Trendings

የመስኖ ልማት የአየር ንብረት ተፅዕኖን ለመከላከል የጎላ ሚና እንዳለው ተጠቆመ

የመስኖ ልማት የምግብ ሉዓላዊነትን ከማረጋገጥ ባሻገር የአየር ንብረት ተፅዕኖን ለመከላከል የጎላ ሚና እንዳለው የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር አማካሪ ታየ ሙሉጌታ ኢትዮጵያ ያላትን ውሃዎች በመስኖ ተጠቅማ የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ በትኩረት እየሰራች መሆኗን ተናግረዋል፡፡ በዚሁም ያላትን የውሃ ሀብት እና ሰፊ መሬት ተጠቅማ በመስኖ የምትለማ ሀገር መሆኗን አረጋግጣለችም ነው ያሉት። ከጊዜ ወደ ጊዜ…

Read More

የቀጠለዉ የርዕሰ መስተዳድሩ ሪፖርት

በማህበራዊ ልማት ዘርፍ የትምህርት ልማት ስራዎች በትምህርት ለትውልድ ኢንሸቲቭ ከማህበረሰብ ተሳትፎ የትምህርት ቤቶች ደረጃ ለማሻሻል በተሰራው ስራ 711,748,341 ብር ማሰባሰብ ተችሏል። በተሰበሰበው ሀብት 661 አዲስ መማሪያ ክፍሎች መገንባቱ፣ 1,417 ነባር መማሪያ ክፍሎችን የጥገና ስራ ተከናውኗል፡፡ በክልል ደረጃ በልዩ ንቅናቄ 36 ደረጃቸውን የጠበቀ ሞዴል ቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ግንባታ የሚሆን 185,527,812 ብር በማከናወን ላይ ይገኛሉ፡፡ በአርብቶ…

Read More

በመኧን ማህበረሰብና በኮንታ ኮይሻ ነዋሪዎች መካካል የተደረገው እርቀ ሰላም የነበረውን ጥላቻ በማስወገድ የእርስ በእርስ መስተጋብሮችን ይበልጥ ለማጠናከር ፋይዳው የላቀ መሆኑንም ነዋሪዎቹ ተናግረዋል ፡፡

ነዋሪዎቹ እርቀ ሰላሙ ዘላቂ እንዲሆንም የበኩላቸውን ድርሻ እንደሚወጡም ተናግረዋል ፡፡ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በመኧን ማህበረሰብና በኮንታ ኮይሻ ነዋሪዎች መካካል ለዘመናት ዘልቆ የነበረው ችግር በእርቀ ሰላምና በይቅርታ ተፈትቷል ፡፡ በነበረው የይቅርታና እርቀ ሰላም ስነ ስርዓት ከሁለቱም ወገኖች በኩል የሀገር ሽማግሌዎች፣ሀይማኖት አባቶች፣የጎሳ መሪዎችና ባላባቶች እንዲሁም የክልልና የዞን ፣የወረዳ አመራሮችና ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ስነ ስርዓቱ ተከናውኗል…

Read More

በሌማት ትሩፋት 9 ነጥብ 4 ቢሊየን እንቁላል ተመረተ

ግብርና ሚኒስቴር በ2017 በጀት ዓመት በሌማት ትሩፋት መርሐ ግብር 9 ነጥብ 4 ቢሊየን እንቁላል ተመርቷል አለ፡፡ የእንስሳትና ዓሣ ሃብት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴዔታ ፍቅሩ ረጋሳ (ዶ/ር) ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ ከሶስት ዓመት በፊት የተጀመረው የሌማት ትሩፋት ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ እያስገኘ ነው፡፡ መርሐ ግብሩ የእንስሳት ተዋጽኦ ምርትን በማሳደግ በምግብ ራስን ለመቻል ለሚደረገው ጥረት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያበረከተ ነው…

Read More

በብልጽግና ፓርቲ በክልሉ ባለፉት ዓመታት በፖለቲካው ዘርፍ በርካታ ተግባራት ተከናዉኗል፡፡ አቶ ነጋ አበራ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የፖለቲካ እና አቅም ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ አቶ ነጋ አበራ፤ ብልጽግና ፓርቲ በአንደኛው መደበኛ ጉባኤ ካስቀመጣቸው ውሳኔዎች እና ክልሉ ከተመሠረተ ወዲህ የፓርቲው ተግባራትን አስመልክቶ ለሚዲያዎች ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል። አቶ ነጋ አበራ በጋዜጣዊ መግለጫቸውም ብልጽግና ፓርቲ በክልሉ ባለፉት ዓመታት በፖለቲካው ዘርፍ በርካታ ዘርፍ ብዙ ተግባራት ማከናወን መቻሉን ተናግረዋል።…

