ እንዲሾሙ አቅርበዋል ፡፡ በቀረበው የዳኞች ሹመት 1.ለጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኝነት 8፣ 2.ለከፍተኛ ፍርድቤት 11፣ 3.ለወረዳና ከተማ አስተዳደር የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድቤቶች 27 በድምሩ 46 ዕጩ ዳኞች በፍርድ ቤቱ ፕሬዝዳንት ዳኞች ሆነው እንዲሾሙ ቀርበዋል ፡፡…

Read More

“ቲካሻ ቤንጊ ” ባህላዊ ይዘቱና ስርዓቱን ተጠብቆ በድምቀት ለማክበር በትኩረት እየተሰራ ነው ።

የሸኮ ብሄረሰብ ዘመን መለወጫና የምስጋና በዓል ” ቲካሻ ቤንጊ” በመጪው ወርሃ ጥር እንደሚከበር ተጠቁሟል ። የሸኮ ብሄረሰብ ዘመን መለወጫና የምስጋና በዓል ” ቲካሻ ቤንጊ” በመጪው ወርሃ ጥር እንደሚከበር ተገለጸ። የሸኮ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ አሪ ጉርሙ እንደገለጹት በዓሉ አሮጌው ዓመት የሚሸኝበት አዲሱ አመት በተስፋ የምንቀበልበት መሆኑን በመግለፅ ዘንድሮ ከወትሮ በተለየ ከፍ ብሎ ለማክበር እየተሰራ ይገኛል…

Read More

“በህዳሴ ግድብ ምክንያት የግብፅ አስዋን ግድብ አንድ ሊትር ውሃ አልቀነሰም”፦ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው በሰጡት ማብራሪያ እንደገለጹት፣ በህዳሴ ግድብ ምክንያት የግብፅ አስዋን ግድብ አንድ ሊትር ውሃ አልቀነሰም። ህዳሴ ከመመረቁ በፊት ለመረበሽ የሚያስቡ ሰዎች አሉ ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ ህዳሴ ግድብ አልቋል በቅርቡ እናስመርቀለን ብለዋል። ለታችኛው ተፋሰስ ሀገራት ያለኝ መልዕክት ህዳሴ ለሱዳን፣ ለግብጽ በርከት መሆኑን ነው ብለው፤ በፍፁም ጉዳት አይመጣባችሁም ሲሉ…

Read More

በመደመር መንግስት ዕይታ የዘርፎች እመርታ ስልጠና ላይ በተገኘው ክህሎት አመራሩ በአግባቡ በመጠቀም እቅዶች ማሳካት እንደሚገባ ተገለፀ።

በክልሉ የብልጽግና ፓርቲ የፖለቲካ እና አቅም ግንባታ ዘርፍ ሃላፊ በአቶ ነጋ አበራ የተመራው የድጋፍ እና ክትትል ቡድን ከምዕራብ ኦሞ ዞን ከፍተኛ አመራሮች ጋር በቀጣይ ሥራዎች እቅድ ላይ ውይይት ተደርጓል። በመድረኩ የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የፖለቲካ እና አቅም ግንባታ ዘርፍ ሃላፊ አቶ ነጋ አበራ እንደተናገሩት አመራሩ በመፈጠር፤ በመፍጠን እና በዝላይ ዉጤት በሚመጣ መንገድ እና አማራጮች…

Read More

በሸካ ዞን በቀጣይ ጊዜያት የፓርቲና የመንግስት ተልዕኮን በተገቢው መፈፀምና ማስፈፀም የሚችል የአመራር ስምሪት መሰጠቱ ተገለጸ

በሸካ ዞን በቅርቡ በተደረገው ጥብቅ ግምገማ ላይ ተመስርቶ በተወሰደው እርምጃ ከዞን እስከታችኛዉ መዋቅር 108 አመራሮችን ከኃላፊነት የማንሳት ፣የማሸጋሸግና በአዲስ መልክ ወደ ኃላፊነት የማምጣት ስራ ተሠርቷል ሲሉ የሸካ ዞን ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አለማየሁ አለሙ ገልፀዋል። በቀጣይ ጊዜያት የፓርቲና የመንግስት ተልዕኮን በተገቢው መፈፀምና ማስፈፀም የሚችል የአመራር ስምሪት ተሰጥቷል ሲሉም አክለዋል አቶ አለማየሁ። አቶ አለማየሁ…

Read More

የወጪ ንግድ ዘርፍ አፈጻጸምን በዓመቱ መጨረሻ 7 ቢሊየን ዶላር ለማድረስ እየተሰራ ነው፦ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)

የወጪ ንግድ ዘርፍ አፈጻጸም ባለፉት 9 ወራት ከተመዘገበው 5 ነጥብ 3 ቢሊየን ዶላር በዓመቱ መጨረሻ 7 ቢሊየን ዶላር ለማድረስ እየተሰራ መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ገለጹ። የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር እና የተጠሪ ተቋማት የ2017 በጀት ዓመት የ9 ወራት ዕቅድ አፈፃፀምና የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ትግበራ አፈፃፀም የውይይት መድረክ እየተካሄደ ይገኛል። ካሳሁን ጎፌ…

Read More

ሕብረተሰቡ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ጥያቄዎቹን እንዲያቀርብ ጥሪ ቀረበ

ሕብረተሰቡ በትምህርት፣ በጤና፣ በኢኮኖሚ ጉዳዮችና አምራች ዘርፎች ላይ ጥያቄዎቹንና ማብራሪያ የሚሹ ጉዳዮችን እንዲያቀርብ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ጥሪ አቀረበ፡፡ በዚሁ መሠረት ሕብረተሰቡ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የማኅበራዊ ትሥሥር ገጾች አማካኝነት ጥያቄዎቹን መላክ እንደሚችል ተገልጿል፡፡ ለሚቀርቡ ጥያቄዎችም የሚመለከታቸው የሥራ ኃላፊዎች ምላሽና ማብራሪያ እንደሚሰጡበት ጽሕፈት ቤቱ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጹ አረጋግጧል፡፡

Read More