Trendings

#ሪፖርታዥ

የቦንጋ ከተማ የቆሻሻ አስተዳደርና አወጋገድ ስርዓት ጅምር ተሞክሮ የአንድ ማህበረሰብ ኑሮ ዘይቤ የሚመዘነው በደረሰበት የአስተሳሰብና የስልጣኔ ደረጃ መሆኑ ይታወቃል። የአኗኗር ዘይቤው ደግሞ አዕምሯዊና አካላዊ ጤንነቱ ላይ አወንታዊና አሉታዊ ተፅዕኖ ያሳድርበታል። ይህ ጉዳይ በቀጥታ ከሚያተኩሩባቸው ነጥቦች አንዱ የአካባቢ ጥበቃ ዘርፍ ነው። ዓለም ዛሬ ላይ በአንድ ድምፅ ከሚነጋገርበት ስጋቶች አንዱ በአካባቢ ብክለት የሚከሰተው የአየር ንብረት ለውጥ እና…

Read More

በክልሉ የሚገኙ የመስኖ ተቋማት የግብርና ምርትና ምርታማነት ማሳደግ ላይ ትኩረት በማድረግ መስራት እንደሚጠበቅባቸው ተገለጸ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት የመስኖ ተቋማት ልማትና አስተዳደር ኤጀንሲ የ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ መድረክ በአመያ ከተማ አካሂዷል። በመድረኩ የተገኙት የክልሉ የመስኖ ተቋማት ልማትና አስተዳደር ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር ፋልታሞ ድብሎ በሀገሪቱ የግብርና ትራንስፎርሜሽን ለማረጋገጥ የተጀመረውን መፍጠር፣ መፍጠንና መዝለል መርህን በመከተል እየተሰራ ያለውን ስራ ለማስፈፀም እንደተቋም የተሰጡ ተልዕኮዎችን በተገቢው…

Read More

ኢንዱስትሪን በተመለከተ

በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ስትሪንግ ኮሚቴ ተቋቁሞ በኢንዱስትሪ ዘርፉ ላይ ያሉ ማነቆዎችን የመፍታት ስራ ሲከናወን ቆይቷል። በዚህም የውጭ ምንዛሬ፣ የኃይል አቅርቦትና ሌሎች ችግሮች የተለዩ ሲሆን ችግሮቹን ለመቅረፍም እየተሰራ ነው። ለአብነትም በዘንድሮው ዓመት ብቻ ለኢንዱስትሪ ዘርፉ የቀረበው የኃይል አቅርቦት ካለፈው ዓመት ጋር ሲነጻጻር የ50 በመቶ ብልጫ አለው። ከጥቂት ዓመት በፊት የአቅርቦት ጥያቄ የነበረበት የሲሚንቶ ምርትም አሁን…

Read More

የባህር በር ባለቤትነት ጠቀሜታ በምሁራን እይታ!

የባህር በር ባለቤት መሆን ለአንድ  ሀገር ያለው ጠቀሜታ በጣም ከፍተኛ ነው፡፡ በተለይም ደግሞ ኢኮኖሚን በማሳለጥ እና በሀገራት እና በህዝቦች መካከል ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ መስተጋብርን በማጠናከር በኩል ፋይዳው እጅግ የጎላ ነው፡፡ የባህር በር ባለቤት መሆን የሀገሪቱን ደህንነት ከማስጠበቅ ረገድ ጥቅሙ እጅግ ብዙ መሆኑን መገንዘብ ያስፈልጋል፡፡ ኢትዮጵያ ከዚህ በፊት ለበርካታ ዓመታት የባህር በር የነበራት ሀገር በአንድ በታሪክ…

Read More

በክልሉ በፌደራል መንግሥት የሚገነቡ የአስፓልት መንገድ ፕሮጀክት ግንባታዎች ላይ የሚታየዉ የአፈጻጸም ችግር ሊታረም እንደሚገባ የክልሉ ምክር ቤት ዋና አፈ-ጉባኤ አቶ ወንድሙ ኩርታ አሳሰቡ

የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ከኢፌዲሪ ከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር አዲስ በተሻሻለው የካሳ አዋጅ ቁጥር 1336/2016 ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና እና በክልሉ በፌደራል መንግሥት የሚገነቡ የመንገድ ፕሮጀክቶች ያሉበት ደረጃና የክልሉን ድጋፍ የሚሹ ጉዳዮች ዙሪያ በክልሉ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ተወያይተዋል። አዲስ ተሻሽለው የወጣዉ የካሳ አዋጅ ንብረት የመገመት፣ የመክፈል እና የማስነሳት ስራ ላይ የሚያጋጥሙ ችግሮችን ለመፍታት የሚያግዝ…