Read More

በብሔራዊ የገጠር መሬት መረጃ ስርዓት የተመዘገ ይዞታ ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ እንዳለው ተገለጸ

በብሔራዊ የገጠር መሬት መረጃ ስርዓት ላይ ያተኮረ ስልጠና ለመሬት አስተዳደር እና አጠቃቀም ባለሙያዎች እየተሰጠ ነው። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ግብርና ቢሮ በመሬት አስተዳደር እና አጠቃቀም ዘርፍ በርካታ ስራዎችን እያከናወነ ነው። ቢሮው በክልሉ ሁሉም አካባቢዎች የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀምን ተግባራዊ ለማድረግ በክልሉ ጸድቆ ስራ ላይ የዋለውን አዋጅ መሠረት በማድረግ ወደ ስራ ከገባ ቆይቷል። በዚህም የገጠር…

Read More

ሪፖርታዥ”

በክልሉ የአርብቶ አደሩን ኑሮ መሠረት ያደረጉ ሁሉ አቀፍ የልማት ስራዎች እየተከናወኑ ናቸው፡- የክልሉ አርብቶ አደርና ቆላማ አካባቢ ጉዳይ ቢሮ የክልሉን አርብቶ አደር አካባቢ እምቅ አቅም መሠረት ያደረጉና የህብረተሰቡን የኑሮ ሁኔታ ማሻሻል የሚያስችሉ ተግባራትን እያከናወነ መሆኑን ነው የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል አርብቶ አደርና ቆላማ አካባቢ ጉዳይ ቢሮ ኃላፊ አቶ ታምሩ ቦኒ ገልፀዋል፡፡ በክልሉ በቆላማው አካባቢ…

Read More

አስተማማኝና ዘላቂ ሰላም ለማረጋገጥ የሃይማኖት ተቋማት ሚና መጠናከር ወሳኝ ነው

አስተማማኝና ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ የሃይማኖት ተቋማት እየተወጡ ያለውን ሚና ማጠናከር ወሳኝ መሆኑን የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጠቅላይ ፀኃፊ ሊቀ ትጉኃን ቀሲስ ታጋይ ታደለ ገለጹ። የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ህብረት ከባለድርሻ አካላት ጋር በመሆን በሀገር አቀፍ ደረጃ በሚካሄደው ጉባኤ ቅድመ ዝግጅት ዙሪያ ዛሬ በአርባ ምንጭ ከተማ መክሯል። በመድረኩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት ቀሲስ ታጋይ ታደለ፤ አስተማማኝና ዘላቂ ሰላምን…

Read More

የባህር በርን በተመለከተ የሚነሳው ጥያቄ በትኩረት ሊሰራበት ይገባል – ምሁራን

የባህር በር ጉዳይን በተመለከተ የሚነሳው ጥያቄ ሳይቀዘቅዝ በትኩረት ሊሰራበት ይገባል ሲሉ ምሁራን ገልጸዋል። የዓለም አቀፍ ግንኙነት ተመራማሪ ጌትዬ ትርፌ መንግስት የባህር በር ጥያቄን አጀንዳ አድርጎ ባቀረበበት ወቅት ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ እና የመገናኛ ብዙኃን ትልቅ ትኩረት መስጠቱን ጠቁመው÷ አሁን ላይ ግን እየቀነሰ መምጣቱን ተናግረዋል። አጀንዳውን በተመለከተ የሚነሳው ጥያቄ ሳይቀዘቅዝ በትኩረት ሊሰራበት እንደሚገባ አንስተው÷ የባህር በር ጥያቄው…

Read More

ከአንድ መቶ 12 ሺህ በላይ ማህበረሰብ ክፍሎች በሬድ ፕላስ ኢንቨስትመንት ፕሮግራም ተጠቃሚ መሆናቸው ተገለፀ

REDD+Investment program (የ’ሬድ ፕላስ እንቨስትመንት ፕሮግራም) ኢትዮጵያን ጨምሮ በታዳጊ ሀገሮች ከደን መመንጠርና መመናመን ጋር በተያያዘ ካባቢ አየር የሚለቀቀውን ሙቀት አማቂ ጋዝ ለመቀነስ እንዲሁም በደን ውስጥ የካርበን ክምችትን ለመጨመር በአለም ዓቀፍ የአየር ንብረት ለውጥ ስምምነት ማዕቀፍ ውስጥ የተዘረጋ የፖሊሲ አግባብ እና ውጤት ተኮር ማትጊያ ስርዓት ነው። ፕሮግራሙ በዋናነት በደን አጠባበቅና ልማት እንዲሁም በህብረተሰብ ኑሮ ማሻሻል ላይ…

Read More