Trendings

እመርታ ለዘላቂ ከፍታ!

እመርታ ለዘላቂ ከፍታ! እንኳን ጳጉሜን 3 የእመርታ ቀን አደረሳችሁ! የእመርታ ቀንን የምናከብረዉ የጀመርነዉን የከፍታ ጉዞ በማላቅ እና በማጽናት የኢትዮጵያን ብልጽግና ለማረጋገጥ ነው፡፡ ኢትዮጵያ በተጠናቀቀዉ በጀት ዓመት በበርካታ እመርታዊ ለውጦችን አስመዝግባለች፡፡ ወደተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርም ትግበራ ውስጥ ገብታ ያለመችዉን አሳክታለች፡፡ የተረጋጋ ማክሮ-ኢኮኖሚ መፍጠር፣ የምግብ ሉዓላዊነትን ማረጋገጥ፣ የኢንዱስትሪ ምርቶችን ተወዳዳሪነትና የገበያ ድርሻ ማሳደግ፣ የማዕድን ዘርፉን ዐቅም እና…

Read More

በግብርናው ዘርፍ እየተመዘገበ ያለው ስኬት በማስቀጠል ከተረጂነት መላቀቅ ላይ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ነው – ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)

በግብርናው ዘርፍ እየተመዘገበ ያለው ስኬት በማስቀጠል ከተረጂነት መላቀቅ ላይ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑን የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)፤ ኢትዮጵያ በሁሉም አካባቢዎች ዘርፈ-ብዙ ጸጋዎች ያሏት ሀገር መሆኗን ተናግረዋል፡፡ እነዚህን ጸጋዎች በሚፈለገው ደረጃ ወደ ልማት መቀየር አለመቻላችን ደግሞ ከተረጅነት እንዳንወጣ አድርጎን ቆይቷል ነው ያሉት፡፡ አሁን ላይም ያሉንን ጸጋዎች በማልማት ከተረጂነት ወደ…

Read More

የተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ለጠንካራ ሀገር ግንባታ እያደረጉ ያለውን አስተዎጽኦ አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ገለጹ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በቤንች ሸኮ ዞን እየተሰሩ ያሉ የልማት ሥራዎችን ተዘዋውረው ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶ/ር) ሀሳብ አመንጭነት በገበታ ትውልድ መርሃ ግብር የተመረቀው የደንቢ ኢኮ ሎጅን፣ የሚዛን አማን አውሮፕላን ማረፊያ፣የደቡብ ምዕራብ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት የስራ እንቅስቃሴውን ተዘዋውረው ተመልክዋል። የምክር ቤቱ አባላት በየአከባቢው እየተከናወኑ…

Read More

ፕሬዚዳንት ታዬ በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት ከ21 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሪ መገኘቱን ገለጹ

በ2016 በጀት ዓመት በተለያዩ መስኮች ከ21 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሪ መገኘቱን የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ ገለጹ። 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የፌዴሬሽን ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት እየተካሄደ ነው፡፡ በዚሁ ወቅት ፕሬዚዳንት ታዬ ለሁለቱ የፌዴራል መንግሥት ምክር ቤቶች ዓመታዊ ሥራቸውን መጀመራቸውን በማብሰር የፌዴራል መንግሥቱን ዓመታዊ ዕቅድ አቅርበዋል፡፡ በንግግራቸውም አጠቃላይ…

Read More

በ 6 ዓመት ግንባታ ገና 32 በመቶ ላይ የሚገኘው የቴፒ ሺሽንዳ መንገድ

‎ ‎ከቴፒ ሺሽንዳ በመገንባት ላይ ያለው የአስፓልት መንገድ በመጓተቱ ለእንግልት ተዳርገናል ሲሉ የአካባቢው ነዋሪዎች ተናግረዋል። ‎ ‎ከ 1 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ በጀት ተይዞለት ግንባታው የተጀመረው 77 ኪ.ሜ የሚረዝመው የሺሺንዳ ቴፒ አስፓልት መንገድ ፕሮጀክት ተቋርጦ መቅረቱ ለእንግልት እየዳረጋቸው መሆኑን በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ካፋ ዞን የቢጣ ወረዳ ነዋሪዎች ተናገሩ። ‎ ‎የመንገድ ሥራው ስድስት…