Read More

‹‹‹‹‹‹ ሪፖርታዥ ››››››

ማህበራዊ ሚዲያን የህዝብን አንድነት በሚያጠናክር እና ሀገርን ማሻገር በሚያስችሉ በጋራ ጉዳዮች ላይ አትኩሮ መጠቀም ያስፈልጋል። የድህረ እውነት ዘመንን ለመሻገር በተለያዩ የማህበራዊና ሜንስትሪም ሚዲያው ላይ የሚሰራጩትን ፀረ-ፓርቲ፣ ፀረ- መንግስትና በሀገራዊ ጥቅም ላይ የተቃጡ ስም ማጥፋት ዘመቻዎችን ለመመከት በእውቀትና በክህሎት መመራት ያስፈልጋል። ሀሰተኛ ዘመቻዎችን በሁሉም መስክ ለመመከት የሚያስችል የቴክኖሎጂ አጠቃቀም ክህሎት መታጠቅና እውቀት መር የሆነና እውነትን መሰረት…

Read More

በወረዳው እየለማ ያለው የሰሊጥ ምርት ለሌሎች አከባቢዎች ተሞክሮ የሚሆን ነው። አቶ ታመነ በቀለ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የግብርና ቢሮ እና የኮንታ ዞን አመራሮች በኮንታ ኮይሻ ወረዳ የበልግ አዝመራ የተሰሩ የእርሻ ስራዎችን ጉብኝተዋል። በጉብኝታቸውም በበልግ የለማዉ በቆሎ፣ ሰሊጥና ካሳባ ምርት እንዲሁም የአረንጓዴ አሻራ አካል የሆነውን ሙዝ ያለበትን ደረጃ ጎበኝተዋል። በጉብኝት ወቅት የክልሉ ግብርና ቢሮ ምክትል ኃላፊና የእንስሳትና ዓሳ ሀብት ልማት ዘርፍ ኃላፊ አቶ ታመነ በቀለ በወረዳ ውስጥ እየተሰሩ…

Read More

በሸካ ዞን የጥምቀት በዓል በድምቀት እየተከበረ ነው

የጥምቀት በዓል በሸካ ዞን በሁሉም ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደሮች በድምቀት እየተከበረ ይገኛል። በዓሉ በቅዳሴ፣ በፀሎት፣ በዝማሬ፣ በምስጋና እና በሌሎች ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች በድምቀት እየተከበረ ይገኛል። ትላንት ታቦታቱ ከመንበረ ክብራቸው ወጥተው ባደሩበት የባህረ ጥምቀት ሥፍራው ከሌሊቱ ጀምሮ ሥርዓተ ቅዳሴና ልዩ ልዩ ኃይማኖታዊ ክዋኔዎች እየተከናወኑ ያደረ ሲሆን በጠዋቱ ክፍለጊዜም የጥምቀት ስነስርዓት በካህናቱ አማካይነት ተከናውኗል። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች…

Read More

በክልሉ በቡና ማሣ ሽፋን ከ597 ሺህ 500 ሔክታር በላይ መድረሱን የክልሉ የቡና፣ ሻይና ቅመማቅመም ባለሥልጣን አስታወቀ

‎በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በቡና ልማት የተሸፈነው መሬት 597 ሺህ 521 ሔክታር መድረሱን የክልሉ የቡና፣ ሻይና ቅመማቅመም ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አሥራት መኩሪያ ተናገሩ። ‎በክልሉ ለቡና ልማት ምቹ ሥነ-ምኅዳር መኖሩንና ካሉት 41 የገጠር ወረዳዎች በ38ቱ ቡና በስፋት እየለማ እንደሚገኝ ገልጸው፤ ከወረዳዎቹ መካከል 26ቱ ቡናን ስፔሻላይዝድ የሚያደርጉ ናቸው ብለዋል። ‎በጫካ፣ በከፊል ጫካ፣ በጓሮ እና በዘመናዊ የተከላ…

Read More

በአርብቶአደር ቀጠና ሠላም ለማስፈን በተሰጠው ልዩ ትኩረት አውንታዊ ለውጥ ተመዝግቧል – አቶ ፍቅሬ አማን

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ከፍተኛ አመራሮች በምዕራብ ኦሞ ዞን፣ ቤሮ ወረዳ ሠላምን በማጽናት ልማት ለማስቀጠል ያለመ የአመራር ውይይት በጀባ ከተማ አካሂደዋል። የውይይት መድረኩን የመሩት የክልሉ የመንግሥት ዋና ተጠሪ አቶ ፍቅሬ አማን፥ የክልሉ መንግሥት በአርብቶአደር ቀጠና የሚስተለውን የፀጥታ ችግር በመፍታት ልማት ለማረጋገጥ በሰጠው ልዩ ትኩረት አውንታዊ ለውጦች መመዝገባቸውን ተናግረዋል። በዚሁም ለወትሮው በፀጥታ ስጋት ስማቸው በግምባር…

Read More