Read More

ሚኒስቴሩ ከቻይና የገጠር ልማት ፋውንዴሽን ጋር በትብብር ለመስራት ተፈራረመ

የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከቻይና የገጠር ልማት ፋውንዴሽን ጋር በተለያዩ መስኮች በትብብር መስራት የሚያስችል ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ ስምምነቱ በ2ኛው ምዕራፍ የትብብር ማዕቀፍ በ7 ዋና ዋና የልማት መስኮች ለችግር ተጋላጭ የሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎችን ተጠቃሚ ለማድረግ ያለመ ነው ተብሏል፡፡ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር)፥ ኢትዮጵያና ቻይና በኢኮኖሚ፣ በማህበራዊ እና ፖለቲካዊ ዘርፍ ለዓመታት የዘለቀ ግንኙነት እንዳላቸው አስታውሰዋል።…

Read More

“የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ሪፎርም በሁሉም መመዘኛዎች ከፍተኛ ለውጥ በፍጥነት ማስመዝገብ ችሏል። ለአብነትም ግብርና ብቻውን የ7 ነጥብ 3 በመቶ እድገት አስመዝግቧል። በምርት ደረጃም ሩዝን ወስደን ብናይ ከነበረበት 1 ነጥብ 5 ሚሊዮን ኩንታል ወደ 63 ሚሊዮን ኩንታል ማሳደግ የተቻለ ሲሆን የስንዴ ምርትንም ከለውጡ በፊት ከነበረበት 47 ሚሊዮን ኩንታል ወደ 280 ሚሊዮን ኩንታል በአጠረ ጊዜ ውስጥ አሳድግነዋል።” – ክቡር የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ

Read More

በሀገሪቱ ችግር እየፈጠሩ የሚገኙ አካላት ላይ ህግ የማስከበር ስራ ተጠናክሮ ይቀጥላል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)

መንግስት በሀገሪቱ ችግር እየፈጠሩ የሚገኙ አካላት ላይ ህግ ማስከበሩን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እያካሄደ በሚገኘው 14ኛ መደበኛ ስብሰባ ከምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ ሰጥተዋል። በማብራሪያቸውም ኢትዮጵያ ውስጥ እየተነዛ ያለው የተዛባ መረጃና ፕሮፓጋንዳ አፍራሽ ነገሮችን እያባባሰ መሆኑን ተናግረዋል። በአስተሳሰብ ረገድ ክላሽ ይዞ ዘራፍ የሚል የአርበኝነት…

Read More

7ኛው አገራዊ ጠቅላላ ምርጫ ሰላማዊ፣ ዴሞክራሲያዊና ተአማኒ ሆኖ እንዲጠናቀቅ የፖለቲካ ፓርቲዎች ሚናቸውን እያጠናከሩ መሆኑን አስታወቁ።

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የሚንቀሳቀሱ ተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲዎች በምርጫው ሂደት ያላቸውን ሚና በተመለከተ ከክልሉ መንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ጋር ቆይታ አድርገዋል። ከቢሮአችን ጋር ቆይታ ካደረጉት መካከል ብልፅግና ፓርቲ፣ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ፣ ሠላም ለኢትዮጵያ ጥምረት፣ ነጻነት እና እኩልነት ፓርቲ እንዲሁም የኢትዮጵያ ብሔራዊ አንድነት ተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲዎች ይገኙበታል። ፓርቲዎቹ ምርጫው በታቀደለት የጊዜ ሰሌዳ እንዲጠናቀቅና የሕዝብ ድምፅ…

Read More

ሥራ ፈጣሪ፣ ብቃት ያለውና ተነሳሽነትን የተላበሰ ዜጋን በመፍጠር የማኅበረሰቡን የኢኮኖሚ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየተሰራ እንዳለ ተገለፀ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ሥራና ክህሎት ቢሮ በቴክኒክና ሙያ ዘርፍ በክልሉ ውሰጥ ካሉ የግል ኮሌጆች ጋር የምክክር በታርጫ ከተማ መድረክ አካሂዷል። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ሥራና ክህሎት ቢሮ ምክትል ኃላፊና የቴክኒክና ሙያ ዘርፍ ኃላፊ ወ/ሮ ቤተልሔም ዳንኤል እንደገለፁት የቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ኮሌጅ ዓላማው በመካከለኛ ደረጃ የሰለጠነ በሥራ ገበያ ተወዳዳሪ፣ ብቁ፣ ሥራ ፈጣሪና የቴክኖሎጂ ተጠቃሚ…

Read More